Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 3rd, 2024

WHO Director General Dr. Tedros: “Today The Nations of The World Made History”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2024

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😈 የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶር. ቴዎድሮስ፤ “በዓለም ጤና ጉባኤ ላይ ዛሬ የዓለም ሀገራት ታሪክ ሰርተዋል። ከ፪/2 ዓመታት ድርድር በኋላ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ በተማሩት ትምህርት ላይ በመመርኮዝ በአለም አቀፍ የጤና ደንቦች ላይ ጠንካራ ማሻሻያዎችን አፀደቁ።

😮 ያው እንግዲህ! ይህ ዜና የደረሰኝ ቀደም ሲል የኪኒያው ዶ/ር የተናገረውን አስመልክቶ መረጃውን ካቀረብኩ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ነው። ነገሮች ሁሉ በጣም ፈጣን እየሆኑ መጥተዋል! ዶ/ር ዴዎድሮስ ይህን የሉሲፈራውያኑን ተንኮል ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ይዘው ይመጡና ወዮልዎት!

😈 WHO Director General dr. Tedros: “Today the nations of the world made history at the World Health Assembly. After 2 years of negotiations they adopted a strong package of amendments to the International Health Regulations based on the lessons learned from the Covid-19 pandemic. The IHR was last updated 19 years ago. The amendments adapted today strengthen global preparedness, surveillance and response to public health emergencies including pandemics. And although the Pandemic Agreement has not yet been finalized the Health Assembly has charted the way forward. It has agreed to extend the mandate of the Intergovernmental negotiating body to finalize negotiations on the Pandemic Agreement as soon as possible and by next year’s World Health Assembly at the latest. The success of the IHR amendments demonstrates that in our divided and divisive world countries can still come together to find common cause and common ground.”

Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Children Being Sold Out of Bags in Africa | በአፍሪካ ከጆንያ እየተሸጡ ያሉ ሕፃናት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2024

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

በኮንጎ ህጻናትን በጆንያ የያዙ ሴቶች እንዲቆሙ ተደርገዋል። ህፃናቱ በከረጢቱ ውስጥ የገቡት በሆነ ምክንያት እየተቀጡ ነው ሲሉ፤ ጆንያዎቹን የሚከፍቷቸው ሰዎች ግን መሸጥ እንደሚፈልጉ ያምናሉ።

በደቡብ አፍሪካ የውጭ ዜጎች በአሁኑ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ ህጻናት ላይ ህገ-ወጥ የሰዎች ማዘዋወር ማህበርን በማስፋፋት ላይ ናቸው፣ ይህ ፖለቲከኞች ክፍት ድንበር በማበረታታት እና ደቡብ አፍሪካ ሁሉም ሰዎች የሚኖሩባት የሁሉም ናት ብለው ለውጭ አገር ዜጎች በመዋሸት ላይ ናቸው። እነዚህ አደገኛ ንግግሮች ደቡብ አፍሪካ ፈፅሞ የማታውቃቸውን ከፍተኛ ወንጀሎችን አስነስተዋል።

ምሁራኑ እንደሚገምቱት በየዓመቱ ከመቶ ሺህ/100,000 እስከ ሦስት መቶ ሺህ/300,000 ህጻናት በአሜሪካ ውስጥ ለንግድ ይበዘዛሉ።

ይህን አሳዛኝና ክፉ ዲያብሎሳዊ ሥራ በኢትዮጵያም የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እየሠራ ነው። ደጋግሜ አስጠንቅቃለሁ፤ ‘ጉዲ ፈቻ’፣ ዓለም አቀፍ የሕፃናት ተራድኦ ድርጅቶች፣ የተባበሩት መንግስታት የሕፃናት መረጃ ድርጅት፣ የግብረ-ሰዶማውያን ቡድኖች ወዘተ በኢትዮጵያ ሕፃናት ላይ ያነጣጠረ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ እንዳላቸው ለረጅም ጊዜ ደጋግሜ አስጠንቅቂያለሁ። ከወራት በፊት እንኳን ሉሲፈራዊው የተባበሩት መንግስታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ውስጥ አስራ ስድስት/16 ሚሊዮን ሕፃናት እርዳታ ጠባቂ መሆናቸውን አሳውቆ ነበር። 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis(ተሲስ ፣ ፀረፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈

ከዚህ በፊት “ፀሐይ”፣ የሚባለውን የሕፃናት ፕሮግራም እና “ዶንኪ ቲውብ” የተባለውን አጋንንታዊ ቻነል አስመልክቶ የሚከተልውን ጽፌ ነበር፤

በብዙዎቹ ነገሮች እኮ፤ በተለያዩ እባባዊ መንገዶች ኢትዮጵያውያንን አእምሮ ተቆጣጥረውታል። “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” በሚለው መጽሐፍ አማካኝነት ሕዝባችንን አስቀድመው ቀስ በቀስ እንዲለማመድና እንዲደነዝዝ አድርገውታል። ቀደም ሲል ለምሳሌ፤ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ታሪክ ፊደሎችን፣ ቁጥሮችን እና ቅርጾችን ለማስተማር አሻንጉሊቶችን እና አኒሜሽን በመጠቀም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቲቪ ፕሮግራም የሆነው “Tsehai/ጸሐይ” የተባለው አታላይ የሕፃናት ፕሮግራም (ባለቤት የነበሩት ባልና ሚስት በእስራኤል ድጋፍ የተቋቋመው “ባሃይ” የተሰኘው የኢራን እስልምና-መሰል አምልኮ ተከታዮች ናቸው፤ በአዲስ አበባ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የተዋሕዶ ክርስቲያን አጽሞች ከመቃብር ቦታ እንዲነሱ ሲደረግ የባሃይ እስልምና ተከታዮች ግን የተከለለ የመቃብር ቦታ ተሰጥቷቸው ነበር)ዛሬ ደግሞ “ዶንኪ ቲውብ” በተሰኘውና በሉሲፈራውያኑ ፍላጎት በተቋቋመው ዝግጅት የሕዝቡን አእምሮና ልብ ለመስረቅ እየተሠራበት ነው። “ውሃ ሲወስድ አሳስቆ አሳስቆ፤ ከእንጀራ ጋር አናንቆ አናንቆ!” እንዲሉ። በነገራችን ላይ ሥላሴ ይጠብቃቸው እንጂ በሉሲፈራውያኑ ደም መጣጭ ቫምፓየሮች ዘንድ በመላው ዓለም በጣም ተወዳጅ የሆኑት የኢትዮጵያ ሕፃናት ናቸው፤ አዎ! ለግብረ-ሰዶማውያኑም ለደም መጣጭ ልሂቃኖቹም። ዋ! ዋ! ዋ! የተረፈ ልብ ያለው ልብ ይበል፤ እንደ “ዶንኪ ቲውብ፣ ‘Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ’ ወዘተ” ካሉ አደገኛ ፀረ-ጽዮናውያን ቻነሎች ይጠንቀቅ! የልጆቹ እረኛ ይሁን!”

💭 ‘The Passion of The Christ’ Star Claims Hollywood Elite Are Trafficking Children For Adrenochrom

In Congo, women carrying children in sacks were stopped, they claimed that the children were in the bags because they were being punished for some reason, but the people who opened them believe they wanted to sell them.

In South Africa foreigners are now targeting South African children as they expand their human trafficking syndicate, this comes after the politicians encouraged open border and lying to foreigners claiming that South Africa belongs to all who live in it. These dangerous utterances has sparked high levels of crimes that South Africa never knew existed.

Scholars estimate that 100,000 to 300,000 children are commercially exploited in the US each year.

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

👉 Africans Should Resist Arab Invasion

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2012

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Christian Kenyan Doctor Condemns WHO For Sterilizing African Women With Vaccines

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2024

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

💭 የአፍሪካን ሴቶች በክትባት በማምከን የዓለም ጤና ድርጅትን ክርስቲያኑ ኬንያዊው ዶክተር አወገዘ

ክርስቲያኑ ዶክተር ዋሆም ንጋሬ ለኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ለአፍሪካ ሴቶች ሳያውቁ በፀረ ተዋልዶ መድኃኒት የታሸጉ ክትባቶች እንዴት እንደተሰጣቸው ተናግሯል።

ዶክተሩ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በሴቶች ላይ መካንነትን ያስከተለውን የቴታነስ ክትባት ግፊትን ጨምሮ በአፍሪካ የክትባት ዘመቻዎች እንደታየው እምነት የማይጣልበት ነው በማለት በኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ፊት አውግዟል።

የኬንያ የክርስቲያን ፕሮፌሽናልስ ፎረም(KCPF)ዳይሬክተር የሆነው ዶ/ር ዋሆሜ ንጋሬ፣ የዓለም ጤና ድርጅት የዓለም ጤና ድርጅት ማሻሻያዎችን በሚደራደርበት በዚህ ወቅት፤ የዓለም አቀፍ የጤና ደንቦች (አይኤችአር)፣ በጅምላ ተፅዕኖ ፈጣሪ ያለው ይህ የዓለም ጤና አካል የአፍሪካውያንን ጥቅም የሚጻረር ሥራ የሚሠራ የቅርብ ጊዜ ታሪክ አለው በማለት የዩጋንዳውን ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን አስጠንቅቋል።

ስለ ኬኒያው ዶ/ር ብዙም የማውቀው ነገር የለም፤ ይህ እርምጃው ግን ትክክል እና እያንዳንዱ አፍሪካዊ የሆነ ዶ/ር መውሰድ የሚገባው ነው። የኛ ዶ/ሮች የት ናቸው? ገንዘባቸውን እያሳደዱ? ምርጥ ከሆኑ የአሜሪካ እና አውሮፓ ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁና ብዙ ምስጢር የሚያውቁ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች አሉ፤ ግን በአፍሪካውያን ላይ በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ እየተሤረ ስላለው ዲያብሎሳዊ ሤራ አንዴም በድብቅ እንኳን ሲተንፈሱ ሰምተናቸው አናውቅም። እኔ በሕክምናው ዓለም ጉዳይ ብዙ እውቀቱ የሌለኝ ግለሰብ እንኳን ገና ከሃያ ዓመታት በፊት እንደ ጥቁር አንበሳ እና ያሉ ሆስፒታሎች የኢትዮጵያውያኑን የምርመራ ውጤቶች ለአውሮፓ እና አሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚልኩ ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ሳጋልጥ ነበር። እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች የዲ.ኤን.ኤ ምርመራዎችን በነገድ ደረጃ በተለይ አማራን፣ ትግሬን እና ኦሮሞዎችን መርጠው እንደሚያደርጉ ዩኒቨርሲቲዎቹ ራሳቸው መረጃዎችን ያወጡ ነበር። ዛሬም ከዚህ የከፋ ሥራ እንደሚሠሩ እርግጠኛ ነኝ። በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ የተከፈተበት አንዱ ምክኒያት የእነዚህ ምርመራዎች ውጤት የታቦተ ጽዮንን ፈለግ ስላሳያቸው ነው። ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምንም የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ሃላፊ ያደረጓቸው ከዚህ ጋር የሚያያዝ ዲያብሎሳዊ ሤራ ስላለ ነው። ለማንኛውም፤ የእኛዎቹን አረመኔ ከሃዲ ፖለቲከኞች ጨምሮ የኬኒያ፣ የዩጋንዳ፣ የሩዋንዳ፣ የታንዛኒያ፣ የደቡብ አፍሪካ፣ የናይጄሪያ፣ የግብጽ ወዘተ ሁሉ የኤዶማውያኑ ሉሲፈራውያን አሻንጉሊቶች መሆናቸውን አንርሳ።

በዱሮው የቅኝ ግዛት ዘመን አውሮፓውያኑ እና አረቦቹ በቀጥታ ነበር አፍሪካውያንን ሲገዟቸው፣ ሲያግቷቸው፣ ሲሸጧቸው፣ ሲያኮላሿቸውና ሲገድሏቸው የነበረው። በዚህ በዘመናዊው የቅኝ ግዛት ዘመንድ ደግሞ አውሮፓውያን፣ አሜሪካውያኑ፣ እስያውያኑ፣ አረቦቹና ቱርኮቹ ‘የራሳችን’ ከምንላቸው አሻንጉሊቶቻቸው ጋር በማበር ነው እየገዙን፣ እያገቱን፣ እየሸጡን፣ ኩላሊትና ደም እየሠረቁ፣ እያኮላሹንና እየጨፈጨፉን ያሉት።

💭 Christian doctor Wahome Ngare told Uganda’s president how African women were unwittingly given vaccines laced with an anti-fertility drug.

A Kenyan doctor denounced the World Health Organization (WHO) before Uganda’s president for being untrustworthy as shown by its African vaccination campaigns, including a Tetanus shot push that caused infertility in women.

Dr. Wahome Ngare, the director of Kenya Christian Professionals Forum (KCPF), warned President Yoweri Museveni in a speech posted online Tuesday, as the WHO was negotiating amendments to the International Health Regulations (IHR), that the massively influential global health body has a recent history of working against the best interests of Africans.

As a glaring example of this, he told how in 2014 and 2015, the WHO campaigned for the eradication of Tetanus in Africa, pushing a vaccine that, according to Dr. Ngare, made women “sterile.” He explained that the vaccine combined the Tetanus virus with a substance that produces antibodies against a hormone needed to maintain pregnancy, called human chorionic gonadotropin (hCG).

“When we inject a woman with that vaccine, she produces antibodies against that hormone and therefore is rendered sterile,” Dr. Ngare noted. A paper has been published in the journal Vaccine Weekly echoing the Kenyan doctor’s claim, asserting that “similar tetanus vaccines laced with hCG” (to produce antibodies against the natural hormone) “have been uncovered in the Philippines and in Nicaragua.”

The article’s abstract pointed out that a former president of Human Life International (HLI) “asked Congress to investigate reports of women in some developing countries unknowingly receiving a tetanus vaccine laced with the anti-fertility drug.”

Dr. Ngare said he and other doctors in Africa have noticed increasing cases of young couples who appear medically “normal” but cannot conceive children, as well as couples who are losing as many as “three, four, or five” children before the mother can carry a child to term.

He went on to argue that another reason the WHO cannot be trusted is that it has proposed the vaccination of African children against malaria despite the fact that it is a “treatable disease.”

He pointed out that the U.K. “was able to eradicate malaria in 1921,” and the U.S. eliminated the disease in 1951, but the WHO has seemingly not yet worked out how to rid the African continent of malaria. Dr. Ngare argued that in fact, there is a natural treatment for malaria, found in the trees used to create quinine, which is known to treat malaria. There is further a plant, known as Artemisia annua or sweet wormwood plant, grown in Africa, that also treats malaria.

“One of our doctors in Congo wrote a paper that demonstrated how well the Artemisia tea worked and compared it to conventional medicine and even demonstrated it works better than conventional medicine. And two years later, his paper was pulled out. It was retracted. We do not need a vaccine for our children to treat malaria,” Dr. Ngare told Museveni.

The WHO continues to push novel, untested biological interventions in Africa, such as genetically modified (GMO) mosquitoes, which Dr. Ngare noted “sterilize” natural mosquitoes, and have an unknown potential for damage to humans — as if it’s “not enough” to cause poverty by introducing patented GMO seeds, the doctor lamented.

Dr. Ngare has previously advised African countries to “collectively treat all vaccination programs as a national security risk,” stating, “If you cannot determine what is in the vaccine that is being given to your people, you may be opening a door to destroy the African population.”

The WHO has been under heavy fire recently from politicians and activists around the world for its proposed “pandemic agreement” and amendments to the International Health Regulations (IHR), on which the WHO failed to gain consensus from its member states this week. A more modest “consensus package of (IHR) amendments” will be presented this week, and The New York Times reported that negotiators plan to ask for more time to come to an agreement.

WHO Director-General Tedros Adhanom Ghebreyesus has also suggested that efforts to come to an agreement on the proposals will continue.

“We all wish that we had been able to reach a consensus on the agreement in time for this health assembly and crossed the finish line,” Tedros said, reported The Straits Times. “But I remain confident that you still will, because where there is a will, there is a way.”

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Everyone That Got The Covid Vaccine is Screwed: Please Get Baptized

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2024

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

👨‍⚕️ የኮቪድ ክትባት ያገኘ ሰው ሁሉ ተበላሽቷል! ኤም.አር.ኤን./RNA መርፌ የተከተበ ሁሉ ከ3-5 ዓመታት ውስጥ ይሞታል“‘ ትለናለች ዶክተሯ። እባካችሁ በድጋሚ ተጠመቁ!

እኔ ግን አይመስለኝም! እግዚአብሔር ይህ እንዲሆን አይፈቅድም ፥ ነገር ግን እባካችሁ ንስሐ ግቡ እና እንደገና በአብ በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠመቁ! ♱

በድጋሚ የምጠይቀው ከባድ ጥያቄ ግን፤ ተከተቡ! ምንም ችግር የለውም!” እያሉ ብዙ ወገኖቻችንን በከንቱ ምሁራዊ ምላሳቸው ያታለሉት የሉሲፈራውያኑ አሻንጉሊቶች እነ ዶ/ር ዘበነ ለማ ዛሬ ምን እያሉ ይሆን? ለመሆኑ ስህተታቸውን ተቀብለው ይቅርታ ጠይቀዋልን? ለንሰሐ ተመልሰዋልን?

👨‍⚕️ Doctor explains that we are in the biggest experiment in human history and that it will certainly end badly. “Everyone that has had a mRNA injection will be dead in 3-5 years”.

But I don’t think so! God will not allow this to happen – however, please repent, and get Baptized again, in The Name of The Father and of The Son and of The Holy Spirit! ♱

Posted in Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »