Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2024
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 28th, 2024

Miss Saudi Arabia Enters Miss Universe Contest, Without a Hijab | Trump Effect?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2024

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

ሳውዲ አረቢያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ‘ሚስ ዩኒቨርስ’ ውድድር ገብታለች።

የ፳፯/27 አመት ሞዴል የሆነችው ሪያድ ሩሚ አልቃህታኒ ሳውዲ አረቢያን ትወክላለች። ከባህረ ሰላጤው ሀገራት በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ሁለተኛዋ ሴት ነች። ባለፈው አመት የተሳተፈችውን የ ‘ሚስ ዩኒቨርስ/ Miss Universe’ ባህሬንን ፈለግ በመከተል ላይ ነች።

ለውድድሩ ሂጃብ አትለብስም፤ ይህም ብዙ ውዝግቦችን እያነሳሳ ነው።

እንግዲህ በረመዳን ብዙ ሙስሊሞችን ተምሩ ወደላይ ይላቸዋል፤ አመጽ ይቀሰቅሱ እንደሆነ እናያለን፤ ግን የራሳቸው ሲሆን ቦቅቧቃዎቹ በፍጹም አያደርጓትም። “አል-ነጃሽ” የተሰኘው የውቕሮ ሉሲፈር ማምለኪያ መስጊዱ ከሦስት ዓመታት በፊት በቱርኮች ድሮን ሲደበደብ ጸጥ እንዳሉት።

👉 የረመዳን ቦምባቶን፤ የተመረጡ የሙስሊሞች አስተያየቶች፡-

  • ☆ አዝናለሁ ቆንጆ ነች ብላ ካሰበች በእርግጠኝነት እኔ ንግሥተ ሳባ ነኝ።
  • ☆ ሚስ ኢራንን ማየት እፈልጋለሁ።
  • ☆ ዋው፣ እና የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና እንድታደርግ ፈቅደውላት ነበር፣ ስለዚህም ይህ እድገት ነው።
  • ☆ ወቸውጉድ…መሀመድ ቢን ሳልማን የኢስላም ኡማ መናኸሪያን ቀወጣት! አንዳንድ አሻንጉሊቶች ይህን በጭራሽ አይወዱትም።
  • ☆ ሳውዲ በአሜሪካ ህልም ፍቅር ላይ ናት። ሁሌም የሳዑዲ ሰዎች ስለ አሜሪካ ነፃነት የማለም ፍላጎት አላቸው።
  • ☆ ታዲያ አሁን ልጆቻችንን ለኢስላሚክ ስኮላርሺፕ ወዴት እንልካለን?
  • ☆ ሳውዲ እስልምናን እያወገዘች ነው…
  • ☆ ሳውዲ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ። አሁን የፍርድ ቀን እየጠበቅኩ ነው።
  • ☆ እርግማን በነጅድ ላይ ይሁን!
  • ☆ የሰይጣን ቀንድ ከናጅድ ይነሳል!
  • ☆ እኔ ከዋሃቢዝም ይልቅ ይችን ሳውዲ አረቢያን እመርጣለሁ።
  • ☆ ሙስሊም ወንዶች መደነስ፣ መዘመር እና እግር ኳስ መጫወት ከቻሉ….ሙስሊም ወንዶች; ጥሩዎች ይባላሉ ፥ ሙስሊም ሴቶች ቢጫወቱ ወይም ቢጨፍሩ ወይም የፈለጉትን ነገር ቢያደርጉ ሙስሊም ወንዶች፤ “ሀራም!” ይሏቸዋል።
  • ☆ ይህ ለሳዑዲ አረቢያ ሰዎች መልካም ነገር ነው. .. ሴቶቻችሁን ለገንዘብ ከሚያማልሉ ክፉ ሰዎች ጠብቁ።

Saudi Arabia Has Entered The Miss Universe Contest For The First Time In History

Saudi Arabia has entered the Miss Universe Contest for the first time in history. Rumy Alqahtani, a 27 year old model from Riyadh, will be representing Saudi Arabia. She is only the second woman from the Gulf States to participate in the pageant. She is following in the footsteps of Miss Universe Bahrain who took part last year.

She won’t be wearing a hijab for the contest, which is stirring a lot of controversy.

👉 Ramadan Bombathon: Selected Muslim comments:

  • ☆ I’m sorry, if she thinks she’s pretty, then I’m definitely the Queen of Sheba.
  • ☆ I wanna see Miss Iran
  • ☆ Wow, and they allowed her to have the plastic surgery, so progressive
  • ☆ Here we go…MBS strikes again! Some peeps are not gonna like it
  • ☆ Saudi is in love with America dream and always Saudis people’s desire to dream about America freedom.
  • ☆ Where do we send our kids for Islamic Scholarships?
  • ☆ Saudi is condemning Islam..
  • ☆ I already lost hope for the Saudi. I am waiting for the day of judgement
  • ☆ Curse be upon Najdd
  • ☆ The horn of Satan will rise from Najdd.
  • ☆ I prefer this Saudi Arabia, rather than wahabism
  • ☆ If muslim men can dance , sing and play football….Muslim men; nice If muslim women play or dance or do something they want Muslim men: haraaaaaam
  • ☆ Good for the people of Saudi Arabia.. keep your women safe from the Evil people who lure for money.

The Spiritual Roots of The Moscow Terrorist Attack: Why Was March 22 Chosen? + Trump’s Dilemma

US entrepreneur Trump held the Miss Universe beauty contest there in 2013, telling media he had invited President Vladimir Putin, who did not show up.

Agalarov was whom former President Trump partnered with in 2013 to bring Miss Universe to Moscow, Russia. So the terrorist attack in Crocus City Hall may have been carried out with Trump in mind.

🛑 Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?

🛑 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?

ከትናንትና ወዲያ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አራምኮየተሰኘው ወንጀለኛ የሳውዲ ዘይት አምራች ተቋም ስፖንሰር ባደረገው የፍሎሪዳ ጎልፍ ስፖርት ጨዋታ ላይ በተገኙበት ወቅት ሳውዲ አረቢያን እንደሚወዷት ተናግረው ነበር። ትራምፕ፤ የሳዑዲ ንጉስ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ እና አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጓደኞቻቸው ናቸውብለዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ! በቃ ሁሉም አንድ ናቸው! እንግዲያውስ ወዮላቸው!

🔥 Donald Trump on Saudis: ‘They love us and we love them’

🛑 After He Was Ordered to Pay $355m, Donald Trump May Move Now to Saudi Barbaria or Pakistan

🛑 ከትናንትና ወዲያ ሦስት መቶ ሃምሳ አምስት/355 ሚሊዮን ዶላር እንዲከፍል ከታዘዘ በኋላ ዶናልድ ትራምፕ አሁን ወደ ሳዑዲ ባርባሪያ ወይም ፓኪስታን ሊዘዋወር ይችላል

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Genociders’ EMIRATES BOEING 777 & ETHIOPIAN 737 MAX Just Avoided a Collision at 37,000ft

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2024

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

🛑 ከእግዚአብሔር ሥርዓት ውጭ የተመሠረተው የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝና የክርስቶስ ተቃዋሚው ሙስሊም ዓለም የሲዖል ጋብቻ ለቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ መጥፎ እድልን፣ አደጋን፣ ችግርና መከራን ብሎም ሞትንና ባርነትን ወልዷል

✈️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በ ሶማሊያ አየር ላይ ከመጋጨት ዳግም ለጥቂት መትረፉ ተነገረ

የኢትዮጵያ እና የ ኤምሬትስ አየር መንገድ አውሮፕላኖች በሶማሊያ አየር ላይ ከመጋጨት ለጥቂት መትረፋቸው ተነገረ።

ነጻ አገርነቷን ያወጀችው የ #ሶማሊላንድ ሲቪል አቪዬሽን እና ኤርፖርቶች ባለሥልጣን ሁለቱ አውሮፕላኖች አየር ላይ ሊጋጩ ተቃርበው የነበረው በሶማሊያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች “አሻሚ እና የተሳሳተ” ትዕዛዝ ነው ብሏል።

እንደ ባለሥልጣኑ መግለጫ፤ እሁድ መጋቢት ፲፭/፴፻፲፮ ዓ.ም. ምሽት ላይ በሶማሊያ የአየር ክልል ውስጥ ሲበሩ የነበሩት አውሮፕላኖች ከመጋጨት የተረፉት የሶማሊላንድ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች በወሰዱት “ፈጣን እና ትክክለኛ እርምጃ” ነው።

የበረራ መቆጣጠሪያ ድረ-ገጽ በሆነው ፍላይትራዳር24 ላይ መመልከት እንደሚቻለው ክስተቱ ባጋጠመበት ወቅት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን እና የኤምሬትሱ ቦይንግ 777 አውሮፕላን በ37ሺህ ጫማ ከፍታ ላይ ሲበሩ ነበር።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ690 በሶማሊያ የአየር ክልል ሲበር ከነበረበት 37ሺህ ጫማ ምሽት 21፡43 (ሌሊት 6፡43) ሲል በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ከፍታውን በፍጥነት ጨምሮ ወደ 39ሺህ ጫማ ከፍ አድርጓል።

በዚህም ምክንያት በሁለቱ የመንገደኞች አውሮፕላኖች መካከል ሊከሰት ይችል የነበረን አሰቃቂ አደጋ ለማስቀረት ችሏል ሲል ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል።

በቅርቡ በተመሳሳይ መልኩ የኳታር አየር መንገድ አውሮፕላን ከፍታውን እንዲጨምር በሞቃዲሾ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ከተነገረው በኋላ ከኢትዮጵያ አውሮፕላን ጋር ለመጋጨት ተቃርቦ እንደነበረ መዘገቡ ይታወሳል።

✈️ 🏒✈️ The Somaliland Civil Aviation and Airports Authority (SCAAA) reported that an Emirates Boeing 777 and an Ethiopian Airlines Boeing 737 MAX narrowly avoided collision while flying over Somaliland.

This occurred on March 24, about a month after two other aircraft nearly collided in the same airspace, adding to the growing concerns about safety and air traffic control competency in the region.

Flying at the same altitude

The latest incident involved Emirates Flight EK722 en route to Dubai and Ethiopian Airlines Flight ET690 en route to Bangalore.

According to the SCAAA, the two nearly collided at approximately 00:43 EAT (21:43 UTC) while flying at 37,000 ft.

They had reportedly received conflicting instructions from air traffic controllers in Mogadishu, the capital of Somalia.

the Emirates Triple Seven was flying from Nairobi Jomo Kenyatta (NBO) to Dubai International Airport (DXB). The airline operates up to two daily flights between the two cities.

On March 24, Flight EK722 departed Nairobi at 19:54 UTC and eventually landed safely in Dubai at 00:29 UTC.

On the other hand, the Ethiopian Airlines 737 MAX was flying from Addis Ababa Bole International Airport (ADD) to Bengaluru Kempegowda International (BLR). ET690 departed Addis at 20:36 UTC and landed safely in Bangalore at 01:55 UTC.

Ethiopian Airlines ascends to 39,000 ft

The SCAAA’s report suggests that both flights had been directed to converge at the same time and location. However, Somaliland air traffic controllers intervened and collaborated with the Ethiopian flight crew to avoid disaster.

The Ethiopian pilots eventually ascended to 39,000 ft and maintained safe separation.

This year, there have been several reports of flight crews receiving conflicting instructions while flying over the Horn of Africa.

This comes amid disputes between the two states as Somaliland claims independent management of its own airspace, despite being internationally unrecognized.

As explained by the International Air Transport Association (IATA), the airspace over Somalia and the surrounding ocean is managed by the Somali Civil Aviation Authority (SCAA) from the Mogadishu Area Control Center.

Both Ethiopian Airlines and Emirates were not available for comment at the time of publishing.

😈 UAE Drone Jihad Against ❖ Christian Tigrayans of Ethiopia

UAE is one of the responsible actors for the Genocide of Ethiopian Christians – so, it will soon face destruction and break-up with unpredictable implications.

The 2019 Nobel Peace Prize given to the evil Galla-Oromo Abiy Ahmed Ali allowed him to borrow (with the blessing of the United States) armies from UAE + Turkey + Iran etc, to conduct the genocidal war against ancient Christians of Nothern Ethiopia.

The UAE Joins The Tigray War: Emirati Wing Loong I UCAVs Deploy To Ethiopia.

Traitor Abiy Ahmed Ali Sold Christian Ethiopia out to its Historical Arab & Turkish Enemies. His Fascist Oromo regime betrayed Ethiopia by committing treason.

🔥 In Ethiopia; From November 2020 till today:

  • ❖ 1.5 Million Orthodox Christians brutally Massacred
  • ❖ Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused
  • ❖ Over a Million female Ethiopian slaves sold to Arab countries
  • ❖ 20 Million Ethiopians are Starving

by the fascist Muslim-Protestant Oromo army of PM Abiy Ahmed Ali and his Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.

Posted in Ethiopia, News/ዜና, Travel/ጉዞ | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Mongolia’s Extreme Winter: 5.2 Million Livestock Dead From Sudden ‘Opening of Atmospheric Hole’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2024

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

🐪 የሞንጎሊያ ከፍተኛ ክረምት፤ ከአምስት ሚሊየን በላይ/ 5.2 ሚሊዮን የቤት እንስሳት ‘የከባቢ አየር ጉድጓድ መክፈት’ በፈጠረው ድንገታማ ቅዝቃዜ ‘ሞተዋል’

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

👉 በጣም ያሳዝናል! ሞንጎላውያን ግሩም፣ ሰላማዊ እና ታታሪዎች ናቸው!

🐪 Nomadic herders in Mongolia are counting the cost of one of the most severe winters, in nearly half a century. Temperatures dropped to minus 50 degrees Celsius – enveloping most of the country in thick snow and ice. Pastoral communities have lost more than half of their livestock – an essential part of their livelihood.

Mongolia’s extreme winter conditions, or Dzud, shows no sign of abating and the country, which is at the frontlines of the global climate crisis, is paying for it dearly having lost 5.2 million livestock, or about 8 % of its total livestock, said Save the Children.

The cold weather conditions brought on by Dzud – a natural phenomenon when drought is followed by a harsh winter that kills crops and freezes livestock to death – is also taking a toll on children and families.

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Spiritual Roots of The Moscow Terrorist Attack: Why Was March 22 Chosen? + Trump’s Dilemma

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2024

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😇 ይህን ምስጢር የገለጥክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን! ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክብር፣ ምስጋና ይግባህ አስገራሚ ቀን!!!

በአውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር፣ በያዝነው ወር ማርች/መጋቢት 22 ከጥንት ጊዜ ጀምሮ ብዙ ሩሲያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በሮማውያን፣ በቱርክ መሀመዳውያን፣ በኮሙኒስቶች በአሰቃቂ መልክ ተገድለው ለሰማዕትነት በቅተዋል። ዘንድሮም በዚሁ ዕለት ነው ሩሲያውያኑ በመሀመዳውያኑ እና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው የተገደሉት።

በአክሱም ጽዮን ላይ (ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ) የዘር ማጥፋት ጦርነቱ የተጀመረው ለእባቧ ግብጽ እና ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አጋሯ ድጋፍ ሲሰጡ የነበሩት ፕሬዝደንት ትራምፕ በአሜሪካው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ወቅት እንዲሸነፉ በተደረጉበት ዕለት ነበር። አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

🛑 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

🛑 የሞስኮው ክሮከስ ማዘጋጃ ቤት ባለቤቶች ሩሲያዊ እና አዘርባጃን ኦሊጋርክ አራዝ አጋላሮቭ እና ዘፋኝ ልጁ ኢሚን አጋሮቭ ናቸው። ኢሚን አጋላሮቭ (ጋላ) የአዘርባጃን ፕሬዚደንት ኢልሃም አሊዬቭ አማች ነው፤ (የዋቄዮአላህባፎሜትሉሲፈር ባሪያዎች)

አጋላሮቭ ከቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር እ..አ በ 2013 .ም ላይ ሚስ ዩኒቨርስንወደ ሞስኮ፣ ሩሲያ ለማምጣት አጋሮች ነበሩ። የሚስ ዩኒቨርስ 2013ውድድር የተካሄደው ባለፈው ሳምንት የሽብር ጥቃት በደረሰበት በዚሁ አዳራሽ ውስጥ ነበር። ያኔ ትራምፕ ፕረዚደንት ቭላድሚር ፑቲንን ጋብዘዋቸዋል ሲሉ ለመገናኛ ብዙሃን ተናግረው ነበር፤ ነገር ግን ፑቲን ግን በወቅቱ እዚያ አዳራሽ ውስጥ አልተገኙም ነበር።

ስለዚህ በክሮከስ ከተማ አዳራሽ የተፈፀመው የሽብር ጥቃት ለቀጣዩ የፕሬዝደንትነት ሥልጣን ወንበር እጩ የሆኑትን ዶናልድ ትራምፕን አሳቦ አድርጎ ሊሆን ይችላል። አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

የሚገርም ነው ዶናልድ ትራምፕ እንደ ሜላኒያ (ስሎቬንያዎቷ የወቅቱ ሚስታቸው) እና፣ ኢቫና ማሪ (ቼኳ የትራምፕ የመጀምሪያ ሚስት እና የዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር፣ የኢቫንካ ትራምፕ እና የኤሪክ ትረምፕ እናት) ያሉ ከምስራቅ አውሮፓ ከስላቭ ነገድ የሆኑ ሴቶችን ይወድዳሉ።

🛑 ትራምፕ የቃል ኪዳኑ ታቦት/ ታቦተ ጽዮን ትክክለኛ ቅጂ በማርላጎ (ፍሎሪዳ) በመኖሪያ ቤታቸው እንዳለ በዛሬው ዕለት ተዘግቧል።

ዋዉ! ለማመን ይከብዳል! ይህ ትክክለኛውና ሙሉ መጠን ያለው የቃል ኪዳኑ ታቦት ቅጂ ነው። ለመሥራት 2700 ሰዓታት እና ስድስት ፓውንድ ወርቅ ፈጅቷል። ትራምፕ በማርላጎ ቤታቸው ውስጥ ለምን አስቀመጡት? አሜሪካውያኑ መርማሪ ጋዜጠኞች ጄምስ ኦኪፍ እና ላውራ ሎመር ይህን ማየታቸውን በጽላቱ አጠገብ ቆመው የሚያሳየውን ምስል በማህበራዊ ሜዲያ ልከዋል።

🛑 በሌላ በኩል ደግሞ፤ የተባበሩት ኔትዎርክ ዜናዎችሜዲያ በዚሁ በአርብ፣ ማርች 222024 ዕለት (የሞስኮ እልቂት) የሚከተለው ብሎ ነበር፡

ከጠባቂ ቢሮ ጋር በነበረው ፕሮግራም ላይ አርብ የተለቀቀው መረጃ እንደሚያመለክተው ሁለቱ ዋና ዋና እና 7 ትንንሽ ጽላት (ቶች) የቃል ኪዳኑ በር ጠባቂ / የፖርታል ተግባራት / መዳረሻ እንዳይሰሩ በይፋ ተቋርጠዋል/ የተልዕኮው ጊዜ አብቅቷል/ አልፎበታል። በላቸው፣ ከቃል ኪዳኑ ታቦት ውስጥ አንዱ በዙሪያው ተዘርግቶ ካገኛችሁ፣ በአካባቢው ያሉ ህይወት ያላቸው ነገሮች በሙሉ ሳይወድሙ መከፈትና ደህንነትዎ የተጠበቀ እንደሆነ እርግጠኛ መሆን ይችላሉ።” “ጊዜው አብቅቷል፤ ከፈቱት ምንም አትሆኑም! ”አያሉን ነው! አይይይ! ሜዲያውንም እንደ እኛዎቹ “አንድነት” ብለውታል። ያው እንደ አጭበርባሪው ዶ/ር ሮዳስ የሚቀባጥሩ ኮከብ ቆጣሪዎች መሆናቸው ነው። ከዚህ የግራኝ ቅጥረኛ ተጠንቀቁ! እንላለን።

(👉 10000 ሰዓት በኋላ ያዳምጡ)

♱ March 11th – May 5th, 2024 is the Ethiopian Orthodox Great Holy Lent Fast lasting 55 days culminating on Easter May 5th, observed by followers of the Ethiopian Orthodox Church.

Interesting, that this year, the Islamic Ramadan ‘Fasting’ which is of Pagan Origin – begins at the same time.

Indeed, an interesting time of spiritual warfare. The real battle is against the spiritual powers and principalities at work in the heavenly realms.

  • ☆ Hitler’s Nazis bombed Belgrade on Orthodox Easter weekend in April 1941
  • ☆ British and American air forces bombed Belgrade on Orthodox Easter weekend in April 1944
  • ☆ British and American air forces (NATO) bombed Belgrade on Orthodox Easter weekend in April 1999. “Happy Easter!” bombs fell on Serbian Orthodox Christians

Firstly, On the 9th March (on the Old Calendar ) / 22nd March, the Russian Orthodox Church commemorates the memory of the 40 soldiers who suffered a martyr’s death for Christ at Lake Sebastia (now Sivas (Armenia Minor, today’s Turkey) in 320 AD.- under Emperor Licinius. The martyrs were from among the Slavic, Russian soldiers who served in the Roman cohorts.

This, of course, is a satanic funeral feast, a sacrifice to the prince of darkness made on this day. The fact that occult world rulers practice this kind of thing is no longer a secret to anyone. They do this with the hands of scoundrels and villains prepared for this.

Secondly, on March 22, 1654, an Embassy from the Zaporozhye Cossack Army arrived in Moscow, which rebelled against Polish rule. Discussion of the details of the agreement took place on the territory of the Kremlin, and the very next day the Cossacks and Moscow aristocrats drew up the final draft of the agreement. Ukraine united with Russia. That is, the day of reunification of Ukraine with Russia.

Thirdly, During the times of communist persecution of Christians, March 22 was also particularly “fruitful” in multiplying the number of martyrs. On this day, the Russian Orthodox Church honors the memory of the holy martyrs Mikhail Maslov, Alexy Smirnov, Dimitry Glivenko, Sergiy Lebedev, Sergiy Tsvetkov, presbyters, and Nikolai Goryunov, deacon, venerable martyr Joasaph (Shakhov), hieromonk, and venerable martyrs Natalia Ulyanova and others.

The Liciferian enemies of The Almighty God, who are the main enemies of the Orthodox Christian world , are now trying to gain victory over the Orthodox Church – by making a bloody sacrifice to Satan on a clearly defined day. They desire to please their demons, sow fear, blind hatred, provoke unreasonable steps, and bring the kingdom of darkness to Orthodox Christian countries such as Armenia, Ethiopia, Greece, Cyprus, Macedonia, Serbia, Bulgaria, Russia, Ukraine and Belarus. Follow the pattern.

Fourthly, this version is not heard in any media, but it is obvious, as there are connections that are on the surface. The owners of Crocus City Hall are Russian and Azerbaijani oligarch Araz Agalarov and his son Emin Agalarov. Emin Agalarov is the son-in-law of Azerbaijani President Ilham Aliyev, a Muslim. Public reporting indicates that Crocus City Hall is owned by the Crocus Group, a firm lead by Aras Agalarov, an Azerbaijani Russian billionaire.Agalarov, 68, was born in Azerbaijan but is a Russian citizen.

He was listed as worth $1.2 billion by Forbes in 2021. His company Crocus Group specializes in luxury retail and leisure developments.

No coincidence that the terrorists chose to attack the Concert Hall, which is named after the Islamic Azerbaijani Singer ‘Muslim Magomayev’

🛑 Moscow Islamic Ramadan Terror: The Concert Hall is Named After a Muslim

  • የሞስኮ እስላማዊ የረመዳን ሽብር፤ የሙዚቃ ደግስ አዳራሹ በሙስሊም ስም ተሰይሟል

🛑 After Christian Tigray, Ethiopia, ☪ Muslims Now Block Food Aid in Orthodox Armenia ✞

✞ ከክርስቲያን ትግራይ ኢትዮጵያ በኋላ ☪ ሙስሊሞች አሁን በኦርቶዶክስ አርመን የምግብ እርዳታ አግደዋል ✞

  • 🛑 Horrific Desecration of Christian Armenian Woman by Muslim Azerbaijani Soldiers

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ የአዘርበጃን ሙስሊም ወታደሮች በክርስቲያን አርመናዊ እኅታችን ላይ የፈጸሙት አሰቃቂና ውርደት የተሞላበት ግድያ

Forbes Russia reported last week that Agalarov and his business partner and son, Emin Agalarov, had taken out personal loans to save the business, however.

The father and son came to the scene of the attack and fire last Friday night, Russian news agencies reported.

Emin Agalarov is also a pop singer and has given concerts at the venue. He is the former husband of the daughter of the President of Azerbaijan, Ilham Aliyev.

Trump soon afterwards appeared in one of Emin Agalarov’s pop videos and his connection to the family became a matter of public interest a few years later when he stood for president against Hillary Clinton.

Emin Agalarov in June 2016 arranged for Donald Trump Jr, Trump’s son-in-law Jared Kushner and campaign chair Paul Manafort to meet a Russian lawyer, Natalia Veselnitskaya, who had offered damaging information on Clinton.

The Crocus City Hall venue opened in 2009 and was dedicated to Muslim Magomayev, a pop singer famous in the Soviet era who also came from Azerbaijan.

US entrepreneur Trump held the Miss Universe beauty contest there in 2013, telling media he had invited President Vladimir Putin, who did not show up.

Agalarov was whom former President Trump partnered with in 2013 to bring Miss Universe to Moscow, Russia. So the terrorist attack in Crocus City Hall may have been carried out with Trump in mind.

Donald Trump is attracted to Slavic women like Melania (Slovenia) &, Ivana Marie (the Czech mother of Donald Trump Jr., Ivanka Trump, and Eric Trump)

✔️Another coincidence: Putin won the elections in Russia – and Trump is projected to win too. They must act. In such circumstances, Obama meets privately with the British Prime Minister Sunak in London 4 days before the attack on Moscow. This meeting does not look normal from any point of view. Obama is still active in politics and working for the US government, and ISIS immediately claimed responsibility for the terrorist attack in Moscow.

🛑 Trump Has The Ark of The Covenant Exact Replica in His Home at Mar-A-Lago (FLORIDA)

Wow! you can’t make this up, it’s an EXACT, FULL SIZE REPLICA of the Ark of The Covenant. It took 2700 Hours and SIX POUNDS of Gold to make. Trump has it in his Mar-A-Lago home. James O’Keefe and Laura Loomer got a picture of it standing next to it.

🛑 ‘United Network News’ from Friday, March 22, 2024 (Moscow Massacre) was:

“Friday’s update on the program with the Office of the Guardian indicated that the two major, and 7 minor Arc (s) of the Covenant have now been officially terminated from performing Gatekeeper/Portal duties/access, by Source…that is to say, if you find one of the Arc of the Covenant just laying around, you can be assured it is safe to open without massive destruction of all living things in the area.”

🛑 Trump: ‘Religion And Christianity Are The Biggest Things Missing From America’

  • 🛑 የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝንደንት ዶናልድ ትራምፕ፤ “ሃይማኖት እና ክርስትና ከአሜሪካ የጎደሉት ትልልቅ ነገሮች ናቸው፤ “ አሜሪካ እንደገና እንድትጸልይ እናድርግ

ትራምፕ በማህበራዊ ሚዲያው ‘Truth Social’ በተለጠፈው ቪዲዮ ላይ “ከዚህች ሀገር የጎደሉት ትልልቅ ነገሮች ሃይማኖት እና ክርስትና ናቸው፣ እና እነሱን መመለስ እንዳለብን በእውነት አምናለሁ” ብለዋል። “ይህ እኛን ከገጠሙን ትልቅ ችግሮች መካከል አንዱ ነው፣ ለዛም ነው ሀገራችን ከቁጥጥር ውጪ እየሄደች ያለችው፣ በሀገራችን ሃይማኖትን አጥተናልና። ሁሉም አሜሪካውያን መጽሐፍ ቅዱስ በቤታቸው ያስፈልጋቸዋል፣ እኔም ብዙ አለኝ። የምወደው መጽሐፍ ነው። የብዙ ሰዎች ተወዳጅ መጽሐፍም ነው። መስራች አባቶቻችን አሜሪካን በይሁዲ-ክርስቲያን እሴቶች ሲገነቡ ትልቅ ነገር አድርገዋል። አሁን ያ መሠረት ምናልባት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እየተጠቃ ነው። አሜሪካ እንደገና እንድትጸልይ እናድርግ “

ታቦተ ጽዮን ሥራውን እየሠራ ነው!

Ark of The Covenant: Apocalypse in ARCADIA (FLORIDA) | ጽላተ ሙሴ፤ አፖካሊፕስ በአርቃዲያ ፍሎሪዳ

💭 ኃይለኛ አውሎ ንፋስና ታሪካዊ የጎርፍ መጥለቅለቅ በአሜሪካዋ የፍሎሪዳ ግዛት/አርቃዲያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2022

  • The Ark – Ark (c) adia – አርቃዲያ ❖
  • 😲 It really is a miracle! በእውነት ተዓምር ነው!

💭 Anagram:

  • ☆ ARCADIA
  • ❖ ADIARCAI (Adi Arcai)
  • ☆ አርቃዲያ (ፍሎሪዳ)
  • ❖ አዲ-አርቃይ (ሰሜን ኢትዮጵያ በአክሱም ጽዮን እና ዋልድባ መኻል፤ ዋው!)
  • ☆ The Birthplace of United States Hurricanes
  • ❖ Ethiopian Highlands: Axum – Waldeba – Adi Arcai (Adi Arkay)
  • ☆ የአሜሪካ አውሎ ነፋሶች የትውልድ ቦታ
  • ❖ የኢትዮጵያ ደጋማ ቦታዎች፡ አክሱም – ዋልድባ – አዲያርቃይ

💭 Arcadia/ Arkadia (utopia/ Ethiopia) in Greek Mythology

💭 Mysteries of The Ukraine War | Kiev RUSt + Halyna Hutchins + Armenia + Ethiopia + Ark of The Covenant

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2022

💭 Russia’s Transport of Ethiopia’s Mysterious “Ark of Gabriel” from Saudi Arabia to Antarctica

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 27, 2021

📖 The Book Of Enoch’s Fallen Angels Imprisoned In Antarctica And Are Still Alive!

The Ark of Gabriel, Antarctica, Russia and the Apocalypse

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2017

💭 We May Never Know The Full Truth About The Axum Massacre | ስለ አክሱም ጭፍጨፋ ሙሉ እውነቱን ላናውቅ እንችላለን፤

🛑 On NOVEMBER 4, 2020,

When the whole Luciferian world lead by the Edomite West and Ishmaelite East started a a genocidal War against the followers of the Orthodox Christian faith in northern Ethiopia. Here began the campaign in search of the Biblical Ark of the Covenant.

The CIA and co are taking up what the NAZI regime failed to do, find the Holy Grail & Spear-of-Destiny & Ark of Covenent — to win THE WAR.

The war that started on November 4, 2020 was an opportunistic conflict started to coincide with the US elections. This war sealed the fate of President Trump: he lost the manipulated US Election. Obama + Biden stole the election!

  • 😈 The UAE Joins The Tigray War: Emirati Wing Loong I UCAVs Deploy To Ethiopia.
  • 😈 UAE Drone Jihad Against ❖ Christian Tigrayans of Ethiopia

Traitor Abiy Ahmed Ali Sold Christian Ethiopia out to its Historical Arab & Turkish Enemies. His Fascist Oromo regime betrayed Ethiopia by committing treason.

🔥 In Ethiopia; From November 2020 till today:

  • ❖ 1.5 Million Orthodox Christians brutally Massacred
  • ❖ Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused
  • ❖ Over a Million female Ethiopian slaves sold to Arab countries
  • ❖ 20 Million Ethiopians are Starving

by the fascist Muslim-Protestant Oromo army of PM Abiy Ahmed Ali and his Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.

We are living in the 21st century, yet everyone seems to be okay with slavery, persecution and massacre.

All the Hagarites / Ishmaelites; Saudi Arabia, Iran, Turkey, Qatar, the Emirates, Egypt, Sudan, Somalia, Algeria and Israel – after the flesh (the Hagarites / Ismaelites with the identity and nature of the flesh) , USA, Europe, Russia, Ukraine, China have marched on Axumite Ethiopia in search of The Ark of The Covenant or Zion; And in the coming weeks and months they are preparing to march once again. The current tragic war in the Middle East is another dishonest sophistic deflection from the ongoing ethnic cleansing and genocide in Armenia and Ethiopia. Armenia and Ethiopia are the two most ancient Christian nations of the planet.

Even Orthodox Christian nations like Russia, Ukraine etc., and Christian medias all have abandoned the ancient Oriental Orthodox Christian nations of Armenia and Ethiopia. In the Ethiopian case both the East and the West, both the Russian and Ukrainian governments gave support to the genocidal Muslim Oromo regime that has massacred +2 million Orthodox Christians of Ethiopia since 2020. They are all conspiring together against the two most ancient Christian nations of the planet.

The Axum Massacre ✞

On 28th November 2020 Muslim soldiers from Ethiopia, Eritrea and Somalia armed by Iran, UAE and Turkey went on the rampage in Axum, a Holy City in Ethiopia’s northern Tigray region, whose main Church of Our Lady Mary of Zion is believed by Ethiopian Orthodox Christians to hold The Biblical Ark of Covenant.

Over the course of 24 hours, the Muslim soldiers went door to door summarily shooting unarmed young men and boys. Some of the victims were as young as 13.

What is happening in Ethiopia is a continuation of what happened to ancient Christians in Syria, Iraq and Armenia. It’s Edom + Ishmael vs Jacob. Western Edomites and Eastern Ishmaelites are supporting the cruel Nobel-Winning crypto-Muslim prime minister because they’ve planned to exterminate ancient Christian populations across that region. The Nobel peace prize is now a mark of shame – a license for genocide.

😈 Did Jihadist Ilhan Omar Help Organize The Massacre of Ethiopian Christians by Somalis?

The Christians were slaughtered trying to stop real-life raiders of The Lost Ark — a Treasure so Powerful and Holy they were forbidden from ever seeing it.

The harrowing mass-murder of at least 800 people at an Ethiopian church in Tigray highlighted the apparent whereabouts of The Ark of the Covenant, one of the biggest mysteries in religion and the stuff of movie legend.

The Ark — a large, gold-covered wooden chest said to hold Moses’ Ten Commandments — was held at the Temple of Solomon in Jerusalem for centuries, but vanished after Jerusalem was sacked in 586 or 587 BC, according to the Old Testament.

Since then its whereabouts have remained unknown — with rumors including it being stolen by the Knights Templar and hidden in a rebuilt French cathedral, as well as it being buried alongside Alexander the Great in Greece.

However, Ethiopia’s Orthodox Christians have long maintained that The Ark has been held in a chapel at the Church of St. Mary of Zion in the holy northern city of Axum.

According to The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, The Ark was brought to Ethiopia in the 10th century BC after being stolen by the staff of Menelik, the son of the Queen of Sheba and King Solomon of Israel — who deemed the theft was permitted by God because none of his men were killed.

The Ark is said to be so dangerous it was always covered while moved — and in Axum, only virgin monks ordained to be its keeper are allowed to look at it.

“If you attack Axum, you attack first of all the identity of Orthodox Tigrayans but also of all Ethiopian Orthodox Christians,” said Wolbert Smidt, an ethnohistorian who specializes in the region. “Axum itself is regarded as a church in the local tradition, ‘Axum Zion.’”

We only trust in the LORD, He is Our Shepherd!

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »