በዛሬው የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ያጋጠመኝ ይህ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 29, 2019
በዛሬው የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ያጋጠመኝ ይህ ነው
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: Archangel, ሰማይ, ስጎ, ቅዱስ ገብርኤል, ታሕሳስ ፪ሺ፲፪, አጋጣሚ, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የኢትዮጵያ ካርታ, ጀንበር ስትጠልቅ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, St. Gabriel | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 28, 2019
አዲስ አበባ፡ የብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን። ከብዙ ዓመታት ፈተና በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዚህች ውብ ቤተክርስቲያን ደጅ አበቃኝ፤ እዚያም በጣም ትሑት ከሆኑ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ጋር አገናኘኝ፣ ደመናው ላይም ቅዱስ ገብርኤልን አሳያኝ፤ (በሰተጎን የሚታየው ዓይኑና ቅንድቡ ቁልጭ ብሎ ይታያል) እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
የቅዱሳኑን የቅዱስ ጴጥሮስንና ቅዱስ ጳውሎስን ፍኖት የተከተሉትን በሃገራችን እና በሊቢያ የተሰውትን ተዋሕዶ ሰማዕታት ሁሌም የምናስባቸው የምንዘክራቸው ናቸው።
ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ
እንኳን ለታህሳስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰን!!!
[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፲፪:]
፮ ሄሮድስም ሊያወጣው ባሰበ ጊዜ፥ በዚያች ሌሊት ጴጥሮስ በሁለት ሰንሰለት ታስሮ ከሁለት ወታደሮች መካከል ተኝቶ ነበር፤ ጠባቂዎችም በደጁ ፊት ሆነው ወኅኒውን ይጠብቁ ነበር።
፯ እነሆም፥ የጌታ መልአክ ቀረበ በቤትም ውስጥ ብርሃን በራ፤ ጴጥሮስንም ጎድኑን መትቶ አነቃውና። ፈጥነህ ተነሣ አለው። ሰንሰለቶቹም ከእጁ ወደቁ።
፰ መልአኩም። ታጠቅና ጫማህን አግባ አለው፥ እንዲሁም አደረገ።
፱ ልብስህንም ልበስና ተከተለኝ አለው። ወጥቶም ተከተለው፤ ራእይንም የሚያይ ይመስለው ነበር እንጂ በመልአኩ የሚደረገው ነገር እውነት እንደ ሆነ አላወቀም።
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Archangel, ቁልቢ, ቁልቢ ገብርኤል, ቅዱስ ገብርኤል, ታሕሳስ ፪ሺ፲፪, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጴጥሮስ ወጳውሎስ, ጽላተ ገብር, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Qulibi Gebriel, St. Gabriel | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2015
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: Archangel Gabriel, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church, Kaliti, Qaliti, St. Gabriel | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 28, 2012
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Miracles of St.Gabriel, Qedus Gabriel, St. Gabriel | Leave a Comment »