Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2023
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for September 5th, 2023

Heavy Rain Batters Spain | ከባድ ዝናብ ከፍተኛ ጉዳት በስፔን አደረሰ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 5, 2023

💭 At least two people died as record rainfall caused heavy flooding in central Spain, shutting roads, subway lines and high-speed train connections, authorities said.

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, Weather | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Heavy Rain Turns Burning Man Pagan Festival Into Muddy Mess | The Rainbow: A Promise & A Warning

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 5, 2023

🔥 በአሜሪካዋ ኒቫዳ ግዛት በርሃ የሚካሄደውና ‘የሚቃጠል ሰው’ የተሰኘውን አረማዊ ፌስቲቫልን በቦታው ያለተለመደ ከባድ ዝናብ ወደ ጭቃማ ቦታ ለወጠው | የማርያም መቀነት/ ቀስተ ደመናም ታየ፤ ቃል ኪዳን እና ማስጠንቀቂያ

🔥 የሚቃጠል ሰው ምንድን ነው? በሚቃጠል ሰው ላይ የሰው መስዋዕትነት አለ? ፓሪስ ‘ደሊላ’ ሒልተን እና ኢሎን ‘ኤክስ’ ማስክ ለምን ታዩ?

🔥 በ2023 የተቃጠለው ሰው ክስተት መንግስት ሰይጣናዊ ሥርአትን እና አእምሮን መቆጣጠርን የሚሸፍን ሲሆን ተካፋዮቹ/ ተሰብሳቢዎቹ አወዛጋቢ የሆኑ እምነቶችን እና የአምልኮ ሥርዓቶችን እንደ ፍቅር እና የእኩልነት ክስተት በማስመሰል እንደሚሰሩ ይታመናል።

🔥 ሰውን ማቃጠል በበረሃ ላይ ያለ አረማዊ ክስተት የሰውን መስዋዕትነት ጨምሮ ሰይጣናዊ ሥርአቶችን መደበኛ የሚያደርግ ሲሆን በ 2023 ፎኒክስ ከአመድ የሚነሳበትን ሥነ ስርዓት በመስከረም ፩ / 9/11 የተፈጸመውን ጥቃት በመቀለድ ዩክሬንን በአዲስ የዓለም ሥርአት ዋና መሥሪያ ቤታቸው ትሆን ዘንድ ለመገንባት ጥቅም ላይ ይውላል።

🔥 የተቃጠለ ሰው ክስተት የሉሲፈር ፣ ባፎሜት/ማሆሜት እና ፔንታግራም ሁሉንም የሚያይ አይን የሚወክል የዓይን ኳስ ምልክት ያለው ምስጢራዊ ማህበረሰቦችን በኪነጥበብ የሚገልፅ መናፍስታዊ ስብስብ እንደሆነ ይታመናል።

🔥 የተቃጠለ ሰው 2023 ተሳታፊዎች የአዕምሮ ቁጥጥር ሰለባዎች ናቸው ተብሏል፣ የጥበብ ተከላ ደግሞ ያለ አካላዊ መስተጋብር የአካባቢን ሃላፊነት ማንፀባረቅ ያበረታታል።

🔥 የተቃጠለ ሰው እና ንግሥት ኤልሳቤጥ የአምልኮ ሥርዓቶች የሕይወትን እና የእውቀት ዛፍን ምሳሌያዊነት ያካትታል ፣ የማያልቅ ምልክት ግን ምስጢራዊ ትዕዛዞችን እና አስማተኞችን ማለቂያ በሌለው ህልውናቸው እና በመገንባት ላይ ያላቸውን እምነት ይወክላል።

🔥 በ የተቃጠለ ሰው 2023፡ ሰዎች በመጽሐፍ ቅዱስ እና በክርስትና እምነት ላይ ተጠምደዋል የእግዚአብሔርን ትእዛዛት እየጣሱ መንፈሳዊ በመምሰል ጸያፍ አምልኮን እና በራዕይ ዮሐንስ ላይ የተተነበዩትን የአራቱ ምጽአት ፈረሰኞችን የመሳሰሉ አርዕስቶችን ጸያፍ በሆነ መልክ በድፍረት በማስተዋወቅ ላይ ይገኛሉ።

🔥 የተቃጠለ ሰው 2023 አውሬውን፣ እባቡን፣ ዘንዶውን፣ የመግቢያ በሮችን፣ የምስጢር ቤተመቅደሶችን እና ባፎሜትን ማምለክን ያካትታል ፥ ጾታ አልባነትን እና ባርነትን በማስተዋወቅ በረሃ ውስጥ ያለውን የፍቅር እና የእኩልነት ክስተት ለማስመሰል ጥረዋል።

🔥 በተቃጠለ ሰው እና መሰል ዝግጅቶች ላይ የሚሳተፉ ብዙ ሰዎች ትክክለኛውን ፋይዳ እና ሥነ ስርዓት አያውቁም እና ከዚህ እውቀት ጋር ሲጋፈጡ እራሳቸውን ለመከላከል ሲጥሩ ይታያሉ።

ፌስቲቫሉ በየዓመቱ ቋሚ አቃጣይ ጎብዎችን እና አዳዲስ ተመልካቾችን ይስባል፣ የማወቅ ጉጉት ያለው የቴክኖሎጂ ሞጋቾች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እና ታዋቂ ሰዎች።

የሂልተን ሆቴሎች ወራሿ ፓሪስ ሂልተን 2017 እዚያ ዲ.ጄ. ነበረች፣ የፌስቡኩ/ሜታ እንሽላሊት ማርክ ዙከርበርግም ተገኝቷል፣ ልክ እንደ ኤሎን ማስክ፣ በየዓመቱ ማለት ይቻላል ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ውስጥ አዘውትሮ ወደ ፌስቲቫሉ ያመራል(ምንም እንኳን በዚህ አመት ፌስቲቫል ላይ ስለ ኢለን ማስክ ምንም ምልክቶች ባይኖሩም)። የሙዚቃ ፕሮዲዩሰር ዲፕሎ ቀደም ሲል ትዊተር ተብሎ በሚጠራው X ላይ በጭቃ ውስጥ አምስት ኪሎ ሜትር በእግር በመጓዝ ከዘንድሮው ፌስቲቫል አምልጦ እንደነበር በመቀለድ ተናግሯል።

🔥 የተቃጠለ ሰው 2023 ከአእምሮ ቁጥጥር፣ የሥርዓተ-ፆታ ማንነት እና እምቅ ድብቅ ልምምዶች ጋር በተያያዘ፤ “በቤልቴን እና በሃሎዊን ወቅት በጸሎት ጸንታችሁ እንድትቆዩ በማለት ዲያብሎሳዊ ጥሪውን አቅርቧል።

☆ እኛ ደግሞ፤ በተደጋጋሚ እየታየን ያለው የማርያም መቀነት እንደ ቃል ኪዳን እና ማስጠንቀቂያ ነውና፤ “ያን በኢትዮጵያ ሰንደቅ ላይ ያሳረፉትን ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ እና አስቀያሚውን የሕወሓትን/ቻይናን ባንዲራን ቶሎ አቃጥሉት!🔥” እንላለን።

ለመሆኑ ምንም የአባትነት አንደበት፣ ገጽታ እና ተግባር በጭራሽ የሌላቸው እነ ‘አቡነ’ አብርሃም እና ‘አቡነ’ ጴጥሮስ ለምን ይሆን በመጭው የአዲስ ዓመት ዋዜማ በሚሌኒየም አዳራሽ የሚዘጋጀውን የሉሲፈራውያኑን የሙዚቃ ዝግጅት ኦርቶዶክሳውያን እንዳይሳተፉ ጥሪ ሲያቀርቡ የነበሩት? ይገርማል! አክሱም ጽዮን ስትጨፈጨፍ፣ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በትግራይ ያሉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶች፣ እናቶች፣ እኅቶችና ሕፃናት እየተገደሉ፣ በረሃብ እያለቁና ከቀያቸው እየተፈናቀሉ ለአንዴም አንዲትም ቃል ትንፍሽ ለማለት ያልደፈሩት እነ ‘አቡነ’ አብርሃም ታዲያ ምነው ዛሬ ይህ ጉዳይ ይህን ያህል ‘አሳሰቧቸው’ ለመግለጫ ጋጋታ ብቅ አሉ? እንዲያውም እኔ፤ ‘በተዘዋዋሪ የማስተዋወቂያ ሥራ እየሠሩላቸውን ነው፤ የሆነ ተንኮል አለ’ በማለት እጠረጥራለሁ! ለማንኛውም ሁሉም ወዮላቸው!

❖ Colors of Zion / የጽዮን ቀለማት

💭 Thousands of people were stranded at the festival over the weekend because of rain and mud. They finally began leaving on Monday.

🔥 What is Burning Man? Are there human sacrifices at Burning Man? Why Have Paris ‘Delilah’ Hilton and Elon ‘X’ Musk Shown Up?

🔥The Burning Man event in 2023 is believed to be a government cover-up for satanic rituals and mind control, with attendees promoting controversial beliefs and rituals disguised as a love and equality event.

🔥 Burning Man is a pagan event in the desert that normalizes Satanic rituals, including human sacrifice, and the Phoenix Rising from the Ashes ritual in 2023 is being used to rebuild Ukraine into a new world order headquarters, mocking the 9/11 attacks.

🔥 The Burning Man event is believed to be an occult gathering expressing secret societies through art, with the symbol of eyeballs representing the All-Seeing Eye of Lucifer, Baphomet and Pentagram.

🔥 Attendees of Burning Man 2023 are allegedly victims of mind control, while an art installation promotes reflection on environmental responsibility without physical interaction.

🔥 Burning Man and Queen Elizabeth’s rituals involve the symbolism of the tree of life and knowledge, while the infinity symbol represents the belief of secret orders and occultists in their infinite existence and rebuilding.

🔥 People at Burning Man 2023 are obsessed with the Bible and Christianity, pretending to be spiritual while defying God’s commandments and promoting disgusting things, such as sun worship and the Four Horsemen of the Apocalypse.

🔥 Burning Man 2023 involves worshipping the Beast, snakes, cobras, gateways, secret temples, and Baphomet, promoting genderlessness and enslavement, while disguising it as a love and equality event in the desert.

🔥 Many people who attend Burning Man and similar events are unaware of the true significance and rituals involved, and become defensive when confronted with this knowledge.

The festival attracts a mix of dedicated Burners and new revelers each year, with a curious blend of tech moguls, influencers and celebrities.

Paris Hilton was a D.J. there in 2017. Mark Zuckerberg has attended, as has Elon Musk, who has shown up almost every year for the last two decades (though there were no signs of him at this year’s festival). The music producer Diplo posted on X, formerly known as Twitter, that he had escaped this year’s festival by walking five miles in the mud.

🔥 Burning Man 2023 is discussed in relation to mind control, gender identity, and potential hidden practices, with a call to stay strong in prayer during Beltane and Halloween.

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Eritrean Forces Committed War Crimes And Crimes Against Humanity In Tigray, Amnesty International Alleges

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 5, 2023

💭 የ’ሰላም ስምምነት’ ከተሰኘው የፕሪቶሪያ ድራማ በኋላ የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ወሲባዊ ባርነት እና ግድያዎችን እንዲሁም በሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ፈጽመዋል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ክስ አቀረበ

ለነዚህ ጥሰቶች ተጠያቂነት ሊሰፍን እንደሚገባ የጠየቀው አምነስቲ በፀረ-ክርስቲያን ጂሃዳዊው ዘመቻ ወቅት የተፈጸሙ ወንጀሎችንና ግፎችን እንዲያጣራ በተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የተቋቋመው የሰብዓዊ መብቶች የባለሙያዎች ቡድን የስልጣን ቆይታ ሊራዘም እንደሚገባም ጠይቋል።

የስልጣን ቆይታው መስከረም የሚጠናቀቀው ኮሚሽኑ በጦርነቱ በሰላማዊ ዜጎች ላይ መደፈር፣ ወሲባዊ ጥቃቶች፣ የዘፈቀደ ግድያ እና ረሃብ እንደ ጦር መሳሪያ ጥቅም ላይ መዋላቸውን የመጀመሪያ ግኝቱ በሆነው ሪፖርቱ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።

❖ ሁሉም በዕቅድና በድርሰቱ መሰረት ነው የሚከናወነው ያለው፤ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት 54ኛ ጉባኤ የሚጀምረው በመስከረም ፩ የኢትዮጵያ አዲስ አመት ቀን ነው። ከሃያ ሁለት ዓመታት በፊት በዚሁ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት፤ እ.አ.አ በመስከረም 11, 2001 ጋር በአሜሪካ ላይ ከተቃጡት የሽብር ጥቃቶች ጋር ነጥቦቹን እናገናኛቸው። 😮

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሩሲያ መሪን በዩክሬን ወረራ ምክንያት የጦር ወንጀል ለመክሰስ በቂ ማስረጃ እንዳለው በግልፅ ያመነው፣ እንዲሁም በሄግ ተቀማጭነቱን ያደረገው ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በሩሲያው ፕሬዝዳብት ፑቲን ላይ የእስር ትዕዛዝ ያወጣው በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ነው። በትግራይ ኢትዮጵያ ግን ያው ለሦስት ዓመታት ያህል ሁሉም ተመሳሳይ እርምጃ መውሰድ አልፈለጉም። ይባስ ብሎ፣ “ምርመራውን አቁመናል” ለማለት በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ምክኒያቱ? ለእነርሱ በበቂ ብዛት ሕዝበ ክርስቲያኑን ስላልጨረሱት ለሌላ ዙር ጭፍጨፋ ለመዘጋጀት/ለማዘጋጀት እና ሁሉም የፀረ-አክሱም ጽዮን እና የፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሤራ አራማጆች ስለሆኑ ነው።

☆ ሁሉም በዕቅድና በድርሰቱ መሰረት ነው የሚከናወነው ያለው፤ ክፉው አብይ አህመድ አሊ ጋላ-ኦሮሞ ገዳዮችና አስገድዶ ደፋሪዎችን ለ፳/20+ አመታት ያህል በኤርትራ ይሰለጥኑና የትግርኛን ቋንቋም ይማሩ ነበር። የባድሜው ጦርነት የማዳከሚያ፣ የመፈተኛ እና ለዛሬው የመዘጋጂያ ጦርነት ነበር።

አክሱማውያኑ እና ሰሜን ኢትዮጵያውያኑ የብሔረ አግዓዚ ዘሮች እርስበርስ እንዲቃቃሩና ደም ተቃብተው በጥላቻ እንዲኖሩ የተደረገው ዲቃላው ኦሮማራ ዳግማዊ ‘ምንሊክ’ ልክ እንደዛሬው ከጣልያኖች፣ ቱርኮች፣ አረቦችና ጋላ-ኦሮሞዎች ጋር አብረው አክሱማዊቷን ኢትዮጵያን በመቆራረስና በመከፋፈል ኤርትራን እና ጂቡቲን ለአውሮፓውያኑ ካስረከቡበት ወቅት ጀምሮ ነው።

እ.አ.አ በ1992 ዓ.ም ኦነግ ከሕወሓቶች እና ሻዕቢያዎች ጋር ስልታዊ በሆነ መልክ ውስጥ ለውስጥ ተመሳጥሮና ተነጋግሮ በስምምነት ከኢሃዴግ መንግስት እንዲወጣና ብዙም ሳይቆይ ከ ግንቦት 7 ጋር ኤርትራ ውስጥ እንዲሠፍር ተደረገ። የእባቦቹ የእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ሌንጮ ባቲ፣ ዳውድ ኢብሳ፣ ለማ መገርሳ፣ ጃዋር መሀመድ ወዘተ ቡድን የሆነው ኦነግ ከዚያ ጊዜ አንስቶ የእነ ሲ.አይ.ኤን መመሪያ በመከተል ዛሬ በትግራይና አማራ ክልሎች ለሚፈጸመው የዘር ማጥፋት ጂሃድ በቂ የትጥቅ ትግል፣ የፕሮፓጋንዳ ብሎም የቋንቋ እና የባሕል ትምህርቶችን(ግራኝና ብርሃኑ ነጋ ትግርኛ ይናገራሉ) እየቀሰመና ሥልጠናዎችን እያደረገ እንዲዘጋጅ የተደረገው።

ኦሮማራዎቹም ዛሬም በኢ-አሚኒዎቹና ሰካራሞቹ የአክሱሟዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች በእነ ጌታቸው ረዳና ደብረ ሲዖል ፈቃድ ተመሳሳይ ስልት በመከተል በኤርትራ በመሥፈርና በመሰልጠን ላይ ናቸው። ይህም የእነ ሲ.አይ.ኤ ዲያብሎሳዊ ሤራ ነው።

እነ ኢሳያስ አፈወርቂ አበደላህ-ሃሰን፣ ጌታቸው ረዳ፣ ደብረ ሲዖል፣ ጄነራል ፃድቃን፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ለማ መገርሳ፣ ዳውድ ኢብሳ፣ ሌንጮ ባቲ፣ ጃዋር መሃመድ፣ ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፣ ብሌኔ ስዩም፣ ደመቀ መኮንን፣ ብርቱካን ሚደቅሳ፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ‘አቡነ’ አብርሃም፣ ‘አቡነ’ ጴጥሮስ፣ ጋንኤል ክብረት፣ ‘አባ’ ሰረቀ ብርሃን፣ ‘አቡነ’ ፋኑኤል፣ ‘አቡነ ናትናኤል’፣’መምህር’ ፋንታሁን ዋቄ ወዘተ፡ ሁሉም የሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን መንግስታትና የስለላ ተቋማት ወኪሎች ናቸው። ይህ እጅግ ያሳዝናል!

ያው ያኔ የተዘራውን መርዛማ ፍሬያቸውን ዛሬ ከምዕራብ ትግራይ እስከ አዲስ አበባ፣ ከአክሱም እስከ ጋምቤላ ድርስ በገሃድ እያየነው ነው። ጋላ-ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ መሆን አይፈልግም፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን፣ ኦርቶዶክስ ክርስትናና የግዕዝ ቋንቋን አጥብቆ ይጠላል። ጋላ-ኦሮሞ አዲስ ሁሌ ሀገር መሆንና በማዳጋስካር፣ ታንዛኒያ እና ኬኒያ ያልተሳካለትን ሀገር ለመገንባት ነበር ምኞቱና ፍላጎቱ፣ ታዲያ ለጊዜውም ቢሆን ይህ ዛሬ እየተሳካለት ነው። ብዙዎችን ይህን ማመን ሊከብዳቸው ይችላል፣ ላለማመን የትንታኔ እና እራስን የማታለያ ነገር ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ፤ የምናየው ግን ይህን ሃቅ ነው። ኦነግ አትቂውን/መከላከያውን፣ አገዛዙን፣ ተቋማቱን፣ ሜዲያውን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯቸዋል።

❖ It’s all according to the script: UN Human Rights Council’s 54th session starts on 11/12 September, Ethiopia’s New Year’s Day. Connect the dots with September 11, 2001. 😮

☆ It’s all according to the script: Evil Abiy Ahmed Ali’s Oromo murderers and rapers were trained and taught Tigrigna language in Eritrea for 20+ years

👉 Courtesy: CNN

The Eritrean Defense Forces committed war crimes and possibly crimes against humanity in Tigray, Ethiopia, immediately before and after signing a ceasefire last year, a new Amnesty International report has alleged.

The crimes are said to have happened between October of 2022 and January this year, during an ongoing conflict between Tigrayan forces and the federal Ethiopian government and its allies, including the Eritrean Defense Forces (EDF), which has left thousands dead since it began in 2020.

The 46-page report details abuses such as the rape and sexual enslavement of women, who it says were “subjected to physical and psychological abuse and deprivation of food, water, and medical services,” as well as the extrajudicial execution of civilians during house-to-house searches.

Tigray is one of 11 administrative regions in Ethiopia, Africa’s second-most populous country. Each region is mostly autonomous, with its own police force and militia. Regional governments are largely divided along entrenched ethnic lines, and long-standing tensions between regions have led to ethno-nationalist clashes.

Amnesty’s new findings focus on the Kokob Tsibah and Mariam Shewito districts, which remained under the EDF’s control until 19 January 2023. CNN reached out to the Ethiopian National Defense Force, Eritrean information ministry and Ethiopian foreign ministry for comment on Amnesty’s findings but did not receive a response at the time of writing.

A 2021 CNN investigation uncovered evidence of the torture, mass detention and execution of residents in the town of Humera in the Tigray region. Bodies were found bound with electrical wire, some missing limbs or showing signs of suffering intense violence. Eyewitnesses and forensic experts described victims being tortured, executed, and piled on top of each other. The Ethiopian government responded to CNN’s findings via an American public relations firm saying they would be working with the relevant authorities to investigate and hold those that they find responsible to account.

Within the Amnesty report released on Tuesday, a social worker says that a total of 160 sexual violence cases were reported in Kokob Tsibah between November 2020 and January 2023. A medical expert cited in the report says “their center has handled 2250 cases of conflict-related sexual violence” from parts of the Eastern Tigray Zone, including Kokob Tsibah, in the same period.

Some women were raped inside an Eritrean military camp while others were attacked and kept prisoner in their own homes.

Victims said that they could identify the perpetrators through their uniforms, the Tigrinya dialect, and the use of racial slurs. According to Amnesty International, survivors said that EDF soldiers frequently asked them “‘Weren’t you chanting that Tigray will win?’” The report suggests that women were held “on suspicion that their spouses, sons, or relatives were in the Tigrayan forces.”

Amnesty International’s report also found evidence of the killings of 23 men and one woman in Kokob Tsibah district between November 2022 and January 2023. Many of these executions were reported to be at close range. The victims are reported to have been aged between 40 and 90 years old. One victim, a 70-year-old priest, was allegedly shot and killed while seeking refuge inside a church.

Due to the violence taking place in the district, many victims’ families described being unable to bury their loved ones for long periods of time after their deaths. One woman told Amnesty International that “her husband’s body remained at the place where he was killed for three months.”

Extrajudicial executions are also reported to have taken place in Mariam Shewito district. Amnesty International cites a social worker who it says, “provided a list of more than 100 names of people who they said had been extrajudicially executed within this period,” though it could not independently corroborate all of these cases. Witnesses and family members of the victims “declared that victims were civilians, most actually farmers,” the report said.

“Communities in Kokkobb Tsibbaah and Mariam Shaewitow have had their lives changed, irreversibly, by the violations they experienced at the hands of the EDF,” Amnesty International said.

One survivor is quoted in the report as saying: “Humans were treated like animals throughout this conflict.”

“Our sons should not die because of a war as well. Let this be the last war,” they continued.

Eritrea and Ethiopia have an obligation to effectively investigate and, where there is sufficient evidence, prosecute crimes under international law, including alleged war crimes and crimes against humanity. This must be done in line with international standards on the right to a fair trial and without resort to the death penalty.

Amnesty is calling for the mandate of the International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia (ICHREE) to be renewed during the upcoming UN Human Rights Council’s 54th session starting on 11 September, Ethiopia’s New Year’s Day.

Amnesty is also calling on the African Commission on Human and Peoples’ Rights to rescind its decision to terminate the mandate of the Commission of Inquiry on the Situation in the Tigray Region of the Federal Republic of Ethiopia established in May 2021. In June this year, the mandate was terminated before the Commission of Inquiry had produced a final report.

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »