Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2023
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

በአክሱም ጽዮን ላይ ጂሃድ | ኢትዮጵያን ለማጥፋት የትግራይን ሕዝብ ማዳከም የሉሲፈራውያኑ ዋና ዓላማቸው ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2023

💭 /100 % ትክክል! የምናየው ነው፤ ዛሬ “ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ!” የሚለውና ምናልባትም ከመላዋ ኢትዮጵያ ነዋሪ ፹/85% የሚሆነው መንጋ የኢትዮጵያን እናት አክሱም ጽዮንን እንደ ዓይን ብሌኑ በመጠበቅ ብሎም ይህን ሁሉ ዘመን ማንነቷን፣ ሃይማኖቷን፣ ቋንቋዋን፣ ቅርሶቿን ወዘተ እየደማ እየተሰቃየ የጠበቀውን የትግራይን ሕዝብ በመንከባከብና በማመስገን ፈንታ በተቃራኒው ከታሪካዊ ጠላቶቿ ጋር ሆኖ ወጋት። ይህ ደግሞ መንጋውይ የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ያደርገዋል። ወዮለት!

👉 ወንድማችን ተስፋ አጋዚግሩም አድርጎ ነው ያብራራልን። እናመሰግናለን!

💭 የኢትዮጵያ ችግር ኦሮሞ ነዉ ፥ የኦሮሞ ችግርም ኢትዮጵያ ናት/ር ገመቹ መገርሳ

👹 ጋላ-ኦሮሞዎቹስ የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ቍ. ፩ ጠላት መሆናቸውን ቋቅ እስኪለን አየነው። ለአራት ዓመታት ያህል አማራ እና ተጋሩ ተዋሕዷውያንን + ጌዲዮኖችን ወዘተ በኦሮሚያ ሲዖል ሲጨፈጨፉ የቆዩት የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው እባቦቹ የግራኝ ጋላ-ኦሮሞዎች ዛሬም መልካቸው ቀይረው’በሰላም’ መልክ በመምጣት ኢትዮጵያንና እግዚአብሔር አምላኳን በመዋጋት ላይ ናቸው። “የትግሬ ደም ደሜ ነው!” ብለው ከጽዮናውያን ጎን በጭራሽ ሊሰለፉ እንደማይችሉ ባለፉት ሁለት ዓመታት በግልጽ አይተናል። አይ የይሉኝታ ባሪያ የሆንከው ወገኔ፤ የእነዚህ የሰይጣን ጭፍሮች እባብነትና ጭካኔ እኮ ተወዳዳሪ የለውም!

ጋላ-ኦሮሞዎቹ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ላለፉት መቶ ሃምሳ/አምስት መቶ ዓመታት ከኤዶማውያኑ ጋር፣ ከሻዕቢያ ጋር፣ ‘አምሐራ’ ካልሆነው ‘ኦሮማራ/አማራ’ ጋር፣ ከሶማሌው ጋር፣ ከድርቡሽ ሱዳን ጋር፣ ከግብጽ ጋር እንዲሁም የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ከሆኑት እስማኤላውያን አረቦች፣ ቱርኮች እና ኢራኖች ጋር ሆነው ተዋሕዶ ጽዮናውያንን፤

  • 🔥 በጥይትና በመድፍ ጨፈጨፏቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ውሃን፣ መሬቱንና ዓየሩን ሁሉ በከሉባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ከብቶቻቸውና እንስሳቶቻቸውን ዘረፏቸው፣ ጨፈጨፉባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ሰብሎቻቸውንና የእህል ጎተራዎቻቸውን ፣ ዛፎቻቸውንና አታክልቶቻቸውን አቃጠሉባቸው፣ ቆራረጡባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን አፈራረሱባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን መንደሮቻቸውንና ከተሞቻቸውን አወደሙባቸው፣
  • 🔥 የጽዮናውያንን ትምህርት ቤቶቻቸውንና ሆስፒታሎቻቸውን ሁሉ አፈራረሱባቸው
  • 🔥 ይባስ ብለው ደግሞ ጽዮናውያንን ለማስራብ ወደ አክሱም/ትግራይ ምግብ እንዳያልፍ መንገዱን ሁሉ ዘጉባቸው

😈 ጋላኦሮሞዎች ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በጥቅሉ እስከ ስልሳ ሚሊየን አክሱም ጽዮናውያንን በጥይት፣ በረሃብና በሽታ ገድለዋል። ❖

የጋላ-ኦሮሞዎች ጭካኔና አርመኔነት ሁሌ ያየነው ስለሆነ የሚጠበቅ ነው፤ ልብ የሚሰብረው ግን “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ! ኢትዮጵያዊ ነኝ” እያለ ሰንድቁን የሚያውለበልበውና በዋቄዮ-አላህ መንፈስ የተበከለው’አማራ’ የተባለው ከእስማኤላውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋር አብሮ ክርስቲያን ወንድሞቹን የጨፈጨፈ እና በረሃብ እየቆላ ያለ ብቸኛው የዓለማችን መንጋ መሆኑ ነው። እንደው ዛሬም? ለምንድን ነው እግዚአብሔርን ሳይቀር ለማታለል የሚሻው? እጅግ በጣም ያሳዝናል! ዛሬም ከሠራው በጣም ከባድ ስህተት ምናልባት በንስሐ ተመልሶ እጁን ወደ እግዚአብሔር በመዘርጋት ፈንታ፤ የአጥፍቶ ጠፊን ካባ አጥልቆና ፍጻሜው ከተቃረበው ከአራጁ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ማበሩን ቀጥሎ የንጹሐንን ደም ያፈሳል/ያስፈስሳል፣ በፈቃዱ ስሙን ከሕይወት ዛፍ እንዲሠረዝ ያደርጋል። ቃኤል! ቃኤል! ቃኤል!

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]

እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ…”

❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]

ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?”

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: