Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2023
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 1st, 2023

Happy New Year: In Many German Cities, The Year 2023 Was Greeted With Riots

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 በብዙ የጀርመን ከተሞች የግሬጎርያኑ አዲስ 2023 ዓመት በሁከትና ብጥብጥ ጀምሯል። በተለይ የፖሊስ መኮንኖች እና የእሳት አደጋ ተከላካዮች ላይ ሮኬቶች እና ርችቶች እየተተኮሱባቸው ነው።

ይህን ዓይነት ጠንካራ ሁከት ባለፉት አመታት አይተን አናውቀውም ነበር።” / „Diese Intensität kannten wir kannten wir aus den Vorjahren nicht.„/ „We didn’t know this intensity from previous years„

💭 In Berlin and Leipzig serious accidents and crimes involving fireworks have overshadowed the return of the big New Year’s Eve firecrackers in Germany. In Berlin Police officers and firefighters were “massively attacked with firecrackers” while extinguishing a burning car, the police tweeted.

According to the police, 60 to 80 people tried to light a vehicle with fireworks in the Lichtenrade district. Also in Berlin, the windows of a shop were “blown away”. Colleagues were “literally under fire,” the police tweeted, and one officer sustained injuries.

On the eve of New Year’s Eve, young people in Schöneberg threw firecrackers on the street and at police officers. Five people involved were temporarily arrested. A police officer was slightly injured but remained on duty, a spokeswoman said. As early as Thursday evening, around 150 people in the district had illegally detonated firecrackers and rockets and triggered a police operation.

The fire brigade in the capital reported a total of more than 1700 missions, almost 700 more than a year ago during the corona restrictions. According to this, 22 people were injured by firecrackers and rockets. In 38 cases, emergency services were attacked, one of the injured rescuers had to go to the hospital.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Minnesota Man Detained in Ethiopia | Family Pleads for Help | የሚኒሶታ ግለሰብ በኢትዮጵያ ታስሯል | ቤተሰብ ለእርዳታ ተማጽኗል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 ‘መደመር’ ልጆቿን ትበላለች – ‘Medemer’ (Synergy) Eats Her Children

💭 Minnesota man detained in Ethiopia, family pleads for help: “I am absolutely concerned for his life”

Tashitta Tuffa is President and CEO of Metropolitan Transportation Network, based in Fridley.

Tashitta Tufaa’s family says he spent the last two weeks of 2022 in Ethiopia and was preparing to board a return flight to America when he was detained at Bole International Airport in Addis Ababa.

“My uncle was actually with my father. They were supposed to board the same flights and both of their passports got confiscated for some reason,” said Nuurasuu Tufaa, Tashitta’s son. “I got a phone call from my mother hearing that he’s suddenly been detained. It was very scary news. I didn’t know what to do.”

Ethiopia is currently designated as a level 3 or “reconsider travel” advisory by the U.S. State Department. Despite that, Nuurasuu says his family called his father back to his native country.

“He went back home to visit my sick grandmother and his dear aunt passed away while he was there,” said Nuurasuu Tufaa. “My father has no political alliances that I’m aware of. He just wanted to spend time with his mother.”

Nuurasuu says he’s not just concerned for the well-being and safety of his father, but also for his business that provides services to countless people across Minnesota.

“I don’t know where he’s been the last 36 hours and I’m very concerned. I am absolutely concerned for his life. I am very scared, not been able to get much sleep to be honest,” Nuurasuu said. “He’s a business owner. He employs hundreds of Minnesotans. Every day, thousands of Minnesotan kids who study in public schools depend on Metropolitan Transportation Network to bring them to and from school. The lives of those kids and those workers will greatly be affected by his absence.”

The Tuffa family says they’ve been working with federal officials to try and bring Tashitta Tuffa home safely.

“It’s very hard and devastating. So what we’re trying to do now is get in touch with the United States embassy in Ethiopia and get them to locate my father and secure his release and make sure that he’s safe,” Nuurasuu said.

In a statement, Senator Amy Klobuchar told WCCO “My office is in contact with Mr. Tufaa’s family regarding this deeply concerning the situation. My team has reached out to State Department officials to make sure this case is prioritized and we will continue working to bring Mr. Tufaa home safely.”

In addition, Congressman Dean Phillips told WCCO’s Esme Murphy that he and his office spent most of New Year’s Eve working on the situation and plan to escalate the case to the Secretary of State on New Year’s Day if there wasn’t a resolution.

In the meantime, the Tufaa family says they’ll do everything they can from the other side of the world.

“We’re on the phone basically 24/7, not getting any sleep. It’s very hard. It’s my dad, you know. I love him a lot and I just want him to be back. I just want him to be with us. So, what we’re trying to do now is get in touch with the United States embassy in Ethiopia and get them to locate my father and secure his release and make sure that he’s safe,” Nuurasuu said. “I’m eternally grateful for all of them and their cooperation in making sure that my father’s safe.”

Source

💭 US Citizens Trapped in Tigray, Detained in Addis Ababa

US citizens trapped in war-torn Tigray are being detained and interrogated by Ethiopian authorities while trying to leave the country, interviews with fleeing people and family members show.

Leaked emails by US officials say that the Ethiopian government, citing national security grounds, insisted on holding and questioning US citizens from Tigray — a stance, they say, that caused Washington to abort plans to airlift Americans from the region last year.

The lucky few to escape the region, cut off from the outside world for two years as government forces battled Tigrayan rebels, told AFP they had been singled out and interrogated when attempting to leave.

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

‘ወንድም ወንድሙን መጥላት ካላቆመና የኢትዮጵያ ማሕፀን ያልወለደቻቸው አጋንንቱ እነ ግራኝ አህመድ እስካልተወገዱ ድረስ ሰላም አይኖርም’ | ዲያቆን ቢንያም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፮፥፲፫፡፲፭]❖❖❖

ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ስስትን ያስባሉና፥ ከነቢዩም ጀምሮ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉ በተንኰል ያደርጋሉና። የሕዝቤንም ስብራት በጥቂቱ ይፈውሳሉ፤ ሰላም ሳይሆን። ሰላም ሰላም ይላሉ። ርኩስን ነገር ስለ ሠሩ አፍረዋልን? ምንም አላፈሩም፥ እፍረትንም አላወቁም፤ ስለዚህ ከሚወድቁ ጋር ይወድቃሉ፤ በጐበኘኋቸው ጊዜ ይዋረዳሉ፥ ይላል እግዚአብሔር።”

💭 እጅግ በጣም የሚያስገርም ነገር እኮ ነው፤ አረመኔዎቹ ሻዕብያዎች + ሕወሓቶች + የብልጽግና/ኦነግ ጋላ ኦሮሞዎች ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከጨፈጨፏቸው በኋላ እንኳን ዛሬም ከረባት አስረው ሱፍ ለብሰው ብቅ በማለት ያለ እፍረትና ጸጸት፤ “ሰላም! ሰላም!” ይላሉ! በእውነት እኔ በእነርሱ ቦታ ብሆን ኖሮ ወይ ለንስሐ እስክበቃ ድረስ ሙሉ በሙሉ እደበቅ ነበር፣ ወይ ደግሞ እንደ ይሁዳ እራሴን እሰቅል ነበር። የእነዚህ አረመኔዎች ድፍረት ግን ዲያብሎሳዊ የእብሪት፣ የንቀትና ምን አለብኝነት ድፍረት መሆኑ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ ሊኖር አይችልም።

😈 እነ ግራኝ እና አጋሮቹ “ሰላም ሰላም!” እያሉ ጂኒው ብርሃኑ ጁላ ተጨማሪ ድሮኖችንና አብራሪዎቻቸውን ለመኮናተር ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ይጓዛል። በእግዚአብሔር ዘንድ በጣም የተረገመ ትውልድ መሆን አለበት ዛሬም ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮች፣ አረቦችና አጋሮቻቸው ጋር ግኑኝነት የሚሻው። እርኩሶች፤ ወዮላችሁ!

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከስህተታቸው ተምረው ልክ ከኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና ከእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ቱርኮችና አረቦች ጋር ግኑኝነት ማቋረጥ እንደጀመሩ ነበር የተገደሉት። የኳታር አምባሳደርና አልጀዚራ ከኢትዮጵያ ሲባረር እናስታውሳለን? አዎ! ልክ መለስ ዜናዊ ተገድለው ጠንጋራው ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚንስትር ሲሆን ነበር ኳታር ጋር ዲፕሎማቲክ ግኑኝነቱ እንደገና የተጀመረውና አልጀዚራም ወደ አዲስ አበባ እንዲመለስ የተደረገው። በመለስ ዚናዊ ሞት የኦባማ + የግብጹ ሙርሲ + የሸህ አላሙዲ + የደመቀ መኮንን ሃሰን እጅ እንዳለበት በወቅቱ ጠቁሜ ነበር። አሁን ላክልበትና በመለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ሞት ሤራ ከእነዚህ ግለሰቦች በተጨማሪ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ኦቦ ስብሐት ነጋ + ሳሙራ ዩኑስ ተሳትፈዋል።

💭 The New Order of Barbarians — እየመጣብን ነው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 8, 2012

😈 የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ተላካኪ የሆነው፣ መሠሪው፣ ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በእሳት እስካልተጠረገ ድረስ የኢትዮጵያ ሃዘንና እንባ የልጆቿ ስቃይና ሰቆቃ አይገታም። አረመኔው ጋላኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን የኢትዮጵያ ማሕፀን አልወለደችውም፤ ጭፍሮቹም ኢትዮጵያውያን አይደሉም። እነርሱም አፋቸውን ከፍተው በግልጽ እየተናገሩ ነው።

ሰው ከነቃና ተገቢ ለሆነው አመጽ ዝግጁ ከሆነ ምናልባት እስከ መጭው ነሐሴ ፳፱/29 ድረስ ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጭፍሮቹ ከሃገረ ኢትዮጵያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በእሳት ይጠረጋሉ።

ጋላኦሮሞው መንግስቱ ኃይለ ማርያም፤ ቀይ ሽብር/ነጭ ሽብርበማለት በጠርሙስ እንዳፈሰሰው ደም የሰሜናውያኑን ጽዮናውያን ወጣቶችንና የምሑራኑን ደም በሚያፈስበት ዓመት ላይ በዲያብሎስ የተፈጠረው ሰዶማዊው የበሻሻ ቆሻሻ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ለኢትዮጵያ መጥፎ እድል ይዞ የመጣ ጂኒ መሆኑን ልክ ስልጣን ላይ እንደወጣ ለመጠቆም ሞክሬ ነበር።

አጋንንቱ ግራኝ አብዮት አህመድ ልክ በጅማ እንድተፈጠረ የሚከተሉት ሁኔታዎች ተከስቱ፤

  • የቀይ ሽብር የክርስቲያኖች እልቂት
  • የባድሜው ጦርነት የክርስቲያኖች እልቂት
  • ዛሬ በመላዋ ኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ከፍተኛ የክርስቲያኖች እልቂት

😈 እንግዲህ ይህ ሁሉ ግፍና መከራ የሚከሰተው ለአገሪቱ መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በ”ሕይወት” ስላለ ነው።

ከጅማ ጋር በተያያዘ ትንሽ ላክልበት። መሀመዳውያኑ የዋቄዮአላህ ባሪያዎች ጂኒያቸውን ስለሚጠሩበት “ጀ ጁ ጂ ጄ ጅ ጆ” የተባሉትን ፊደሎች ይወዷቸዋል። ጅጅጋ + ጅማ + ጃዋር + ጂራ + ጂጂ + ጃራ + ጂሽታ + ጃማ + ጃኖ + ጃሉድ + ጃል መሮ + ጃንጃዊድ + ጀዝባ+ ጅል + ጀነት + ጅሃድ + ጅብሪል + ጅኒ + ጀበል + ጀበና + ጀማል + ጃራ + ጆሞ + ጁማ + ጁነዲን + ጁንታ + ጁላ + ጅል፣ ጅላንጅል፣ ጅላንፎ…”

ምናልባት በአስራስድስተኛው ክፍለ ዘመን ላይ ነው “ጅማ” እና “ከፋ” የሚሉት የቦታ ስሞች በመሀመዳውያኑ የተሰጡት። “ከፋ” “ኩፋር/ በዋቄዮአላህ የማይምን ሰው” (ኩፋር የኩፋር/ከፋ መጠጥ ቡና = ክቫ፣ ኮፊ ) ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን መሀመዳውያኑ የዲያብሎስ ወኪሎች የቡና/ኦዳ ዛፍን፣ ጥንባሆንና ጫትን ከመካ መዲና ሲዖል ወደ አክሱም ንጉሥ ነገሥት አፄ አጽበሃ ቅዱስ ግዛት ወደዛሬዋ ከፋ በማምጣት ልክ ግራኝ ዛሬ እየተከለ እንዳለው ተከሏቸው። ወራሪዎቹ ጋላዎች ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ በከፈተላቸው ቀዳዳ ሾልከው በመግባትና እነዚህን የቡና፣ የጥንባሆና ጫት ዛፎችን እያሸተቱ እስከዛሬዋ “ከፋ” ክፍለ ሃገር ድረስ ዘልቀው ለመስፈር በቁ። “ኦዳ” ዛፍን ምልክታቸው ለማድረጋቸው አንዱ ምክኒያት ይህ ይመስላል። ብዙዎችን ሰሜናውያንን በቡና፣ ጥንባሆና ጫት በማሰር እያጃጃጃሉ፣ እያጃጁ፣ እያዳከሟቸውና ነፍሳቸውንም እያስረከቧቸው ነው።

በለንደኑ የመተንፈሻ መናፈሻ “ሃይድ ፓርክ መጽሐፍ ቅዱስን በመያዝ ክርስቲያኖችን የሚያሳድደው ጥቁርሙስሊም ማንን ይመስላል? ” የሚል ቪዲዮ በጊዜው አቅርቤ ነበር። እነ ግራኝና ጭፎቹ ተደናግጠው ብዙ ተከታይ የነበረውን የዩቲውብ ቻኔሌን አዘግተውብኝ ነበር።

ጽዮናውያን ድል የሚቀዳጁት ኢትዮጵያውያን የሚያርፉትና እመቤታችንም እንባዋን ከማርገፍ የምትቆጠበው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከእመቤታችን አሥራት ሃገር ተወግዶና ተቆራርጦ ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ሲጣል ብቻ ነው።

ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፣ ጦርነቱ በእግዚአብሔር አምላክ፣ በቅዱሳኑና በዋቄዮአላህዲያብሎስ መካከል ነው። ጦርነቱ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ሰሜናውያን እና የስጋ ምንነትና ምንነት ባላቸው ደቡባውያን መካከል ነው።

🐺 አብዮት አህመድ አሊን የኢትዮጵያ ማሕፀን አልወለደችውም ፤ የሰው ልጅ አይደለም፤ የሰይጣን ዲቃላ ነው | ዲያቆን ቢንያም

🔥 ለሦስት ዓመታት ያህል አማራ እና ተጋሩ ተዋሕዷውያንን + ጌዲዮኖችን ወዘተ በኦሮሚያ ሲዖል ሲጨፈጨፉ የቆዩት የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው እባቦቹ የግራኝ ጋላ-ኦሮሞዎች ዛሬም ከኤዶማውያኑ ጋር፣ ከሻዕቢያ ጋር፣’አምሐራ’ ካልሆነው ‘ኦሮማራ/አማራ’ ጋር፣ ከሶማሌው ጋር፣ እንዲሁም የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ከሆኑትእስማኤላውያን አረቦች፣ ቱርኮች እና ኢራኖች ጋር ሆነው ተዋሕዶ ጽዮናውያንን ማርሽ እየቀያየሩ በማታለል፤

  • 🔥 በጥይትና በመድፍ ጨፈጨፏቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ውሃን፣ መሬቱንና ዓየሩን ሁሉ በከሉባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ከብቶቻቸውና እንስሳቶቻቸውን ዘረፏቸው፣ ጨፈጨፉባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ሰብሎቻቸውንና የእህል ጎተራዎቻቸውን ፣ ዛፎቻቸውንና አታክልቶቻቸውን አቃጠሉባቸው፣ ቆራረጡባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን አፈራረሱባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን መንደሮቻቸውንና ከተሞቻቸውን አወደሙባቸው፣
  • 🔥 የጽዮናውያንን ትምህርት ቤቶቻቸውንና ሆስፒታሎቻቸውን ሁሉ አፈራረሱባቸው
  • 🔥 ይባስ ብለው ደግሞ ጽዮናውያንን ለማስራብ ወደ አክሱም/ትግራይ ምግብ እንዳያልፍ መንገዱን ሁሉ ዘጉባቸው

የሌሎቹስ ፈጠነም ዘገየም የሚጠበቅ ነበር፤ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ! ኢትዮጵያዊ ነኝ” እያለ ሰንድቁን የሚያውለበልበው አማራው ግን ከእስማኤላውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋር አብሮ ክርስቲያን ወንድሞቹን የጨፈጨፈ እና በረሃብ እየቆላ ያለ ብቸኛው የዓለማችን መንጋ አማራ ብቻ መሆኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል! ዛሬም ከሠራው በጣም ከባድ ግፍና ወንጀል ምናልባት በንስሐ ተመልሶ እጁን ወደ እግዚአብሔር በመዘርጋት ፈንታ፤ የአጥፍቶ ጠፊን ካባ አጥልቆና ከአበቃለት የአራጁ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ማበሩን ቀጥሎ የንጹሐንን ደም ያፈሳል/ያስፈስሳል፣ ስሙን ከሕይወት ዛፍ ያሠርዛል። ቃኤል! ቃኤል ቃኤል!

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]

እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ…”

❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]

ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: