Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2023
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 22nd, 2023

Silk Says the VAX Killed Her Sister Diamond | Donald J. Trump Denies Knowing Silk at All | Whaat!?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2023

💭የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጥቁር አሜሪካዊት አጋር፤ ‘ሲልክ/ ሐር’ የኮቪድ ክትባት ነው እህቷን ፤ዳይመንድን/ አልማዝን’ የገደላት ትላለች። የክትባት አጀንዳ ደጋፊው ዶናልድ ጄ ትራምፕ ግን የወሻከቱ ይመስላል፤ “ኧረ! ሲልክን/ ሐርን ፈጽሞ አላውቃትም!” ይላሉ። | ምን!?

💭 Memorial for pro-Trump vlogger Diamond goes off the rails as sister Silk floats wild POISONING theory, Donald bizarrely DENIES knowing her despite multiple meetings and Rep. Marjorie Taylor Greene calls for an investigation into Covid deaths.

  • Lynette ‘Diamond’ Hardaway memorial took a dark turn on Saturday evening
  • Her sister Rochelle ‘Silk’ Richardson, detailed the 51-year-old’s final moments

The three-hour service held in North Carolina saw hundreds of Make America Great Again (MAGA) figures in attendance, including the former U.S. President himself, and featured musical performances and talks from conservative figureheads.

______________

Posted in Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቡነ አረጋዊ ለከሃዲዎቹ ሻዕብያዎች/ ሕወሓቶችና ኦነጎች፤ “ዛሬም የሉሲፈርን ባንዲራ ታውለበልባላችሁን?”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2023

💭 አቡነ አረጋዊ | ትግራዋዩ እንጀራ ሻጭ ወጣት ቤተክርስቲያኑን በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ እንዲቀባ በራዕይ ታዘዘ

💭 ትዕዛዙንም በሥራ ላይ በማዋል፤ ይህችን ውብ ቤተክርስቲያን በጽዮን ቀለማት እንዲቀባት ራዕይ የታየው ወንድማችን እንጀራ ጋግሮ በመሸጥ የሚተዳደር ወጣት ነው። ቤተክርስቲያኗን እና አካባቢዋን ከቀባ በኋላ በዚሁ በሳሪስ አቦ ኮረብታ ላይ በ አዲስ መልክ ለሚሰራው ለ አቡነ አረጋዊ ቤተከርስቲያን ህንፃ የግንብ አጥር በመገንባት ላይ ይገኛል።

😇 በእውነት የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው! አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ በዕለታቸው የሚጠቁሙንና የሚያሳስቡን ቍል ክስተቶች አሉ፤

የጽዮን ቀለማት የደመቁበትን ሰንደቅ በኩራት ማውለብለብ የሚገባቸው አክሱም ጽዮናውያን የማይገባቸውን የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ሲያውለበልቡ፤

የጽዮን ቀለማት የደመቁበትን ሰንደቅ ማውለብለብ የማይገባቸው አስመሳይ ቃኤላውያን ደግሞ የጽዮንን ቀለማት፤ ልክ እንደ ሰዶማውያኑ፤ ዛሬም ያለሃፍረት በማጠልሸት ላይ መሆናቸው፤ ሕዝበ ክርስቲያኑን ወደተጨማሪ ፈተናዎች ያስገቡታል።

🛑 እነዚህን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው፤ ሰይጣን ተለቅቋል፤ በግራኝ ሞግዚት በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ሰማይ ላይ በቅዱስ ሚካኤል ዕለት የታየው ደማማ ደመና ብዙ የሚለን ነገር አለ። የዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍሮች ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶ ሃይማኖቷን፣ ግዕዝ ቋንቋዋንና ሰንደቋን ለመዋጋት ከምንጊዜውም በላይ ተነቃቅተውና ተደራጅተው ተሰማርተዋል። ጊዚያቸው አጭር መሆኑን ተገንዝበውታል፤ ስለዚህ በተቻላቸው አቅምና ፍጥነት የተቻላቸውን ያህል ጥፋት ለማድረስ፣ የሚችሉትን ያህል ሰው አስተው ወደ ጥልቁ አብረው ለመውረድ ወስነዋል። አጥፍተው ጠፊዎቹ ሌላ አማራጭ የላቸውም!

👉 ክፍል ፪. ጥር ፲፬ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በዓለ ንግሥ በምዕራፈ ቅዱሳን ፈለገ ህይወት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አና አቡነ አረጋዊ ገዳም

❖❖❖ የደብረዳሞው ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ የእመቤታችን የአሥራት ሃገር የሆነችውን እናት ኢትዮጵያን ያጸደቋት፣ በአባታችን በኖህ በኩል ያገኘናቸውን የጽዮን ማርያም ቀለማትን ለዓለም ያሳዩ ድንቅ አባት ናቸው።❖❖❖

ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ በተለይ በትግራይ በበደልና ግፍ ከሚሰቃዩት አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን ጋር ናቸው፤ ረድኤት በረከታቸው ለሁላችን ይድረሰን!

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፫]❖❖❖

  • ፩ ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐስቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።
  • ፪ የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፤ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።
  • ፫ ሁሉ ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፤ አንድም ስንኳ የለም።
  • ፬ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፥ በምላሳቸው ሸነገሉ፤
  • ፭ ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ፤ አፋቸው መርገምንና መራራን ተሞልቶአል፤
  • ፮ ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም።
  • ፯ ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉ ኃጢአት የሚሠሩ ሁሉ በውኑ አያውቁምን? እግዚአብሔርንም አይጠሩትም።
  • ፰ በዚያ በታላቅ ፍርሃት እጅግ ፈሩ፥ እግዚአብሔር በጻድቃን ትውልድ ዘንድ ነውና።
  • ፱ የድሆችን ምክር አሳፈራችሁ፥ እግዚአብሔር ግን ተስፋቸው ነው።
  • ፲ ከጽዮን መድኃኒትን ለእስራኤል ማን ይሰጣል? እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ ያዕቆብ ደስ ይለዋል፥ እስራኤልም ሐሤት ያደርጋል።

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

UFO over Turkey? Signs and Wonders of The Most High. Antichrist Turkey & Co Are Under Judgment

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2023

💭 አስገራሚ ደመና በቱርክ ሰማይ ላይ፤ የልዑል እግዚአብሔር ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪዎቿ በፍርድ ላይ ናቸው

😲 ደማማ ደመና በእስላም መስጊድ ላይ አንዣበበ፣ ዋው!

💭 ቡርሳ በተሰኘችውቱርክ ከተማ ከትናንትና ወዲያ ጥር ፲፪፤በቅዱስ ሚካኤል ዕለት፤ በጠዋት ሰአታት ላይ አስገራሚ ቅርጽ ያለው ቀይ ደመና ሰማዩን ሲሸፍን ቪዲዮው ያሳያል።

ቡርሳ በተራራ ሰንሰለታማ ግርጌ ላይ ትገኛለች፣ ይህም ክስተቱን የበለጠ አሳማኝ ያደርገዋል።

ሞገድ መሰል ጥለት ሌንቲኩላርደመና በመባል ይታወቃል።

ከ፲፮/16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ቱርክ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን፣ አርመናዊ፣ አሦር እና የግሪክ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ደም በእጇ ላይ ይገኛል።

፳፻፲፫ ዓ. ጀምሮ ቱርክ ከኢራን፣ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ቻይና ጋር በመሆን ሰው አልባ አውሮፕላኖችንና አብራሪዎቻቸውን ለፋሽስቱ እና ዘር አጥፊው የኦሮሞ አገዛዝ በማቅረብ ላይ ትገኛለች። እነዚህ የጦር አውሮፕላኖች የሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያኖችን፣ ገዳማትን፣ አብያተ ክርስቲያናትን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ ቤቶችን እና ሲቪል ተቋማትን በማጥቃት ከ ሚሊዮን በላይ ወገኖቻችንን ጨፍጭፈዋል

እንግዲህ አሁን ✞የቃል ኪዳኑ ታቦት ወደ ምስራቅ እና ወደ ምዕራብ በሚወስደው መንገድ ላይ ምልክት እያስተላለፈ ነው። ቻይና፣ አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ቱርክ፣ ኢራን እና አረቢያ ኢትዮጵያን የጠለፈውን የፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝን፤ ቆሻሻውንአብዮት አህመድ አሊ መደገፍ ማቆም አለባቸው። ይህ ጨካኝ አገዛዝ ከሁለት አመት በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የአክሱም ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችን በጅምላ ጨፍጭፏል፤ በረሃብ ጨርሷልአሁን የበቀል ጊዚ መጥቷል!

😲 Blood-red Cloud Hoveringover an Islamic Shrine, Wow!

💭 Video shows a UFO-shaped RED cloud covering the sky in the early morning hours in Bursa, Turkey, on Jan. 19.

Bursa lies at the base of a mountain range, which makes the phenomenon more likely.

The wave-like pattern is known as a lenticular cloud.

👉 Courtesy: CTV

My Note: From the 16th century until today, Turkey has the blood of millions of Ethiopian, Armenian, Assyrian and Greek Orthodox Christians on its hands.

Since 2020, Turkey, alongside Iran the UAE and China deliver drones and their operators to the fascist and genocidal Oromo regime of Ethiopia. These combat drones attacked Christians of Northern Ethiopia, Monasteries, Churches, Schools, Hospitals, homes and and civilian facilities — resulting in more than 1 million deaths

Well, now ✞The Ark of The Covenant is Transmitting a signal on a path to the EAST and to the WEST. China, Europe, America, Russia, Ukraine, Turkey, Iran and Arabia, STOP supporting the fascist Oromo regime of evil Abby Ahmed Ali in Ethiopia. This brutal regime has massacred and starved to death over a million Orthodox Christians of Axumite Ethiopia in under two years.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: