😇 አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል። እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና
❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፩]❖❖❖
- ፩ እግዚአብሔር በአማልክት ማኅበር ቆመ፥ በአማልክትም መካከል ይፈርዳል።
- ፪ እስከ መቼ ሐሰትን ትፈርዳላችሁ? እስከ መቼ ለኃጢአተኞች ፊት ታደላላችሁ?
- ፫ ለድሆችና ለድሀ አደጎች ፍረዱ፤ ለችግረኛውና ለምስኪኑ ጽድቅ አድርጉ፤
- ፬ ብቸኛውንና ችግረኛውን አድኑ፤ ከኃጢአተኞችም እጅ አስጥሉአቸው።
- ፭ አያውቁም፥ አያስተውሉም፤ በጨለማ ውስጥ ይመላለሳሉ፤ የምድር መሠረቶች ሁሉ ተናወጡ።
- ፮ እኔ ግን። አማልክት ናችሁ፥ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ፤
- ፯ ነገር ግን እንደ ሰው ትሞታላችሁ፥ ከአለቆችም እንደ አንዱ ትወድቃላችሁ አልሁ።
- ፰ አቤቱ፥ ተነሥ፥ በምድር ላይ ፍርድ፥ አንተ አሕዛብን ሁሉ ትወርሳለህና።
❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፪]❖❖❖
- ፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።
- ፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።
- ፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
- ፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።
- ፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤
- ፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥
- ፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
- ፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።
- ፱ እንደ ምድያምና እንደ ሲሣራ፥ በቂሶንም ወንዝ እንደ ኢያቢስ አድርግባቸው።
- ፲ በዓይንዶር ጠፉ፥ እንደ ምድርም ጕድፍ ሆኑ።
- ፲፩ አለቆቻቸውን እንደ ሔሬብና እንደ ዜብ፥ ታላላቆቻቸውንም እንደ ዛብሄልና እንደ ስልማና አድርጋቸው።
- ፲፪ የእግዚአብሔርን መሠዊያ እንወርሳለን የሚሉትን።
- ፲፫ አምላኬ ሆይ፥ እንደ ትቢያ በነፋስ ፊትም እንደ ገለባ አድርጋቸው።
- ፲፬ እሳት ዱርን እንደሚያቃጥል፥ ነበልባልም ተራሮች እንደሚያነድድ፥
- ፲፭ እንዲሁ በቍጣህ አሳድዳቸው፥ በመቅሠፍትህም አስደንግጣቸው።
- ፲፮ ፊታቸውን እፍረት ሙላው፥ አቤቱ፥ ስምህንም ይፈልጋሉ።
- ፲፯ ይፈሩ ለዘላለሙም ይታወኩ፤ ይጐስቍሉ ይጥፉም።
- ፲፰ ስምህም እግዚአብሔር እንደ ሆነ፥ በምድር ሁሉ ላይም አንተ ብቻ ልዑል እንደ ሆንህ ይወቁ።
😇 ይህ ደግሜ ደጋግሜ የምዘምረው ድንቅ የመዝሙር ዳዊት/ የመዝሙር ዘአሳፍ/ ማኅሌት መዝሙር ዘአሳፍ ክፍል ነው።
“አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል። እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ። ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ። አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።”
😇 የእግዚአብሔር ቃል በእውነት ድንቅ ነው!!!
ዛሬ በሃገራችን እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ ይሄ እኮ ነው! እነማን “እኔ ብቻ!፣ የኔ! የኔ! ሁሉም ኬኛ!” እያሉ ይሉኝታና ጸጸት በሌለው መልክ እንደሚጮኹ፣ እነማን ሕዝባችንን በምክርና በማታለያ ቃላት እየሸነገሉ ለማደናበርና ለማሳመን እንደሚሞክሩ፣ እነማን እንደሚዋሹና ሀሰተኛ ፍርድንም እንደሚሰጡ፣ እነማን የኢትዮጵያን ሕዝብ ለማጥፋት እንደሚሹ፣ እነማን ቅድስት ኢትዮጵያን ለመውረስ እንደሚተጉ፣ እነማን “ኢትዮጵያ ትፈርሳለች፣ እናፈርሳታለን!” እንደሚሉ፣ እነማን በተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን እግዚአብሔር አምላኳ ላይ በመነሳት በከህደት ከባዕዳውያኑ እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር ቃል ኪዳን እንደሚያደርጉና እንደሚያብሩ በግልጽ እያየነው ነው።
😇 መንፈስ ቅዱስ በላዩ ያላደረበት ‘ሰው’ ወይንም አህዛብ 💓 ፍቅርን በጭራሽ አያውቅም!
❖❖❖[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፫፥፪፡፫]❖❖❖
“ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ። ድሆችንም ልመግብ ያለኝን ሁሉ ባካፍል፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም።”
የሚገርም እኮ ነው፤ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎቹ አህዛብ ይህን ሁሉ ክርስቲያን ወገናችንን ከገፉ፣ ከጨፈጨፉና ካስራቡ በኋላ እንኳን ምንም ዓይነት ግፍና ወንጀል እንዳልፈጸሙ ወጥተው በድፍረት የሚናገሩት፣ ምክርና ማስጠንቀቂያ የሚሰጡት፣ “ምንም አላጠፋነም እንዲያውም ያንሰናል እኛ ነን የተበደልነው” እያሉ ያለ ሃፍረትና ጸጸት የሚቀበጣጥሩትና ያለጸጸት እንደቀድሞው አኗኗራቸው እያፌዙ መኖራቸውን ለመቀጠል የሚሹት እነማን መሆናቸውን በደንብ አውቀናል። እነዚህ አረመኔ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮች እኮ ከእግዚአብሔር ያልሆኑ፣ መንፈስ ቅዱስ ያላደረባቸው፣ ፍቅርን የማያውቁና ለማዘን እንኳን ብቁ ያልሆኑ ናቸው። ስለዚህ ለጸጸት ወይንም ለንስሐ የመብቃት እድላቸው በጣም ትንሽ ነው። ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ከስልሳ ሚሊየን በላይ አክሱም ጽዮናውያንን በጥይት፣ በረሃብ፣ በበሽታ እና በስደት ያጠፏቸው ብሎም ዛሬ የምናያትን ሃገረ ኢትዮጵያን የበከሏት እነዚህ ፍቅርን በጭራሽ የማያውቋት የዘመናችን አማሌቃውያን ናቸው።
እነዚህ ከሃዲዎች፣ እነዚህ እኹይ የጥላቻና የጥፋት መልዕክተኞች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሙሉ በሙሉ እስካልተጠረጉ ድረስ ኢትዮጵያ ሰላም አይኖራትም፣ አትፈወስም፣ አትነሳም!
የሃገራችንን ጠላቶች እግዚአብሔር በቍጣው ያሳድዳቸው፣ በመቅሰፍቱም ያስደንግጣቸው!!!
______________