Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2022
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 13th, 2022

የክልል ባንዲራን አቃጥሉ | የትንቢት መፈጸሚያዎቹ ጋሎች ጽዮናውያኑን ፩በ፩ እየጨረሷቸው ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 13, 2022

የሉሲፈርን ባንዲራ አቃጥሉት! የጽዮን ቀለማት ያረፉበትን ኃያሉን የአፄ ዮሐንስ ሰንደቅን አውለብልቡ። ግብዝ የአማራ ልሂቃን ስላውለበለቡት በእልህ ለመቃረን አትሞክሩ፤ ጅልነት ነው! አደገኛ የሆነ ዔሳዋዊ አካሄድም ነው! በምቀኝነት መንፈስ መንጠቅ ለሚወዱት ለእነርሱ አያምርባቸውምና አይገባቸውም፤ ለእናንተ ግን ስለሚገባችሁ ያምርባችኋልና የጽዮንን ሰንደቅ አውለብልቡ፤ ኢትዮጵያዊነታችሁን ከፍ አድርጉ፤ እግዚአብሔር አምላክ ‘ተጋሩ’፣ ‘አማራ’፣ ‘ኦሮሞ’ ወዘተ የተሰኙትን የስጋ ማንነቶችንና ምንነቶችን እንዲሁም መጠሪያዎችን አያውቃቸውም። ሐቅ ሁሌም ሐቅ ነውና ይህን ሐቅ ተቀብላችሁ ዲያብሎስን በትጋት ከተቃውማችሁ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተዓምር እናያለን! 100%

❖❖❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፪፥፲፰፡፳]❖❖❖

ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።

ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ። እናንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላችኋል፥ ሁሉንም ታውቃላችሁ።

ዛሬም ሕጻኗ ዘመዴ የሕወሓትን ባንዲራ፣ የቻይናን እና የአሜሪካን ባንዲራ (ኳስ ላይ የተቀባ) ስታይ ሁሌ በከፍተኛ ፍራቻና ድንጋጤ ትበረግጋለች! በተለያዩ ቀናት አሳይተናት ነበር። የሚይስደንግጣት የሉሲፈር ኮከብመሆኑ ነው።

ሕወሐት ከሰላሳ አንድ ዓመታት በፊት ድል የቀናውና እስከ አዲስ አበባ ዘልቆ ሃገሪቷን ሊቆጣጠር የቻለው፤ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ከትግራይ ክልል ባለማውጣቱ የጽላተ ሙሴ ድጋፍ ስለነበረበት፣

፳፩ ኅዳር ፳፻፲፬ ዓ.

በጽዮን ማርያም ክብረ በዓል ዕለት ሕወሓቶች የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ በቤተ ክርስቲያን ላይ በመስቀላቸው እግዚአብሔር ተቆጥቷል፤ እመቤታችንም ከጥልቅ ሐዘን ጋር እንባዋን እያነባች ነው።

ጽዮናውያን ደማቸውን በከፈሉት መስዋዕት ላይ ኢአማንያኑ እንዲህ ያለ ትልቅ ድፍረት በማሳየታቸው የትግራይ ሠራዊት ከደብረ ብርሃን ይመለስ ዘንድ ግድ ሆኗል፤ ሕወሓትም ያበቃለት ያኔ ነበር፤ በወቅቱ፤ ! ወዮላችሁ!” ብለን ነበር።

አብዛኛው ወገን ጠላቱን ለይቶ ለማወቅ ስለአልቻልና ስለአልፈለገ ነው እንጂ እነዚህ አረመኔውች እኮ ምኞታቸውንና ጎላቸውን በግልጽ ነግረውናል፣ በተግባርም እየሳዩን ነው። ባዕድውያኑ እነ ፔካ ሃቪስቶ (የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር) ኦሮሞዎች ሰሜናውያኑን በተለይ የትግራይ ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ የማጥፋት ካልቻሉም በመቶ ዓመት ወደኋላ ሊመልሷቸው እንዳቀዱ ጠቁመውናል። ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኳቸው ደግሞ ደቡባውያንን፣ አማራዎችን፣ ጉራጌዎችን፣ ሕወሓቶችን፣ ሻዕቢያዎችን (የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ ጅሃዳውያን) እንዲሁም ባዕዳውያኑን መሀመዳውያንና ዔዶማውያኑን ከጎናቸው አሰልፈዋቸዋል።

እንግዲህ ላለፉት አራት ዓመታት በተደጋጋሚ ስናስጠነቅቅበት የነበረ ጉዳይ ነው። “የትግራይ ዲያስፐራ የሕወሓትን የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ አታውለብልቡ፤ ምንም የሚያመጣው በጎ ነገር የለም፤ እንዲያውም የሕዝባችንን የሰቆቃ ጊዜ ያራዝምብናል፤ የትንቢት መፈጸሚያ ለሆኑት የዋቄዮ-አላህ አርበኞች ጉልበት ይሰጣቸዋል።

ለወንድማችን ለድምጻዊ ዳዊት ነጋ ነፍሱን ይማርለት።✞✞✞ የእርሱም ገዳዮች ኦሮሞዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ እነ ሽመልስ አብዲሳ፣ እነ ጀዋር መሀመድና አጋሮቻቸው የሻዕብያና ሕወሓት ምንሊካውያን እንደሚሆኑ አልጠራጠረም። በትግራይ ከፈጸሙት እጅግ በጣም ከባድ ወንጀል ሰውን ለማስረሳት፣ አጀንዳ ለመቀየርና ጭፍጨፋውንም ለመቀጠል አርቲስቶችን፣ ጋዜጠኞችን፣ ስፖርተኞችን ወዘተ ያግታሉ፣ ይገድላሉ። ግራኝና ጭፍሮቹ እነ ብርሃኑ ጁሉ፣ ጂኒ ጀዋርና እስክንድር ነጋ ወደ ወጭ እንደተላኩ እነዚህ እስራቶችና ግድያዎች መፈጸማቸው በድጋሚ በአጋጣሚ አይደለም። እነዚህ ግድያዎች በዚህ መልክ እንደሚካሄድ ላለፉት አራት ዓመታት መዝግበነዋል።

ጽዮናውያን የዋሖችና ግድየለሾች ስለሆኑ ሁሉንም ነገር ተገቢ ባልሆነ መልክ “እግዚአብሔር ያውቃል!” እያሉ በዝምታና በትዕግስት እያለፉት ነው እንጅ በጽዮናውያን ላይ ብዙ ያልተጣሩ ግድያዎች በአዲስ አበባ ሳይቀር ተፈጽመዋል። እኔ በግሌ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከተገደሉ በኋላ ላለፉት አሥር ዓመታት በአዲስ አበባ ኦሮሞዎች ጽዮናውያንን ባገኙበት፣ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እያሳደዱ እንደሚገድሏቸው ምስክር ለመሆን በቅቻለሁ። ቤተሰቦቼ ከድኽነት አውጥተዋቸው፣ ቤት ሰርተውላቸውና ቤተሰብ እንዲመሠርቱ የረዷቸው ኦሮሞዎች እኔን ራሴን ወትውተው ወደ ጫካ ከወሰዱኝ በኋላ ሊተናኮሉኝ ሲሉ ገደል ገብተው የተከሰከሱ በኋላም ለእብደት መብቃታቸውን አስታውሳለሁ። ሌሎች ብዙ ምሳሌዎች አሉ። በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ጽዮናውያን ወገኖቼ፤ “በየሕክምና ማዕከላቱ/ በየሆስፒታሉ ካሉ መሀመዳውያን/ኦሮሞ/ኦሮማራ ‘ሐኪሞች’ ተጠንቀቁ፤ የረጅም ጊዜ ሤራዊ ተልዕኮ ያላቸው የዲያብሎስ ጭፍሮች ናቸው ይመርዟችኋል” በማለት ሳስጠነቅቅ ነበር። አገር ቤት ምን እየተካሄደ እንደሆነ በይበልጥ ልናይ የምንችለው የዲያስፐራ ኢትዮጵያውያን ነን። እነ አቶ ልደቱ አያሌውን፤ “ላንድማርክ” በተሰኘው ክሊኒክ ሕክምና ከማግኘት ተቆጠቡ፤ ኦሮሞ ያልሆኑ ተዋሕዷውያን በቃሬዛ ሲወጡ ለአምስት ዓመታት ያህል በግሌ ተከታትየ/ታዝቤ ነበር፤ የክሊኒኩ ባለቤት ኦሮሞ ናቸው። እነዚህ አውሬዎች በሰሜናውያን ላይ ከፍተኛ፤ እጅግ ከፍተኛ ጥላቻ ነው ያላቸው።” ስል ነበር። አንዳንዴ እንዳውም በአዲስ አበባ አደባባዮች ላይ ሆኜ በድፍረትና በእብደት!

ዛሬ የኦሮሞዎችን ጅሃድና ከሁሉም አቅጣጫ የተሠነዘረውን ጥቃት በግልጽ እያየነው ነው። ይህ ደግሞ ኦሮሞዎችን ለማንገስ በሚሠሩትና ከራሳችን አብራዝ በወጡት የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ከሃዲዎች ጭምር (የሉሲፈርን ባንዲራ ከጽዮን ማርያም አስበልጠው በማስተዋወቅ ላይ ባሉት ‘ተጋሩዎች’ ጭምር። ሁሉም ስለ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ምን ያህል ግድ እንዳልሰጣቸው በእነዚህ ቀናት ታዝበናቸዋል። ሜዲያዎቹ ምን? እንዴትና ለምን? እንደሚያቀርቡ እንታዘባቸው።

ባጠቃላይ የጽዮን ለሆኑት ሰሜን ኢትዮጵያውያን በተለይ ለትግራይ ኢትዮጵያውያን ዛሬም ደግሜ የምለው፤ በደቡባውያኑ/ኦሮሞዎቹ የትንቢት መፈጸሚያዎች በኩል ዲያብሎስ የእናንተ የሆኑትን ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትን፣ ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ጽላተ ሙሴን፣ ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን፣ የጽዮንን ሰንደቅ፣ ግዕዝ ቋንቋን፣ ባጠቃላይ ማንነታችሁን እና ምንነታችሁን ብሎም ድንግል ነፍሳችሁን ሊነጥቃቸው ዳርዳር በማለት ላይ ነውና ዋ! በጣም ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ!

የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያን + ተዋሕዶን + አፄ ዮሐንስ የሰጡንን የጽዮንን ሰንደቅ በጭራሽ ለጠላት ማስረከብ የለበትም፤ አሊያ ወጣቱ የኤርትራ እጣ ፈንታ ብቻ ነው የሚገጥመው፤ አሁን ሞኝነት በቃ! በቃ! በቃ!

❖ ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ”ዲያቢሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና” ብሎ ስለነገረን ወደ ሕይወታችን በቅናት ቁጣ እየመጣ የሚያመሰቃቅለንን፣ ግራ የሚያጋባንን፣ የሚያባክነንን፣ የእኛ የሆነውን የሚነጥቀንን ዲያቢሎስ በሰይፈ ሥላሴ ጸሎት ልናርቀው እና ልንርቀው ይገባል። [ራዕ. ፲፪÷፲፪]

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »