በመላው ዓለም ብዙ ሰዎች ራሳቸውን እንዲህ እየሳቱ በመውደቅ ላይ ናቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 16, 2022
😔 ምስኪን! በቪዲዮው የሚታዩንን ዓይኖቿን ልብ ብለን እንመልከት፡ ዋይ! ዋይ! ዋይ!
ክላራ ፋይፈር (Clara Pfeffer) የተሰኘችው የጀርመን ዜና ቴሌቪዥን ጣቢያ፤ ኤን.ቴ.ቫው (ntv)ጋዜጠኛ የቀኑን አስደንጋጭ ወቅት አምጥታለች። የፖለቲካ ዘጋቢዋ ማክሰኞ ማለዳ በዜና ጣቢያ ntv የ”ቅድመ ጅምር ዝግጅት” ላይ እራሷን ስታ ወድቃለች። በቀጥታ ስርጭት ከአንድ ፖለቲከኛ ጋር ቃለ ቃለ መጠይቅ እያደረገች ሳለ፣ ድንገት አድክሟት የጥያቄ ዓረፍተነገሯን እንኳን መጨረስ አቃታት።
ወደ ሆስፒታል ተወስዳ ክትትል እየተደረገላትና እየተሻላትም እንደሆነ የስራ ባልደረባዋ በትዊተሩ አስታውቋል።
እንግዲህ ይህ ሁሉ ነገር የኮቪድ ክትባቱ ያመጣው ጣጣ መሆኑ ነው፤ የሚገርመው ደግሞ ጋዜጠኛዋ ለክትባቱ ቅስቀሳ በምታደርግበት ወቅት ይህ አሳዛኝ ሁኔታ መከሰቱ ነው።
“የጉንፋን ክትባት እንኳን በጭራሽ አልከተብም” ስትል የነበረችዋ የአሜሪካ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ፎክስ (Fox)እና ቢ.ኢ.ቲ (BET) ጋዜጠኛ/ትርኢት አቅራቢ የሆነችው ዌንዲ ዊሊያምስ/ Wendy Williamsባለፈው መስከረም የኮቪድ ክትባቱን ሙሉውን (ሦስት ጊዜ) ከወሰደች በኋላ እራሷን ስታና በከፊል ሽባ ሆና ለተሽከርካሪ ወንበር በቅታለች። ወደዚህ ገብተው ያንብቡ። አሁን ሥራዋንም አጥታለች፣ ገንዘቧንና ንብረቷንም በነፃነት እንዳትጠቀም ባንኮች እያገዷት ነው።
አሳዛኝ ክስተት ነው፤ በመላው ዓለም ስፖርተኞች ሜዳ ላይ እራሳቸውን እየሳቱ ሲወድቁ ይታያሉ። ከታወቁት ስፖርተኞች እንኳን ካለፈው ዓመት ጀምሮ አራት መቶ አራት የኮቪድ ክትባትን የወሰዱ ስፖርተኞች ሕይወታቸውን አጥተዋል። ወደዚህ ገብተው ያንብቡ።
💭 NTV – Clara Pfeffer im Live Interview -15.02.22– Schocksekunde— -bricht einfach zusammen
Am frühen Dienstagmorgen musste ein Krankenwagen zum Nachrichtensender ntv gerufen werden. Die Reporterin und Moderatorin Clara Pfeffer war während eines Live-Gesprächs plötzlich umgekippt.
Clara Pfeffer sorgt für den Schockmoment des Tages: Die Politik-Reporterin ist am Dienstagmorgen beim „Frühstart“-Talk des Nachrichtensenders ntv zusammengebrochen. Während sie gerade in einer Live-Schalte den stellvertretenden Unionsfraktionsvorsitzenden Sepp Müller (33) interviewte, stockte sie plötzlich und konnte ihren Satz nicht mehr zu Ende formulieren.
ntv-Reporterin Clara Pfeffer wurde von Talk-Gast Müller aufgefangen
Dann verlor Pfeffer ihr Gleichgewicht und versuchte sich am Tisch festzuhalten. Interviewgast Müller eilte sofort herbei und fing die Journalistin auf und fragte, ob „alles okay“ sei. Die Regie reagierte prompt und schaltete zu Pfeffers Moderationskollegen Daniel Schüler (31) am Nachrichtenpult, während man im Hintergrund noch den Satz hörte, dass man lieber „abbrechen“ sollte.
Schüler gab dann in den 8-Uhr-Nachrichten Entwarnung und versicherte, dass es Pfeffer „schon wieder besser“ gehe. Später meldete sich ntv-Chefredakteurin Sonja Schwetje bei Twitter zu Wort. „Nach einem Schwächeanfall on air geht es unserer Reporterin wieder besser. Sie wird medizinisch versorgt.“
______________
Leave a Reply