Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2022
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 18th, 2022

Storm Eunice at London Airport: Pilots Struggle to Land Planes Safely

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2022

💭 Planespotters sometimes get a ribbing but one man’s enthusiastic efforts documenting the battles of pilots to land at Heathrow in Storm Eunice on Friday has earned him a worldwide fan club. With a breathless, but knowledgeable commentary Big Jet TV – which normally specialises in what most people would regard as the fairly dull comings and goings from one of Europe’s busiest airports – is providing a ringside seat to a day of high drama. Viewers are tuning into Jerry Dyer’s channel on YouTube in their thousands as he livestreams dramatic scenes of passenger jets being buffeted side to side as pilots struggle to land them safely. It makes for strangely riveting viewing and, as more and more people have shared the link, his followers have rocketed. More than 190,000 people at any one time are logged onto his YouTube channel on Friday, with Mr Dyer providing a dramatic account of crews’ efforts as planes queue above the airport to land.

Read in full here: https://www.telegraph.co.uk/news/2022…

👉 Courtesy: The Telegraph

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በቤልጅሙ ጉባኤ ዶ/ር ቴድሮስ በግራኝ ፈንታ? ገዳዩ አህመድ የት አባቱ ገባ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2022

🐍ጉባኤው ዋና ዓላማና ተልዕኮ ይህ ነው፤ ተክክክክክተቡ! 🐍

_______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Shock Storm Dudley Ravages Europe | Never Invite a Genocider

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2022

💭 አስደንጋጭ ማዕበል ዱድሊ አውሮፓን እያመሳት ነው | የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጻሚውን አይጋብዙ

✞ ጽዮናውያን ባፋጣኝ 😈 የሉሲፈርን/ ቻይናን ባንዲራ አስወግዱ!

😈 Wherever Evil Abiy Ahmed Goes, He Leaves a Path of Death & Destruction

😈 ጂኒው አብይ አህመድ በሄደበት ሁሉ የሞት እና የጥፋት መንገድን ጥሎ ይሄዳል

[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”

[John 10:10]

The thief comes only to steal and kill and destroy”

💭 EU Invites + AI Protests Egypt’s Al-Sisi-s visit in Brussels, but Not Genocider Abiy Ahmed’s | Wow!

Genocide against Christian Tigray, Ethiopia. ✞

Jihadists + Genociders in Brussels

Abiy Ahmed Ali

Ahmed Shide

Redwan Hussein

Shame on you, Europe!

Shame on you, Amnesty International: Flag carrier of hypocrite human rights Industry!

War Criminal Abiy Ahmed Told by The EU to Lift the state of emergency to Enable him to Participate at EU – AU Summit tomorrow? It would be a big shame if The EU decided to invite this evil monster to Brussels.

💭 የጦር ወንጀለኛው አብይ አህመድ በአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ እንዲሳተፍ ለማስቻል የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታውን እንዲያነሳ በአውሮፓው ሕብረት ተነግሮታል ማለት ነው።

አምነስቲ ኢንተርናሽናልም የትግራይ ተዋጊዎች ፈጽመውታል ያለውንም ወንጀል ከዚህ ስብሰባ አንድ ቀን አስቀድሞ ማውጣቱ በአጋጣሚ አይደለም። ሁሉም መርዛማውን ችግኛቸውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ለማዳን ብዙ እየጣሩ ነው። ግን አይሳካላቸውም!

ከነገ ጀምሮ፤ ከ ፌብሯሪ 17 እስከ 18 ድረስ የአውሮፓ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት እንዲሁም የየራሳቸው አባል ሀገራት መሪዎች በብራስልስ ቤልጂም ለስድስተኛው የአውሮፓ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ላይ ይገናኛሉ።

🔥 የአውሮፓ ህብረት ይህን ክፉ ጭራቅ ወደ ብራስልስ ለመጋበዝ ከወሰነ ትልቅ አሳፋሪ ነው።

February 15, 2022 Ethiopia’s monkey parliament has voted for an early end to a six-month state of emergency, which was imposed in last November as Tigray forces fighting the government and their allies advanced towards the capital Addis Ababa.

February 16, 2022 Amnesty International accuses Tigrayan fighters of gang rape and assault in Ethiopia’s Amhara region.

February 17, 2022 Oromo war criminal monster was invited to join the leaders of the European Union (EU) and the African Union (AU) at the sixth European Union – African Union summit in Brussels.

Coincidence? I don’t think so! They are all conspiring together. They behaved the same way in the former Yugoslavia against Orthodox Serbia.

May be the EU are content with the evil deeds of genocider Abiy Ahmed Ali. They might even allow him to take the seat on the infamous seat No. 666 in the European Parliament chamber in both Brussels and Strasbourg. Could the European Union really be a precursor to Antichrist’s rule?

[Matthew 23:23] “Woe to you, teachers of the law and Pharisees, you hypocrites! You give a tenth of your spices–mint, dill and cumin. But you have neglected the more important matters of the law–justice, mercy and faithfulness. You should have practiced the latter, without neglecting the former.

😈 Everything Evil Abiy Ahmed Touches Dies

💭 The Siege of Ottawa & The Siege of Tigray : No Coincidence! የኦታዋ እና የትግራይ ከበባ፡ በአጋጣሚ አይደለም!

💭 The Siege of Ottawa, Canada

💭 ኦታዋ፤ የተከበበች ከተማ

የጀስቲን ትሩዶን የወረርሽኝ ፖለቲካ በሚቃወሙት የጭነት መኪና ነጅዎች ሳቢያ የኦታዋ ከንቲባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በከተማዋ አወጀ (ልክ እንደ ግራኝ)

😈 Everything Evil Abiy Ahmed Touches Dies: Turkish Lira’s Historic Crash

💭 ጂኒው አብይ አህመድ የነካው ነገር ሁሉ ሞተ ፥ የቱርክ ሊራ ታሪካዊ ውድቀት

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቤልጂም፤ እነ ግራኝ እየታደኑ ነው | ነፍሰ ገዳዮች የሽብር ቋንቋ ብቻ ነው የሚገባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2022

_____________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቤልጂም፤ ወንጀለኛው ግራኝ እንደሌሎቹ የአፍሪቃ መሪዎች ያለ አቀባበል አልተደረገለትም፤ የት ነበር?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2022

💭 በብሩሰል ቤልጂም የአውሮፓው ሕብረት የስብሰባ አዳራሽ ለአፍሪቃውያን መሪዎች የተደረገ ሙሉ የአቀባበል ሥነስርዓት፤ ወንጀለኛው ግራኝ የለም! በመሬት ውስጥ ደብቀው ወደዚህ አዳራሽ ያስገቡት ይመስላል። የሮቦት-መሰል እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የሚታዩት አፍሪቃውያኑ መሪዎች ሁሉ በሊመዚን ሲገቡና አቀባበል ሲደረግላቸው በደንብ ታይተዋል። ግራኝን ወደ ‘ቺፕ’ መለዋወጫ ሆስፒታል ወስደውት ይሆን? አውሬው ፎቶው ላይ እንደሚታየው ቀንድ ያበቀለ ጋኔን ገጽታ ነው ያለው።

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ልክ ከአስር ዓመታት በፊት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊም የመጨረሻ ቀናቸውን ያሳለፉት በዚህችው የቤልጂም ዋና ከተማ መሆኑን እናስታውስ። እሳቸውስ ምናልባት በበጎ ጊዜ ተገላግለዋል፤ እነዚህ የአፍሪቃ መሪዎቹ ሁሉ ግን ሉሲፈርን ያገለግሉ ዘንድ የተቀበረባቸውን ቺፕ ባትሪ ለመሙላት ወደ ብሩሴል የመጡ ይመስላሉ።

የሚገርመው ደግሞ በዚህ የአውሮፓና አፍሪቃ መሪዎች ጉባኤ ላይ የተገኙት የአፊቃ ፕሬዚደንቶችና ጠቅላይ ሚንስትሮች ቁጥር ከሳምንት በፊት በአዲስ አበባ ከተገኙት የአፍሪቃ መሪዎች ቁጥር በእጥፍ ብዙ ነው። እንዲያውም ወደ ብሩሴል ከመጡት የአውሮፓውያኑ መሪዎች የአፍሪቃውያኑ መሪዎች ቁጥር በጣም ከፍ ይላል። ዋው!😲

💭 ለመሆኑ፤ የሲ.አይ.ኤ ችግኝ፣ የግራኝ ሞግዚትና የአረቦች ጭፍራው ከሃዲው አረመኔ ኢሳያስ አፈወርቂ 😈 ለምን ወደ ብሩሰል አልተጋበዘም? ለአዲስ አበባው የአፍሪቃ ሕብረት ስብሰባም አልሄደም! ግን፤ ይህ አረመኔ በቅርቡ እንደሚደፋ 100% እርግጠኛ ነኝ!

________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Anger of Africans on The Sidelines of The EU -AU Summit in Brussels

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2022

💭 በቤልጂየም የሚኖሩ የኢትዮጵያ፣ የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ኮሞሮስ ዜጎች በትናንትናው ሃሙስ ዕለት በብራስልስ ከሚገኘው የአውሮፓ ምክር ቤት ጥቂት ሜትሮች ርቀው በመገኘት ወንጀለኞቹን ፖለቲከኞች እንዲህ በማደን ላይ ነበሩ።

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተደብቋል፤ ሌሎቹ የአፍሪቃውያን መሪዎች ሁሉ በሊመዚን ሲገቡና አቀባበል ሲደረግላቸው በደንብ ታይተዋል፤ እርሱን ግን ደብቀው ነው ወደዚህ አዳራሽ ያስገቡት። ግን የበሻሻ ቆሻሻ እየታደነ ነው!

💭 A few meters from the European Council in Brussels, nationals of Ethiopia, DRC and Comoros living in Belgium and coming from other European countries all had the same objective to hunt down their respective corrupt criminal politicians like this.

_______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: