Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2022
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 26th, 2022

Mysteries of The Ukraine War | Kiev RUSt + Halyna Hutchins + Armenia + Ethiopia + Ark of The Covenant

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2022

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

💭 የዩክሬን ጦርነት ምስጢር | የኪየቭ ሩስ + የሐሊና ሃትቺንስ ግድያ + አርሜኒያ + ኢትዮጵያ + ኦርቶዶክስ ክርስትና + የቃል ኪዳኑ ታቦት

Mathias RUST (Kremlin Caper)

The Film ‘RUST’

Alec Baldwin

Halyna Hutchins (UKRAINE)

KIEVAN RUS/ የኪየቭ ሩስ

የ “ሩስት” ፊልም ቤተ ክርስቲያን

Tricolor of Zion/ የጽዮን ቀለማት (Rainbow)

TPLF colors/ የሕወሓት ቀለማት

Halyna Hutchins/ ዪክሬናዊቷ የፊልም ካሜራ ባለሙያ ‘ሐሊና ሃትቺንስ’

KIEV (KIEVAN RUS = RUST) / ሩስት/ረስት – የኪየቭ ሩስ

RUST-Church/ ARMENIAN Church Addis Ababa

ARMENIAN Church / የአርመኒያ ቤተ ክርስቲያን-አዲስ አበባ

Tricolor of Zion/ የጽዮን ቀለማት (Rainbow) Close to The “RUST” CHURCH

Ark of The Covenant/ ጽላተ ሙሴ

🔥 28 May 1987 – Moscow Adventure 🔥

✈︎ ✈️Mathias Rust: German Teenager Who Flew to Red Square ✈️✈︎

In 1987 a West German teenager shocked the world, by flying through Soviet air defences to land a Cessna aeroplane in Red Square. He was jailed for more than a year – but a quarter of a century later, he has no regrets.

The current Patriarch of The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is Abuna Mathias. Abuna Mathias is literally ‘banned’ from traveling to Moscow.

🔥 ግንቦት 28 ቀን 1987 – የሞስኮ አድቬንቸር 🔥

✈︎ ወደ ሞስኮው ቀይ አደባባይ የበረረው ጀርመናዊ ታዳጊ ማትያስ ሩስት ✈︎

እ.ኤ.አ. በ 1987 አንድ የምዕራብ ጀርመናዊ ታዳጊ በሶቪየት አየር መከላከያዎች ውስጥ በመብረር ሴስና አውሮፕላን በቀይ አደባባይ ላይ በማረፍ ዓለምን አስደነገጠ። ከአንድ አመት በላይ ታስሯል ፥ ሩስት ግን ከሩብ ምዕተ-አመት በኋላ ግን ምንም አይጸጸትም።

አቡነ ማትያስ ወደ ሞስኮ እንዳይሄዱና ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጋር ጥብቅ ግኑኝነት እንዳይኖራቸው በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ እና በኤዶማውያኑ የምዕራቡ ዓለም አማካሪዎቹ ታግደዋል።

💭 “ግራኝ አህመድና ለማ መገርሳ አቡነ ማትያስን ከሩሲያ ለማስመለስ ፕሬዚደንት ግርማን ገድለዋቸው ይሆን?”

🔥 27 September 2020 Nagorno-Karabakh War🔥

Turkey & Azerbaijan Begun Jihad Against Orthodox Armenia. Orthodox Russia Hesitated to help Orthodox Armenia. Orthodox Ukraine & Jewish Israel supported Muslim Azerbaijan. Wow!

🔥 27 ሴፕቴምበር 2020 የናጎርኖካራባክ ጦርነት 🔥

ቱርክ እና አዘርባጃን በኦርቶዶክስ አርሜኒያ ላይ ጅሃድ ጀመሩ። ኦርቶዶክስ ሩሲያ ኦርቶዶክስ አርመንን ለመርዳት አመነታች። ኦርቶዶክስ ዩክሬን እና አይሁድ እስራኤል ሙስሊም አዘርባጃንን ደግፈዋል። ዋው!

🔥 21 October 2020 – The RUST Tragedy🔥

Ukrainian cinematographer Halyna Hutchins, fatally shot on the movie set “RUST,” – a WESTERN filmed in New Mexico. The “RUST” CHURCH. Earlier: Halyna Hutchins Celebrating Orthodox Christmas in Kiev.

ዪክሬናዊቷ የፊልም ካሜራ ባለሙያ ሐሊና ሃትቺንስ “ሩስት/ረስት/RUST = ዝገት” በተሰኘው የፊልም ቀረጻ ወቅት ተገደለች። ታዋቂው የፊልም ተዋናይ አሌክ ቦልድዊን በአሜሪካዋ የ ኒው ሜክሲኮ ግዛት ውስጥ ፊልም ቀረፃ ላይ ሳለ አረር አልባ /በቴአትር ጭውውቶች ላይ መጠቀሚያ ወይም የሩጫ ማስጀመሪያ ዓይነት የሚያስፈነጠር አረር የሌለው/ መስሎት በስህተት በተኮሰው እውነተኛ ጥይት የጎረሰ ሽጉጥ የቀረፃው የፎቶግራፊ ዳይሬክተር የሆነችው ዩክሬናዊቷ ሐሊና ተገደለች። ለፊልሙ ከተዘጋጁት አስገራሚ ነገሮች አንዱ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ይገኝበታል። ይህም ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ የሚገኘውን የአርሜኒያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ጋር ይመሳሰላል። በአጋጣሚ? ቀደም ሲል፡ ሐሊና ሃትቺንስ የኦርቶዶክስ ገናን ከጓደኞቿ ጋር ሆና በኪይቭ ከተማ ስታከብር ትታያለች። በአጋጣሚ?

🔥4 November 2020 Ethiopia Tigray War🔥

A month later, on 4 November 2020 the world was occupied with the results of the US election, when The Fascist Oromo Regime and its Arab, Turkish & Iranian conspiring allies launched a military offensive against Christian Tigray, Ethiopia.

Orthodox Russia gave diplomatic support to the Muslim-Protestant Regime of Abiy Ahmed. Orthodox Ukraine provided military support to him – even sending its own mercenaries, military advisors and drone operators.

[Proverbs 6:16-19]

There are six things which the Lord hates Yes seven which are an abomination to Him:..And one who spreads strife among brothers.„

🔥4 ኖቬምበር 2020 ኢትዮጵያ የትግራይ ጦርነት🔥

ከአንድ ወር በኋላ፣ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 4 ቀን 2020 የፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ እና የአረብ፣ የቱርክ እና የኢራን ሴራ አጋሮች በክርስቲያን ትግራይ፣ ኢትዮጵያ ላይ ወታደራዊ ጥቃት ሲሰነዝሩ፤ ዓለም በዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ውጤት ተጨናንቃ ነበር።

ኦርቶዶክስ ሩሲያ ለአብይ አህመድ የሙስሊም-ፕሮቴስታንት አገዛዝ ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ ሰጠች። የኦርቶዶክስ ዩክሬን ደግሞ ወታደራዊ ድጋፍ ሰጠችው ፥ የራሷን ቅጥረኞች፣ ድሮን ኦፐሬተሮችና የጦር አማካሪዎች ጭምር እስከ መላክም ደረሰች።

Cut from Russian animated movie “Твой Kрест” (Your Cross) 2007

ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የከፈቱት የመጨረሻውጦርነት በኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ዓለም ላይ ነው ያተኮረው።

ኢራቅ፣ ሶሪያ፣ አርሜኒያ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬይን፣ ኢትዮጵያ ቀጥሎም በግብጽና ጆርጂያ ላይ እየዘመቱ ነው። አሁን እንደ ቱርክአዘረበጃን፣ ሶማሌ እና ኦሮሞ አማሌቃውያን ያሉትን ወኪሎቻቸውን በእነዚህ ሃገራት አቅራቢያ በማስቀመጥና ለዘመናትም ሰርገው እንዲገቡ ስላደረጓቸው በእነርሱ አማካኝነት ወንድማማቾችን እየነጀሱና እየለከፉ እርስበርስ ከሩቅ ሆነው እንዲበላሉ እያደረጓቸው ነው። ተጋሩ እና አማራዎች፣ አርሜኒያውያን እና ጆርጂያውያን፣ ግብጻውያን እና ሶርያዋያን፣ ሩሲያውያን እና ዩክሬናውያን

❖❖❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]❖❖❖

እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ…”

👉 በሁለቱ ኦርቶዶክስ ወንድማማች፤ በሩሲያና ዩክሬን ሕዝቦች መካከል ዛሬ የተከፈተው ጦርነት ከመጀመሩ ከሁለት ወራት በፊት ይህን አስገራሚ ሕልም ማየቴን ከዚህ ቪዲዮ ጋር በተያያዘ አውስቼው ነበር።

💭”ሰሞኑን በህልሜ በተደጋጋሚ በሰማይ አስር ኪሎሜትር ርቀት ላይ ግዙፋትና ነጫጭ የሆኑ አውሮፕላኖች በየደቂቃው ሲበርሩ ታይቶኛል፤ በዛሬው ሕልሜ ጨምሮ። ምን ሊሆን ይችላል? ከዩክሬይን ጋር በተያያዘ በአውሮፓ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይሆን? ሕገ-ወጧ ቱርክ ልትጨፈጨፍ ይሆን?”

💭”በአማራ-ኦሮሚያ ልዩ ዞን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ወርዶ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ባንዲራ ተሰቀለ”

የሩሲያና እና ዩክሬን መንግስታት በጥንታውያኑ የትግራይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ለከፈተው ለአረመኔው ሙስሊም-ፕሮቴስታንት ኦሮሞ አገዛዝ የሚሰጡትን ድጋፍ እንዲያቆሙ ለመማጸን በተለይ ለሩሲያ ፓትርያርክ ጽሕፈት ቤት ኢ-ሜል ልኬላቸው ነበር። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ልክ የሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማቾችን እንዳታለሏቸው ዛሬ የሩሲያን እና ዩክሬን ኦርቶዶክስ ወንድማማቾችን በማታለል ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ለሌላ ዕልቂት ዳርገዋቸዋል። ያው እንግዲህ ይህ ህልሜ ዛሬ እውን የሆነ ይመስላል። ሊሲፈራውያኑ ደግሞ እንደተለመደው ከኦሎምፒክ ጨዋታዎች በኋላና ሆን ተብሎ በኮኮኮቪድ ክትትትባት አማካኝነት የፈጸሙትን እጅግ በጣም ከባድ የሆነ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማረሳሳትና አጀንዳ ለማስቀየር በኦርቶዶክስ ወንድማማቾች መካከል ጦርነት እንዲካሄድ አደረጉ፤ ልክ የትግራዩንም ዘመቻ በአሜሪካ ፕሬዚደንት ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት እንደጀመሩት። 😠😠😠 😢😢😢

አይ፤ የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ተልዕኮ አስፈጻሚዎችና የሰይጣን ጭፍሮቹ ቱርኮች፣ ሶማሌዎችና ኦሮሞዎች! ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላችሁ፤ በህገ-ወጥ መንገድ የያዛችኋቸው ‘ግዛቶቻችሁ’ ሁሉ እሳት ይውርደባችሁ! እህ ህ ህ!

_________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Book of Enoch Written in Ethiopic-Ge’ez about The Archangel Gabriel | በግዕዝ የተጻፈው መጽሐፈ ሔኖክ ስለ ቅዱስ ገብርኤል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2022

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😈 ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ።

ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው ❖

😇 “ሰለጠነ” የተባለውን ዓለም ጨምሮ ምስጢራዊውን ዓለም ሁሉ እያስደነቀ ያለው ድንቁ መጽሐፈ ሔኖክ የተጻፈበት የግእዝ ቋንቋ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል። ዛሬ እነ “አቡነ” ናትናኤል፤ “ኦሮሞ” ነን ብለውና ክቡር ስጦታ፤ ትልቅ ስጦታ የሆነውን የግ እዝ ቋንቋን የሰሜናውያን ቋንቋ ነው አንፈልግውም፤ በሚል ድፍረትና ምስጋና-ቢስነት ቅዳሴውን አጋንንታዊ በሆነው የኦሮምኛ ቋንቋ ለማድረግ ደፍረዋል። በምኒልክ የብሔር-ብሔረሰብ ርዕዮተ ዓለም የሰከሩት የሕወሓት ቀሳውስትስ፤ በትግርኛ ካልቀደስን ይሉን ይሆን? በትግራይ ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ ሊጀምር ሦስት ወር ሲቀረውና “ምርጫ” የተባለውን የሙቀት መለኪያ ለማካሄድ በሚዘጋጁበት ዋዜማ እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፤ “ካሁን ጀምሮ የግዕዝ ቋንቋ በመላዋ ትግራይ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እንደ መደበኛ ትምህርት ይሰጥ!” የሚል ትዕዛዝ አስተላለፈው ነበር። ዛሬስ እንዲህ ያለ ትዕዛዝ ለማስተላለፍ ይሹ ይሆንን? አይመስለኝም። ያኔም ትክክለኛዎቹን አጋዚያን-ተጋሩ-ጽዮናውያንን ለመደለል የተደረገ እርምጃ መሆኑን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። ሕወሓቶችን ጨምሮ ሁሉም ምንሊካውያን ጦርነቱን በጋራ ጀምረውታልና።

👉 ጦርነቱ ልክ እንደጀመረ፤ ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?” በሚል ጥያቄ ሥር

የጦርነቱ ዓላማ ፤ ኢአማንያኑ የሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣ አባ ዓቢየ እግዚእን፣ ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢአማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው።” በማለት ጽፌ ነበር።”

😈 ጠላታችን ዲያብሎስ ለመንፈሳዊ ሕይወት ብዙም የማይረዱንን ወይንም መንፈሳዊ ድክመት ያላቸውን(አማርኛ፣ ትግርኛ)እንዲሁም አጋንንታዊ የሆኑትን ቋንቋዎችን (ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሶማልኛ) ተጠቅሞ እርስበርሳችን እንድንጨፋጨፍ፣ ሰአራዊቱን እየላከ ያልተደቀለውን የትግራይን ሕዝብ ደቅሎ በማዳከም የኤዶማውያኑን እና የእስማኤላውያኑን የእንግሊዝኛን እና የአረብኛን ቁንቋ ከእነ ሉሲፈራዊ አምልኮታቸው ለማንገስ ሲል ነው በትግራይ ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን በምዕራቡም በምስራቁም እርዳታ የጀመረው። የገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም የቅርስ ማውደም ጂሃዱን የከፈተባቸውም የመንፈስ ማንነታቸንና ምንነታቸውን አጥፍቶ እንደ ኦሮሞው የስጋን ማንነትና ምንነትን ለማንገስ ነው እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ሁሉንም ነገር ሸፋፍኖ ምንም ነገር እንዳይታወቅበት በስልት መረጃዎችን በማጥፋት/በመሰወር ላይ የሚገኘው።

ይህ ጥቃት/ጂሃድ የጀመረው የእግዚአብሔር የሆነውንና ለመንፈሳዊ ሕይወት በዓለማችን ተወዳዳሪ የሌለውን የግእዝ ቋንቋችንን በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሤራ ጠንሳሽነት የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጋላ/ ኦሮሞ ወራሪዎች በኩል ለማጥፋት ከተነሳበት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት አንስቶ ነው። ጂሃዱን ጦርነቱን በስጋችን ላይ ብቻ አይደለም የከፈቱብትን፤ በነፍሳችን፣ በመንፈሳዊ ሕይወታችን፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን፣ በቋንቋችን፣ በጽዮናዊው ሰንደቃችን፣ በታሪካችንና በባሕል/ትውፊታችን ላይም ጭምር ነው። ይህ ውጊያ በየደረጃው/በየዘመኑ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት፣ ከአምስት መቶ ዓመታት፣ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በፊትና ከስድስት ሺህ ዓመታት አንስቶ ዲያብሎስ እና ጭፍሮቹ ዝግጅት አድርገው ሲያካሂዱት/እያካሄዱት ያለው ውጊያ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ ያተኮሩበት ምስጢርም ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላዋ መንፈሳዊቷ ዓለማችን ቁልፍ መሠረት በጥልቁ ተደብቆ የሚገኝባት ምድር ስለሆነች ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ይህን በደንብ ያውቁታል/ደርስውበታል።

ለዚህም ነው፤ በጽዮናውያን ላይ የዘር፣ የሃይማኖት፣ የታሪክ፣ የትውፊት፣ የቅርስ፣ የቋንቋ ማጥፋት ጂሃዳዊ ዘመቻ የከፈቱት ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ( መሀመዳውያን + ፕሮቴስታንቶች + ኢ-አማንያን + ኦሮሞዎች + ሶማሌዎች + ከሃዲ አማራዎች + ከሃዲ ተጋሩዎች)ሁሉ የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ተከፍቶ እየተንከተከተ ይጠብቃቸዋል የምንለው። ፻/100%

በተለይየዛሬይቷ ኢትዮጵያ ብሎም መላዋ አፍሪካ እና ዓለም መዳን የሚችሉት ሕዝቦቻቸው የእግዚአብሔር የሆነውንና በመንፈሳዊ ጠቀሜታው ከዓለማችን ቋንቋዎች ሁሉ በጣም ግዙፍ የሆነውን የግእዝ ቋንቋን በብሔራዊ ቋንቋ መልክ መናገር ሲጀምሩ ብቻ ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ይህን ደርሰውበታል!

😇 ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል

ትውፊታዊ ታሪኩ

ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል። ፍጥረታት በሐሌዎበነቢብና በግብር የተፈጠሩ ሲሆን በተለይ ነቢቡ (ንግግሩ) ግእዝ ነበር ብለዉ የሚከራከሩና የራሳቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ ሊቃውንት አሉ። ግእዝ የመጀመሪያ ቋንቋ ነው ስንል አዳም ማለት ያማረ የተዋበ ማለት ሲሆን አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው፤ አዳምም ለ ፯ ዓመታት በገነት ሳለ በፀሎት ሲተጋ የነበረውና ከሄዋን ጋር ይነጋገርበት የነበረው ቋንቋ በግእዝ ነው በማለት ቋንቋውን የመላእክትም የሰውም መግባቢያ ያደርጉታል።

😇 ግእዝ የአዳምና ሔዋን (የተፈጥሮ ቋንቋ) የመጀመሪያው መነጋገሪያ ልሳን መኾኑ ለማረጋገጥ ከሚያቀርቧቸው ፲ ምክኒያቶች መካከል፦

፩ኛ. የ ”ግእዝ” የጥሬ ዘሩ ቃል ትርጉም፡ “መጀመሪያ”, “ነፃ” እና “የጥንት ተፈጥሮ ጠባይ ወይም ባህሪይ” ማለት መኾኑ

፪ኛ. የእያንዳንዱ ፊደል የመጀመሪያ ቅርጽ አፍ ሳያስከፍት በድን በኾነው በተፈጥሮ ድምፅ ብቻ የሚነገር መኾኑ

፫ኛ. የፊደሉ መነሻ “አ” “አዳም” በሚል ቃል በወንድና ሴት ጾታ ለተፈጠሩት ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች መጠሪያ መኾኑ

፬ኛ. በሰባት ብዛት የሚወሰን ቁጥር፤ የመለኮታዊ ሥራ ምሥጢር እንዳለበት ስለሚታመን፤ እያንዳንዱ ፊደል፤ በሰባት ስሞች ድምጾችና መልኮች ተለይቶ የሚታወቅና የሚነገር መኾኑ

፭ኛ. ሌሎቹ የሰዎች ቋንቋዎችና ፊደሎቻቸው በተናጋሪዎቻቸው ሕዝቦች ወይም ጎሣዎች ስም ለምሳሌ፤ ዐማርኛ፤ በዐምሓሮች፤ ትግርኛ በትግሬዎች፣ ኦሮምኛ በኦሮሞዎች፣ ሶማልኛ በሶማሌዎች፣ ዕብራይስጥ በዕብራዊያን፤ ዐረብኛ በዓረቦች፣ እንግሊዝኛ በእንግሊዞች፣ ቻይንኛ በቻይኖች ስም ሲጠሩ “ግዕዝ” ግን በራሱ ብቻ የሚጠራ መኾኑ

፮ኛ. በ ”አ” ጀምሮ በ “ኦ” የሚፈጸም ፊደል ያለው እርሱ፤ ግእዝ ብቻ ከመኾኑ ጋር “አልፋና ኦሜጋ፤ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ” ብሎ፡ ኃላ “ኢየሱስ ክርስቶስ” ተብሎ፤ ራሱን በሰውነት የገለጸው “እግዚአብሔር” በዚህ ስሙ የታወቀበትና አምልኮቱ የሚፈጸምበት ቋንቋና ፊደል ኾኖ በሕያውነት እስከዛሬ መቀጠሉ

፯ኛ. በምድር ላይ የሚኖሩ የሰው ልጆች ኹሉ፡ ተወልደው በሕፃንነታቸው መናገር በሚጀምሩበት ጊዜ ቋንቋቸውና ፊዲፈላቸው የተለያዩ ሲኾኑ፤ አፋቸውን መፍታት አባቶቻቸውናና እናቶቻቸውንም ለይተው መጥራት የሚጀምሩበት “አባባ”፤ “እማማ!” የሚባሉት ቃላት “አብ አብ አብ”፤ “እም እም እም” የተባሉት፤ ትርጉማቸው፡ “አባት አባት አባት”፡ “እናት እናት እናት” የኾነውን ቀጥታ የግእዙን ቃላት መኾኑ ናቸው።

፰ኛ. «ግእዝ» የሚለው ቃል እራሱ አንደኛ፣ የመጀመሪያ ማለት ነው። የሰው ልጅ የመጀመሪያ የሆነው ቋንቋ አንደኛቢባል ይስማማዋል።

፱ኛ. የዚህ ቋንቋ የመጀመሪያው ተናጋሪ ሰው አዳም ነው። የዚህ ሰው ስም በቋንቋው ትርጉም ሊኖረው ይገባል። በግእዝ «አዳም» ማለት ያማረ ማለት ነው።

፲ኛ. ሌላው ነገር የግእዝ ፊደላት ከአምላክ የተገኙ ናቸው ለዚህም የአዳም ሶስተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖስ በሰማይ ገበታ እንዳያቸው አባቶች ይናገራሉ።

አማርኛ ቋንቋ ከግእዝ ያገኛቸውን በሙሉ ይዞ ሌሎች ፯ ፊደላትን በመጨመር ግእዝ ፳፮ ሲሆን አማርኛ ደግሞ ፴፫ ነው “ቨ”ን ሳይጨምር ማለት ነው።

😇 የግእዝን ፊደሎች ትርጉም ስንመለከት፦

ሀ፦ ብሂል ሀልዎቱ ለአብ እምቅድመ ዓለም ፥ የአብ አኗኗሩ ከዓለም በፊት ነው

ለ ፦ ብሂል ለብሰ ሥጋ እምድንግል ፥ ክርስቶስ ከድንግል ሥጋን ለበሰ

ሐ ፦ ብሂል ሐመ ወሞተ ፥ ስለኛ ታመመና ሞተ

መ፦ ብሂል መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር ፥ የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው

ሠ ፦ ብሂል ሠረቀ በሥጋ ፥ በሥጋ ተገለጠ

ረ ፦ ብሂል ረግዓት ምድር በቃሉ ፥ ምድር በቃሉ ረጋች

ሰ ፦ ብሂል ሰብአ ኮነ እግዚእነ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ

ቀ ፦ ብሂል ቀዳሚሁ ቃል ፥ ቃል መጀመሪያ ነበር

በ ፦ ብሂል በትሕትናሁ ወረደ ፥ ጌታችን በትሕትናው ወደኛ ወረደ

ተ ፦ ብሂል ተሰብአ ወተሰገወ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ

ኀ ፦ ብሂል ኀያል እግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔር ኀያል ነው

ነ ፦ ብሂል ነስአ ደዌነ ወጾረ ሕማመነ ፥ መከራችንን ያዘልን ሕመማችንን ተሸከመልን

አ ፦ ብሂል አእኵቶ ወእሴብሖ ለእግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔርን ፈፅሜ አመሰግነዋለሁ

ከ ፦ ብሂል ከሃሊ እግዚአብሔር ፥ ጌታችን ቻይ ነው

ወ ፦ ብሂል ወረደ እምሰማይ ፥ ጌታ ከሰማይ ወረደ

ዐ ፦ ብሂል ዐርገ ሰማያተ ፥ ወደ ሰማይ ዐረገ

ዘ ፦ ብሂል ዘኵሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር ፥ ጌታ ሁሉን የሚይዝ

የ ፦ ብሂል የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ ፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይልን ታደርጋለች

ገ ፦ ብሂል ገብረ ሰማያተ በጥበቡ ፥ ጌታ በጥበቡ ሰማያትን ሠራ

ጠ ፦ ብሂል ጣዕሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር ፥ ጌታ ቸር እንደሆነ ቅመሱና ዕወቁ

ጰ ፦ ብሂል ጰራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ፥ ጰራቅሊጦስ እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ ነው

ጸ ፦ ብሂል ጸጋ ወክብር ተውህበ ለነ ፥ ጸጋ እና በረከት ተሰጠን

ፀ ፦ ብሂል ፀሐይ ጸልመት በጊዜ ስቅለቱ ለእግዚእነ ፥ ጌታ በተሰቀለ ጊዜ ፀሐይ ጨለመች

ፈ ፦ ብሂል ፈጠረ ሰማየ ወምድረ ፥ ጌታ ሰማይ እና ምድርን ፈጠረ

ፐ ፦ ብሂል ፓፓኤል ስሙ ለአምላክ ፥ ፓፓኤል የአምላክ ህቡዕ ስም

ትርጉማቸዉ ይሄን ይመስላል።

😇 ስለዚህ ግእዝ የአዳም ቋንቋ ነው የሚለው መላምት የበለጠ ጥንካሬ አለው።

አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ፍቺውን ስንመለከት ደግሞ ግእዝ (የዜማ ስም፥ ግእዝ፣ እዝል እና አራራይ። የፊደል ስም ሀ ፦ ግእዝ ሁ ፥ ካዕብ ሂ ፥ ሳልስ …… ) በመጽሐፍ ቅዱስ ዘፍ ፲፩ ፥ ፮ ላይ እግዚአብሔርም አለ ” እነሆ እነርሱ አንድ ወገን ናቸው ለሁሉም አንድ ቋንቋ አላቸው” ይላል።

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: