Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2022
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 28th, 2022

አህያው በጎቹን ከተኩላዎች ይጠብቃል ፥ ቃኤላውያኑ ግን ተኩላዎችን ወደ በጎቹ አሰልጥነው ይልካሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 28, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 ግን፤

❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲፮]❖

“እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኵላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።”

❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፱፥፴፮]❖

“ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”

❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፯፥፲፮፡፲፯]❖

“ከእንግዲህ ወዲህ አይራቡም፥ ከእንግዲህም ወዲህ አይጠሙም፥ ፀሐይም ትኵሳትም ሁሉ ከቶ አይወርድባቸውም፤ በዙፋኑ መካከል ያለው በጉ እረኛቸው ይሆናልና፥ ወደ ሕይወትም ውኃ ምንጭ ይመራቸዋልና፤ እግዚአብሔርም እንባዎችን ሁሉ ከዓይናቸው ያብሳል።”

_____________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዛሬስ ምነው እንዲህ ያለ ሰልፍ መጥራት አቃታችሁ? ከተዋሕዶ ትግራዋይ፤ ሙስሊም አማራ በልጦባችሁ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 28, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

➡ አዲስ አበባ ከዘጠኝ ዓመታት በፊት፤ ከመለስ ዜናዊ ግድያ በዓመቱ፤ እሁድ፤ ግንቦት ፳፭/25 ፥ ፳፻፭/ 2005 ዓ.ም

ሰማያዊ ፓርቲ ለሙስሊሞች ድጋፍ ለመስጠት በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች ተገኝተው ነበር።

➡ Peaceful demonstration organized by Semayawi (Blue) Party in Addis Ababa , Ethiopia. June 2 , 2013

👉 ያኔ የተቃውሞ ሰልፍ እንዲህ ይፈቀድ ነበርን? ዋው!

👉 ያኔ ከዛሬው በጣም የተሻለ ነፃነትና ሰላም ነበር ማለት ነው?

👉 ሕወሓቶች ያኔ ለተጋሩ ብቻ ነበርን ነፃነቱን፣ እድገቱንና ብልጽግናውን ነፍገዋቸው የነበረው?

💭 ታዲያ፤ የምናከብርዎ ኢንጂነር ይልቃልና ሌሎቻችሁ “ኢትዮጵያውያን” ሆይ፤ ዛሬ አገራችን አይታው የማታውቀው ዓይነት ግፍና ወንጀል ለ፲፭ ወራት ያህል በትግራይ ሲፈጸም፤ እንዴት ነው አንዴም ይህን መሰል ሰልፍ መጥራት የተሳናችሁ? እንዲያውም ከፍተኛ አመጽ መቀስቀስና የአራት ኪሎውን ፒኮክ ማቃጠል እኮ ነበረባችሁ! እውነት ከተዋሕዶ ትግራዋይ ሙስሊም አማራ በልጦባችሁ? ወይንስ የማናውቀው ሌላ ምስጢር አለ?

_____________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ወደ ሲዖል እሳት የሚጣሉት የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጂኒዎች ይህን ያስታውሱ | ደንገላት ቅድስት ማርያም ገዳም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 28, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

በ ሕዳር ፳፩/21 ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ከ፻/100 በላይ ንጹሐን ቀሳውስትና ምዕመናን በኢሳያስ አፈቆርኪ እና ግራኝ አብዮት አህመድ ፋሺስታዊ ሠራዊቶች፤ ልክ ጂኒው ብርሃኑ ጁላ እንዳቀደው፤ ልክ በቅድስት ማርያም ዕለት በአሳዛኝ መልክ ተገደሉ። ግን አልሞቱም፤ አራት መቶ ዘጠኝ ሚሊየን በጥይትና በሜንጫ የማይጨፈጨፉ ኃያላን መናፍስት ሆነው በመመለስ ገዳዮቻቸውንና አጋሮቻቸውን የሲዖል በር እስከሚከፍትላቸው ዕለት ድረስ ሰላምና እንቅልፍ እየነሷቸው ነው። ይህን እነ ጋኔን ግራኝ እና ጂኒ ጁላ ላይ እያየነው ነው!

👉 የስም ዝርዝሩን በ PDF ለማየት ወደ ጦማሬ ይግቡ፦ https://wp.me/piMJL-5Bh

_____________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: