💭በኢትዮጵያ፤ ፀረ-ጽዮን የጥፋት ኃይሎች የስታሊንን ፈለግ ተክትለዋል
✞ የመድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ሞስኮ፤ ሩሲያ✞
ዮሴፍ ስታሊን 1931ዓ.ም ላይ አፈረሰው ፥ በ 1994 እንደገና ተነሳ
በሩሲያ ኅብረተሰብ ውስጥ ሰፊ ተቀባይነት ያላት የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ፸፪/72 ዓመታት በእነ ቭላዲሚር ሊኒን እና ዮሴፍ ስታሊን ኢ-አማንያን ኮሚኒስቶች ብርቱ ጭቆና ደርሶባት ብትንገላትም፣ የሶቭየት ኅብረት ኮሙዩኒስታዊ አገዛዝ ከተወገደ ወዲህ በ ፲፰/18 ዓመታት ገደማ ውስጥ እጅግ አንሠራርታ፣ የአብያተ-ክርስቲያኑ ቁጥር ተበራክቶ፣ ፴ሺ/30,000 መድረሱ፣ የገዳማቱም ቍጥር ከ ፲፰/18 ወደ ፯፻/700 ከፍ ማለታቸው ታውቋል። የቤተ ክርቲያኒቱ አባላት ቁጥርም፣ በሩሲያ ፌደሬሽን ብቻ፣ ከ ፸እስከ ፹ሚሊዮን/70-80 ሚልዮን እንደሚደርስ ነው የሚነገረው። ቤተ ክርስቲያኒቱ፣ ለመንፍሳዊ ልጆቿ፣ መንፍሳዊ አግልግሎት ብቻ ሳይሆን ፣ በትምህርት፣ በጤና አጠባበቅና ፣ በማኅበራዊ ኑሮ ሰፊ ግልጋሎት ትሰጣለች።
የሶቭየት አገዛዝ ካከተመ ወዲህ፣ በሩሲያ ፌደሬሽን ውስጥ፣ በመንግሥትና በቤተ ክርስቲያን መካከል ያለው ግንኙነት ያማረ-የሠመረ መሆኑ ይነገራል።
ወደኛ ሃገር ስንመለስ፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ኢ-አማንያኑ ኮሙኒስቶች፣ መሀመዳውያኑ፣ መናፍቃኑ እና ዋቀፌታዎች በአክሱም ጽዮን ላይ ተመሳሳይ የጂሃድ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ናቸው። በተለይ በትግራይ ጽዮናውያን ላይ ከደረሰው ከዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ በኋላ ዛሬም አልመለስና አልማርባዮቹ ኢ-አማንያኑ ሕወሓቶችና የግራኝ ኦሮሞዎች የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ጽዮናውያንን፣ ገዳማቱን፣ ዓብያተክርስቲያኑትን ቅርሶቻቸውን ለማጥፋት በሕብረት እየተንቀሳቀሱ ያሉ ሆኖ ነው በጥልቁ የሚሰማኝ። ሰሞኑን የትግራይ ቅርሶች በአማዞን እና በኢቤይ ለሽያጭ መቅረባቸውን ስንሰማ ይህ የበረዶ ግግር ጫፍ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፤ ገና ብዙ በጋራ የደበቋቸው ጉዶች አሉ። የትግራይ ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት ምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ላለፉት ስምንት ወራት ምንም ዓይነት መረጃ ሲቀርብ ለማየት አልቻልንም። የጽዮናውያንን ሕዝብ ስብጥር ለመለወጥና ለእስረኞችና ሕዝብ ልውውጥ ፖለቲካቸው ያዘጋጇቸውን “ምርኮኞችን” ብቻ ነው ሁሌ ደግመው ደጋግመው የሚያሳዩን። በአክሱም ጽዮን ላይ ባለፈው በእናታችን ጽዮን ማርያም ክብረ በዓል ዕለት የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ የቤተ ክርስቲያኑ ሕንጻ ላይ በድፍረት ለመስቀል መወስናቸውና ዶ/ር ደብረጽዮን ከጥቂት ወራት በፊት፤ “ማንኛውም ትግራዋይ ሕወሓትን ከአክሱማውያኑ ታሪክ ጋር በገድልና በዝና ማክበርና ማድነቅ አለበት” ማለታቸው ዳግማዊ ስታሊን ለመሆን የሚቃጡ ፀረ-ጽዮን ጂሃዳውያን ሊሆኑ እንደሚችሉ ነው እስከዛሬ ድረስ የሚከነክነኝ። ዶ/ር ደብረጽዮንን ለትግራይ ሕዝብ ምናልባትም ከስታሊን፣ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ከኢሳያስ አፈወርቂ የከፉ አምባገነን ለማድረግ የተዘጋጀ ኃይል ያለ ሆኖ ነው የሚሰማኝ። ኢሳያስ አፈቆርኪ በሰላሳ ዓመት ያጠፋቸውን የኤርትራ ጽዮናውያን ተጋሩ ያህል ተጋሩዎች በአለፈው አንድ ዓመት ብቻ በትግራይ መጥፋታቸው ብዙ ሊያሳስበን ይገባል። እነዚህ ኃይሎች ብዙ የሚደቡቃቸው ነገሮች አሉ፤ “በጦርንትና በሰላም ድርድር” በኩል ጊዜ እየገዙ ብዙ ማስረጃዎችንና መረጃዎችን በመደበቅ ላይ የሚገኙ ይመስላል።
ሌኒን እና ስታሊን ከዘጠና ዓመታት በፊት በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ያደረጉትን ግፍ ነው ሕወሓቶችና ብልጽግናዎች በጽዮናውያን ላይ እየፈጸሙና ለመፈጸም በመዘጋጀት ላይ ያሉት። ዋይ! ዋይ! ዋይ!
❖ የሞስኮውን የመድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ታሪክን አስታወሰን ሁኔታዎችን እናነጻጽር፤
በ1931፣ ዮሴፍ ስታሊን ይህን ድንቅና ታሪካዊ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ አዘዘ (ቪዲዮው ላይ ጉልላቱን ሲያፈርሱት ይታያል) በ 1994 እንደገና የታነጸው የቤተ ክርስቲያኑ ሕንፃ፤
፩. በዓለም ላይ ካሉት ሁሉ ረጅሙ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቤተክርስቲያን። ቁመቱ ፻፫/103 ሜትር ነው.
፪. በሩሲያ ውስጥ ትልቁ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ነው
፫. በአቅም፤ እስከ አስር ሺህ ምዕመናንን በአንዴ ማስተናገድ ይችላል።
፬. ድንቅ ሠዓሊያን እና መሐንዲሶች ቤተ ክርስቲያንን መልሰው አቋቋሙት።
፭. አስደናቂ የፓኖራሚክ እይታ አለው።
፭. ግርማ ሞገስ ያለው፣ አስደናቂ፣ ማራኪ እና በጣም ውብ የሆነ ቤተክርስቲያን ነው።
❖ The Cathedral of Christ the Saviour in Moscow is:
1. The tallest Orthodox Christian Church in the world. Height of it is 103 metres.
2. It is the biggest Orthodox Church in Russia
3. A capacity is 10,000 people
4. Outstanding painters and architects reconstituted the church
5. Breathtaking panoramic view
6. It’s a majestic, impressing, picturesque and very beautiful church
The original Christ the Savior Cathedral was consecrated 130 years ago, on June 8, 1883. Since then, it has been blown to bits, replaced by a swimming pool, rebuilt and, most recently, at the epicenter of the controversial performance by activist punk rockers Pussy Riot. Here is that story told through archival footage.
Built as a result of Napoleon’s retreat from Moscow, the Cathedral was a thanksgiving for Russia & the victorious Russian Army. Construction lasted for 40 years & resulted in the largest Orthodox Cathedral in the World. Following the Russian Revolution, Stalin had the Catherdral blown up to make way for the Palace of Soviets, a “skyscraper” to Socialism & the memory of Lenin. Only the foundations were built by the time Hitler invaded Russia in 1941. Work ceased & following victory in 1945, the foundations were turned into an open-air pool. I actually swam there in 1966…… In 1994, the pool was closed and the Cathedral of Christ the Saviour rose again. This time taking a mere fraction of the time to build.
______________