Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2022
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 4th, 2022

W.H.O. Head Dr. Tedros Adhanom Carries Olympic Torch at Beijing Winter Games

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

👨‍⚕️ የአለም ጤና ድርጅት. ርዕሰ መስተዳድሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በቤጂንግ የክረምት ጨዋታዎች የኦሎምፒክ ችቦ ተሸክመዋል 🔦

💭 Dr Tedros Adhanom (WHO Director-General),Dr. Thomas Bach (President of the International Olympic Committee), Ban Ki-moon (The eighth Secretary-General of the UN), Abdulla Shahid (President of the UN General Assembly run holding the Olympic torch for peace, health and Olympic values just before the opening ceremony of the Beijing Winter Olympics 2022.

👉 This video has been provided by IOC’s press service for publishing just for informative purposes.

/ር ቴድሮስ የቻይና ወዳጅ ናቸው ፥ ቻይና ግን ትግራይን ክዳ ከፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር አብራ ትሠራለች። ሕወሓት የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ለማንገስ በሚሊየን የሚቆጠሩ ጽዮናውያንን በማሰዋት ላይ ነው ፥ ቻይና ግን ለግራኝ አብዮት አህመድ ድሮኖችን እያቀበለች ከአረቦች፣ ኢራኖችና ቱርኮች ጋር ሆና የትግራይን ከተሞች በማስደብደብ ላይ ናት። የተገለባበጠባት አረመኔና ክፉ ዓለም!

👉 የሚከተለውን ጽሑፍ ከዓመት በፊት ነበር ያቀረብኩት፤

💭 እነ አቡነ ማትያስ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እና አቶ ተወልደ ገብረ መድኅን በቦምብና በጥይት፣ በረሃብና በበሽታ በማለቅ ላይ ላለው የትግራይ ሕዝብ ምን ያደረጉለት በጎ ነገር አለ? አዲስ አበባ ያሉ ጽዮናውያን ምን እየጠበቁ ነው? የአክሱማውያን አስቴር እና መርዶክዮስ የት ናቸው?

It is very serious and curious; preparing for The # TigrayGenocide, evil Abiy Ahmed and his luciferian overlords brought Tigrayans to occupy key positions nationally and internationally:

👉 Mr Tewolde Gebre Mariam Tesfay, Chief Executive Officer of Ethiopian Airlines

👉 His Holiness Abune Mathias, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

👉 Dr. Lia Tadesse Gebremedhin, Minister of Health of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

👉 Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus. Director-General of the World Health Organization

____________

Posted in Ethiopia, Health, Infotainment, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሉሲፈራዊው የኦሮሞ አገዛዝ ለUAE ኤሚራቶች የሰጣቸው ተዓምረኛው የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ የጸበል ቦታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ ♱ መድኃኔ ዓለም

💭 በእውነት ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን አዋረዷት፣ አረከሷት፣ እጅግ በጣም ጎዷት!

አፄ ምኒልክ ፡ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን አስወግደው የሥልጣኑ ዙፋን ላይ ከወጡበት ጊዜ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት ጀምሮ በኢትዮጵያ የነገሠው የዋቄዮአላህ እርኩስ መንፈስ ነው። አፄ ምኒልክ ሰሜናውያን ክርስቲያኖችን ለአራት ትውልድ ያህል አዳክመው ለመቆጣጠር ሲሉ ትግርኛ ተናጋሪ የሆኑትን ጽዮናውያንን በክህደት ከፋፈሏቸው፣ እርስታቸውንም ቆርሰው ለባዕዳውያኑ ጣልያናውያን እና ፈረንሳውያን አሳልፈው ሰጧቸው። ዛሬም አራተኛውና የመጨረሻው ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ ምኒልካዊው ኦሮሞ ትውልድ (ኦነግ + ብልጽጋና + ሕወሓት + ሻዕቢያ + ብዕዴን + ኢዜማ + አብን) በሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ድጋፍ ሥልጣኑን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ስለቻለ የለመደውን የክህደት ወንጀል በድጋሚ በመፈጸም ላይ ይገኛል። ይህን በቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘውን ቦታ ለባቢሎን ኤሚራቶች አሳልፎ ሲሰጥ፤ ሕገወጧን የኦሮሚያ ሲዖልን ደግሞ ለቱርክ እና ሳውዲ አረቢያ ለማስረከብ እንደ “ውጫሌ” ስምምነት ውሎችን በስውር በመፈራረም ላይ ይገኛል። በዚህና ሸህ አላሙዲን ሸረተን ሆቴልን በገነባበት ቦታዎች ላይ ከግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የተደበቁ ጽላቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ ስለተጠቆሙ ነው እነዚህ የአረብ ወኪሎች ቦታዎቹን ለመቆጣጠር የፈለጉት። እንዲሁም እነዚህ አካባቢዎች ዝቅተኛ እና ሞቃታማ ስለሆኑ ብሎም ፍልውሃዎች የሚፈልቁባቸው ቦታዎች ስለሆኑ እባቦቹን የመሳብ ኃይል አላቸውና ነው።

የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው እነ አቴቴ ጣይቱ፤ ልክ እንደ ዛሬዎቹ አቴቴዎች እንደነ ‘እዳነች እባቤ’፤ እባቡ ሳጥናኤል እየመራቸው ከእንጦጦ ወደ ፍልውሃ አካባቢ ወርደው የዛሬውን ምኒልክ ቤተ መንግስታቸውን ገንብተው ሲሰፍሩ፤ ሞቃታማ የሆነውን የኋለኛዋንን አዲስ አበባ ሰፈሮች “ፍልውሃ፣ ቡልቡላ፣ ፊንፊኔ” ብለው ሰየሟቸው። እንግዲህ ለአዲስ አበባ ይህን ስም የሠጣት አቴቴ ጣይቱ የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ ነው ማለት ይቻላል። የሙቀት ሕግ። እሳተ ገሞራ፣ ወደ ሲዖል መውረጃው ኤርታ አሌ። የእሳተ ገሞራ ኃይል እየተንተከተከ፣ ፍልቅልቅ እያለ (ግራኝን እና ልጆቹን ‘ፍልቅልቄ’ ሲሉ አልሰማንም? አዎ ፍልቅልቄ በምኒልክ ቤተ መንግስት) እየገነፈለ ከታች ከመሬት ወደ ላይ ወደ ሰማይ ቡልቅ ቡልቅ እያለ ከሚፈሰው የፈላ ውሃ ነበር ይህን ስም አቴቴ ጣይቱ ያገኘችው። ያ የጥፋት ውሃ ነበር ለአሁኗ አዲስ አበባ የቀደመ ስም የሆናት። ፊንፊኔ = “እሳት!” ላይ የተዘጋጀች ምድር ናት። ይህ ደግሞ ሲዖል ወይም ‘ገሀነም እሳት’ የተባለው የምድር አፈር ሕግ መሆኑን እናስተውል። በውስጧ እሳት ያዘለች የጥፋትና የሞት ምድር ናት። ቀንና ሌሊት የማያንቀላፋ፣ የሚነድድ እሳት የታቀፈች ምድር ስለሆነች ነበር በአቴቴ ጣይቱ ዓይን ውስጥ በቀላሉ መግባትም የቻለችው። ሞት (ሲዖል) የተባለው የስጋ ፍርድም ይህ የምድር አፈር ሕግ ሲሆን ይህ ደግሞ የዲያብሎስ መንግስት ይባላል። የዲያብሎስ ዓለም “እሳት” ነውና። አቴቴ ጣይቱ ብጡልም ‘ፊንፊኔ’ ብለው የሰየሟትን ፍልውሃማ ቦታ ለመናገሻነት የመረጡታም ስለዚህ የሞትና የባርነት የምድር አፈር ሕግ ነበር። ምክንያቱም የሴት ልጅ የገዥነት ስምና ክብር የተዘጋጀው በሙቀት (እሳት) ሕግ ነውና። የአቴቴ ጣይቱ ንግሥና ግን ከሙቀትም አልፎ በ “እሳት” ሕግ ነውና። እሳተ ገሞራ የተባለው የምድር አፈር ሕግ አስቀድሞም የሰዶምና የገሞራ ሕዝብ ያደርጉ ስለነበረው ታላቅ ርኩሰት የሞትን ፍርድ የተቀበሉበት የገሃነብ እሳት እንደነበረ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። የሰዶምና የገሞራ ሕዝብ የሻሩት አንዱ የፍቅር ሕግ ሰውን “ወንድና ሴት” አድርጎ የፈጠረውን የእግዚአብሔርን መልክና ምሳሌ ሲሆን በእነርሱም ፈቃድ ሰውን የፈጠረው የመልከኦት መልክና ምሳሌ “ወንድና ወንድ፤ ሴትና ሴት” ሆኖ ይታይ ነበር። አንድ ጾታ። ለዛ ለሞትና ለባርነት በፈጠራቸውም ፈቃድ በኩል እግዚአብሔር “ወንድና ሴት” አይደለም በማለት እውነቱን ይክዳሉ። በዚህም ፈቃድ ደግሞ የሰዶምና የገሞራ ወንዶች የሴቶችን የበላይነት አውጀዋል። “ፊንፊኔም” የተዘጋጀችው በዚህ የገሃነብ እሳት ፍርድ በኩላ ስለሆነ ነበር ለወንዶች ሞት ወደር የሌላት ብቸኛዋ ሲዖል ሆና በአቴቴ ጣይቱ ተመራጭ የሆነችው። ምኒልክና የኢትዮጵያ ወንዶች እንደ መንግስት የሞትን ፍርድ የተቀበሉት በዚህ የገሀነብ እሳት ፍርድ በኩል መሆኑን እናስተውል። በሰማይ የሚኖረን ዕጣ ፈንታ በምድር የተገለጠ ነው። የምድሩ ዕጣ ፈንታችን ነው የሰማዩም ዕጣ ፈንታችን። የምኒልክና የአራቱ ትውልዶች (ምኒልክ (ጣይቱ)+ ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ + ግራኝ አብዮት) በሰማይ የሚሆነው ዕጣ ፈንታም በምድር የተለጠ ነበር። ሲዖልና ገሃነብ እሳት።

ዛሬ አዲስ አበባን “ፊንፊኔ! ፊንፊኔ!” የሚሏት ግብዞች ዝቅተኛ ቦታዎች ከተዘጋጁበት የምድር አፈር ሕግ የተገኙ መሆናቸውንና የሞትንም ፍርድ የሚቀበሉት ገሀነብ እሳት ፍርድ በኩል መሆኑን በግልጽ እያየን ነው። ኦሮሞዎቹና በመላዋ ኢትዮጵያ ዛሬ ተበታትነው/ተደብቀው የሚገኙት ዲቃላዎቻቸው ውብ ከሆነውና “አበባ” ከሚለው የመጠሪያ ስም ይልቅ “ፊንፊኔ” ላይ ተጣብቀው የቀሩት የሴቲቷ እና የአዛዧ ሳጥናኤል ምኞት/ትዕዛዝ ስለሆነ ነው፣ የሞትና ባርነት ማንነታቸውና ምንነታቸው አስሮና አግቶ ስለያዛቸው ነው። ይህ ጉዳይ ቀላል አይደለም። እነርሱ ይህን ማንነታቸውንና ምንነታቸውን በደንብ ነው የሚያውቁት፤ ስለዚህም ነው የወረራ ጦርነቶችን የሚያደርጉት፤ ለዚህም ነው ልክ እንደ ራዕያት/ኒፊሊሞች(ራያ)ይህን የሞትና ባርነት ማንነታቸውንና ምንነታቸውን ደብቀው ለማንገስ ሲሉ ሴቶችን እየደፈሩ ብዙ ዲቃላዎችን ለመፈልፈል ከፍተኛ ፍላጎትና ምኞት ያላቸው። በተለይ ደገኞቹና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የሰሜን ኢትዮጵያውያን ሰዎች አሁን ከገቡበት መቀመቅ ለመውጣት ይህን ሃቅ ማወቅ አለባቸው፤ በጣም እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ መረጃ ነው።

አዎ! አፄ ምኒልክ ትግራይን/ኤርትራን ለጣልያን ጂቡቲን ደግሞ ለፈረንሳይ አሳልፈው እንደሰጡት። በእውነት ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን አዋረዷት፤ ለዚህ ደግሞ በቅድሚያ ተጠያቂዎቹ በሃገረ ኢትዮጵያ ሥልጣኑን ለማይገባቸው ኦሮሞዎች በሰፊ ሰፌድ ያስረከቡት ሰሜናውያኑ ናቸው።

የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም! ለኦሮሞ ሥልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነውብለው ነበር። በዚህ ፻/100% ትክክል ነበሩ! ታዲያ ይህን እያወቁ እነ አቶ ስብሐት ነጋ ሁሉንም ነገር ለኦሮሞዎች አስረክበው መቀሌ መግባታቸው በወደፊቱ ትውልድ የሚያስጠይቃቸው ትልቅ ወንጀል ነው! ያው እኮ ኦሮሞዎች ሃገርን በመሸጥ ላይ ናቸው፤ ከአረቦች፣ ከቱርኮች፣ ከኢራናውያን፣ ከሶማሌዎች፣ ከኦሮማራዎችና ከኤርትራ ቤን አሚር የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ጋር በመመሳጠር ወደ ኢትዮጵያ ቅጥረኞችን በማስገባት በሰሜናውያኑ ጽዮናውያን ላይ አስከፊ ግፍና በደል በመፈጸም ላይ ናቸው።

ዛሬ ኦሮሞዎቹ ብርጭቆውን መስበር ብቻ አይደለም፤ በዓለምም በኢትዮጵያም ታሪክ ይህን ያህል በአስከፊ መልክ ዘግናኝ፣ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ወንጀል እየፈጸሙ ነው። ጋሎች ከማደጋስካር እና ታንዛኒያ አካባቢ አምልጠው/ተባርረው ውደ ምስራቅ አፍሪቃ ሲገቡ ለአፍሪቃ ቀንድ እራሳቸው መጤዎች የሆኑት ሶማሌዎች እንኳን ሳይቀሩ የጋሎችን አረመኔነት ስለተገነዘቡት ነበር ዛሬ ወደሰፈሩበት የአክሱም ግዛት ገብተው በወረራና የዘር ማጥፋት ተግባር ላይ የተሰማሩት። ቀደም ሲል ፳፯/27 ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ አጥፍተዋቸዋል፤ ዛሬ ደግሞ በደቡብ ኢትዮጵያ ለሚገኙት ብርቅዬ ወገኖቻችን፣ ለጉራጌዎች፣ ለወላይታዎች እንዲሁም ለአማራው እና ተጋሩ ከፍተኛ አደጋ ፈጥረውባቸዋል። ሞኙ ኢትዮጵያዊ ይህን እየመጣበት ያለውን አደጋ ከታሪክ ጋር እያገናዘበ ማየት እንኳን ተስኖታል። በግልጽ የሚታየውን ሃቁን አውጥቶ እንኳን በጉዳዩ ላይ ለመወያየት ፈቃደኛነት አይታይበትም። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!!

ቸሩ መድኃኔ ዓለም በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የኦሮሞ አህዛብ አገዛዝ በተለይ በትግራይ የሚጨፈጨፉትን፣ የሚበደሉትን፣ የሚደፈሩትን፣ የሚሰደዱትንና የሚጎሳቆሉትን ወገኖቻችንን ሁሉ ያጽናናልን!

“ስሙንም ኢየሱስ አለችው።”[ማቴ ፩፥፳፭] በቤተልሔም ዋሻ የተወለደው የድንግል ልጅ ስሞቹ ስንት ናቸው? ትርጓመያቸውስ ምንድ ነው? …………

😇 የድንግል ልጅ ስሞቹ ፦ ቃል፣ ወልድ፣ አማኑኤል፣ ኢየሱስ, ክርስቶስ፣ መድኃኔ አለም። ስሆኑ ትርጓመያቸውም፦

#ቃል ማለት፦ አንደቤት መናገርያ ማለት ስሆን ከ3ቱ አካላት አንዱ እግዚአብሔር #ወልድ በህልውነት/በመሆን ግብሩ የ #አብ እና የ #መንፈስ ቅዱስ ቃላቸው ስሆን የእግዚአብሔር ቃል ይባላል። ራእይ 19፥13 “በደም የታለሰ ልብስም ለብሶአል ስሙንም “ቃል እግዚአብሔር” አሉት። ቍላስ.1፥16 “በእርሱ ቃልነት እግዚአብሔር ሁሉን ፈጥሮአልና….”

#ወልድ ማለት፦ ከ3ቱ አካላት ፩(1)ዱ ወልድ ስሆን ልጅ ማለት ነው የ #ወልድ አካላዊ ግብሩ መወለድ ማለት ነው የ #አብ የባሕርይ ልጅ ስለሆነ እግዚአብሔር ወልድ ይባላል። ገላ.4፥4,, ዮሐ.ወ 5፥16,, ማቴ 3፥17…

#አማኑኤል ማለት፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ነው። ማቴ 1፥23። ይህን በት.ኢሳ 7፥14 ላይ ስሙን እናገኛለን። ይህ ማለት ከድንግል በተዋህደው ተዋህዶ አምላክ ሰው ሆነ ዮሐ.1፥14 …….. 1ኛ ቆሮ 15፥21 አዳምን የመጀመርያው ሰው ይላል ክርስቶስን ደግሞ ሁለተኛው ሰው ይለዋል።

#ኢየሱስ ማለት፦ መድሃኒት ማለት ነው ይህን መጽሐፍ ቅዱስም ይናገራል ሉቃስ 2፥11 “እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት ተወልዶላችኃል” እንዳለ መልአኩ ለእረኞች….

#ክርስቶስ ማለት፦ “ቅቡ /የተቀባ” ማለት ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እና በመሰሎቿ አብያተ ቤተክርስትያናት “የተዋሃደ” ተብሎ ይተረጉማል።

#መድኃኒአለም ማለት፦ የአለም መድኃኑት ማለት ነው። በእርሱ አለም ስለዳነ (በሞቱ አለምን ስላዳነ) መድኃኒአለም የአለም መድሃኒት እንለዋለን። ሉቃስ 2፥11 ላይ እኔሆ ለሕዝብ ሁሉ የምሆን መድኃኒት እንዳላለ ሉቃስ፤ ዮሐ.ወ 1፥29 ላይ መጥምቁ ዮሐንስ “እነሆ የአለምን ኃጢአት የምያስወግድ የእግዚአብሔር በግ” እንዳለው እንደገና በሮሜ 5፥12-21 ስናነብ በአንድ ሰው በአዳም ምክንያት ሞት ወደ አለም እንደመጣ ሁሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትም አለም እንደዳነ ይናገራል…………..

እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በነዚህ ስሞች አምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችንን እናከብረዋለን እንጠራዋለን እናመልከዋለን ። “ኢየሱስ ብቻ ስሙ ነው ሌሎችን ከየት አመጣችሁ ለምን ባለወልድ አማኑኤል መድሃኒአለም እያላቹ ትጠሩታላችሁ ኢየሱስ ማለት ብቻ እንጅ” የምሉ ወገኖቻችን አሉና እነዚህን ስሞችን እኛ ኦርቶዶክሶች ፈጥረንለት ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሱ እራሱ እንደምጠራው መገናዘብ ይገባናል። ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይድረሰው የእኛ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። ክብር ለወለደችው ለድንግል!!!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: