Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2022
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 16th, 2022

War Criminal Abiy Ahmed Told by The EU to Lift Martial Law to Enable him to Participate at EU – AU Summit?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 16, 2022

💭 የጦር ወንጀለኛው አብይ አህመድ በአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ እንዲሳተፍ ለማስቻል የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታውን እንዲያነሳ በአውሮፓው ሕብረት ተነግሮታልን?

ከነገ ጀምሮ፤ ከ ፌብሯሪ 17 እስከ 18 ድረስ የአውሮፓ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት እንዲሁም የየራሳቸው አባል ሀገራት መሪዎች በብራስልስ ቤልጂም ለስድስተኛው የአውሮፓ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ላይ ይገናኛሉ።

🔥 የአውሮፓ ህብረት ይህን ክፉ ጭራቅ ወደ ብራስልስ ለመጋበዝ ከወሰነ ትልቅ አሳፋሪ ነው።

Yesterday, Ethiopia’s monkey parliament has voted for an early end to a six-month state of emergency, which was imposed in last November as Tigray forces fighting the government and their allies advanced towards the capital Addis Ababa.

And, on 17 and 18 February 2022, the leaders of the European Union (EU) and the African Union (AU) as well as of their respective member states will meet for the sixth European Union – African Union summit in Brussels.

Coincidence?

🔥 It would be a big shame if The EU decided to invite this evil monster to Brussels.

💭 Let’s remember this:

👉 „Failure on Ethiopia Sanctions ‘My Biggest Frustration’ This Year, Says EU’s Top Diplomat”

💭 My Note: In other words, Mr. Borrell is telling us: “As long as war criminals Abiy Ahmed Ali, Isaias Afewerki, the Oromo & Amhara special forces continue blocking Tigray ans (potential migrants to Europe heading for EU) from crossing the Ethio-Sudanese border in whatever possible form: By rounding them up, mutilating & dismembering — at the border within Africa – and throwing their dead bodies to the Tekeze river across the border, EU won’t issue sanctions against Abiy Ahmed, Isaias Afewerki and their partners in crime. The are doing a good job in preventing undesired ancient Christian Ethiopian migrants (We saw that when the UN The US and EU all blocked ancient Christians of Syria. Read this: No Christians Allowed: Muslim UN Officials Block Syrian Christian Refugees from Getting Help.

Mr. Borrell said it clearly, albeit concerning Belarus and Ukraine: “We cut the flowing of migrants to Europe…for me this is a source of satisfaction”

May be now The EU is giving money to the dictators of Ethiopia and Eritrea as a reward, instead of sanctioning them?!

After all, EU countries have awarded and honored to those evil monsters with the Nobel Peace Prize in 2019, and just two months ago, one of the enablers of the # Tigray Genocide, Daniel Bekele with the German Africa Prize. Just unbelievably cruel – the world upside down, isn’t it?!

💭 EU top diplomat Josep Borrell criticised EU member states on Monday (13 December) for failing to agree on sanctions against those suspected of war crimes in Ethiopia’s civil war, expressing frustration over Europe’s failure to give an effective policy response to “large scale human rights violations” there.

The EU’s response to the civil war in Ethiopia was “one of my biggest frustrations” of the year, said Borrell, the EU’s foreign affairs high representative. He said the EU had not been able to stop “mass rapes using sexual violence as a war aim, killings and concentration camps based on ethnic belonging,” pointing to the lack of unanimity among EU governments.

It is understood that Germany is one of the leading countries reluctant to impose sanctions, though Borrell told reporters that “many countries felt that it (sanctions) wasn’t an adequate solution.”

While the Biden administration in the United States has imposed sanctions under its human rights Magnitsky Act, the EU has not followed suit beyond freezing $107 million in budget support to Ethiopia.

Last month, EU officials told EURACTIV that sanctions were being discussed within the context of the bloc’s Human Rights Sanctions regime, but little progress has been made.

EU prepared to issue sanctions over Tigray war, officials confirm The European Union is prepared to issue sanctions against those responsible for the war and humanitarian crisis in Ethiopia’s Tigray province, EU officials confirmed to EURACTIV on Thursday (5 November).

________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በመላው ዓለም ብዙ ሰዎች ራሳቸውን እንዲህ እየሳቱ በመውደቅ ላይ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 16, 2022

😔 ምስኪን! በቪዲዮው የሚታዩንን ዓይኖቿን ልብ ብለን እንመልከት፡ ዋይ! ዋይ! ዋይ!

ክላራ ፋይፈር (Clara Pfeffer) የተሰኘችው የጀርመን ዜና ቴሌቪዥን ጣቢያ፤ ኤን.ቴ.ቫው (ntv)ጋዜጠኛ የቀኑን አስደንጋጭ ወቅት አምጥታለች። የፖለቲካ ዘጋቢዋ ማክሰኞ ማለዳ በዜና ጣቢያ ntv የ”ቅድመ ጅምር ዝግጅት” ላይ እራሷን ስታ ወድቃለች። በቀጥታ ስርጭት ከአንድ ፖለቲከኛ ጋር ቃለ ቃለ መጠይቅ እያደረገች ሳለ፣ ድንገት አድክሟት የጥያቄ ዓረፍተነገሯን እንኳን መጨረስ አቃታት።

ወደ ሆስፒታል ተወስዳ ክትትል እየተደረገላትና እየተሻላትም እንደሆነ የስራ ባልደረባዋ በትዊተሩ አስታውቋል።

እንግዲህ ይህ ሁሉ ነገር የኮቪድ ክትባቱ ያመጣው ጣጣ መሆኑ ነው፤ የሚገርመው ደግሞ ጋዜጠኛዋ ለክትባቱ ቅስቀሳ በምታደርግበት ወቅት ይህ አሳዛኝ ሁኔታ መከሰቱ ነው።

የጉንፋን ክትባት እንኳን በጭራሽ አልከተብምስትል የነበረችዋ የአሜሪካ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ፎክስ (Fox)እና ቢ..(BET) ጋዜጠኛ/ትርኢት አቅራቢ የሆነችው ዌንዲ ዊሊያምስ/ Wendy Williamsባለፈው መስከረም የኮቪድ ክትባቱን ሙሉውን (ሦስት ጊዜ) ከወሰደች በኋላ እራሷን ስታና በከፊል ሽባ ሆና ለተሽከርካሪ ወንበር በቅታለች። ወደዚህ ገብተው ያንብቡ። አሁን ሥራዋንም አጥታለች፣ ገንዘቧንና ንብረቷንም በነፃነት እንዳትጠቀም ባንኮች እያገዷት ነው

አሳዛኝ ክስተት ነው፤ በመላው ዓለም ስፖርተኞች ሜዳ ላይ እራሳቸውን እየሳቱ ሲወድቁ ይታያሉ። ከታወቁት ስፖርተኞች እንኳን ካለፈው ዓመት ጀምሮ አራት መቶ አራት የኮቪድ ክትባትን የወሰዱ ስፖርተኞች ሕይወታቸውን አጥተዋል። ወደዚህ ገብተው ያንብቡ

💭 NTV – Clara Pfeffer im Live Interview -15.02.22– Schocksekunde— -bricht einfach zusammen

Am frühen Dienstagmorgen musste ein Krankenwagen zum Nachrichtensender ntv gerufen werden. Die Reporterin und Moderatorin Clara Pfeffer war während eines Live-Gesprächs plötzlich umgekippt.

Clara Pfeffer sorgt für den Schockmoment des Tages: Die Politik-Reporterin ist am Dienstagmorgen beim „Frühstart“-Talk des Nachrichtensenders ntv zusammengebrochen. Während sie gerade in einer Live-Schalte den stellvertretenden Unionsfraktionsvorsitzenden Sepp Müller (33) interviewte, stockte sie plötzlich und konnte ihren Satz nicht mehr zu Ende formulieren.

ntv-Reporterin Clara Pfeffer wurde von Talk-Gast Müller aufgefangen

Dann verlor Pfeffer ihr Gleichgewicht und versuchte sich am Tisch festzuhalten. Interviewgast Müller eilte sofort herbei und fing die Journalistin auf und fragte, ob „alles okay“ sei. Die Regie reagierte prompt und schaltete zu Pfeffers Moderationskollegen Daniel Schüler (31) am Nachrichtenpult, während man im Hintergrund noch den Satz hörte, dass man lieber „abbrechen“ sollte.

Schüler gab dann in den 8-Uhr-Nachrichten Entwarnung und versicherte, dass es Pfeffer „schon wieder besser“ gehe. Später meldete sich ntv-Chefredakteurin Sonja Schwetje bei Twitter zu Wort. „Nach einem Schwächeanfall on air geht es unserer Reporterin wieder besser. Sie wird medizinisch versorgt.“

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

This Could Probably be The Most Important and Damning COVIDeo You’ve Ever Seen | ስለ ኮሮና ይህን ጉድ እዩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 16, 2022

በአሜሪካ ውስጥ ያሉትን የ COVID-19 ክትባቶችና ሌሎች መድኃኒቶችን ደኅንነት ክትትል አድርጎ የሚያጸድቀውና ፈቃድ የሚሰጠው አንጋፋው ተቋም U.S. Food and Drug Administration (FDA) የምግብ እና መድሀኒት አስተዳደር)ሥራ የሚመሩት ሥራ አስፈፃሚ አቶ ክሪስተፈር ኮል የኮቪድ ፖሊሲውን አስመልክቶ፤ “ፕሬዚደንት ባይደን አመታዊ ክትባቶችን ጨምሮ በተቻለ መጠን ብዙ ዜጎችን መከተብ ይፈልጋል!” ይላሉ።

ሚስተር ኮል የባይድን አስተዳደር በተቻለ መጠን ብዙ ግለሰቦችን መከተብ እንደሚፈልግ እና ሁሉም ሰው አመታዊ COVID-19 ክትባቶችን/መርፌዎችን እንዲወስድ እንደሚፈልግ በፕሮጀክት ቬሪታስ በተገኘው ስውር ቀረጻ ላይ ገልፀዋል ።

የኤጀንሲው ስራ አስፈፃሚ አቶ ኮል፤ ፖሊሲው እስካሁን በውል ያልተገለጸበት ምክንያት፤ ሁሉንም ሰው ላለማስፈራራትሲባል ነውብለዋል።

ስውር ቀረጻው እንደ ፋይዘር/Pfizer ያሉ የመድኃኒት አምራች ኩባንያዎች ክትባቱን ለዓመታዊ አጠቃቀም እንዲፈቀድላቸው የገንዘብ ማበረታቻ እንደሚሰጡ በአቶ ኮል የድምፅ መረጃ ተካትቷል።

ተደጋጋሚ የገቢ ምንጫቸው ይሆናል። መጀመሪያ ላይ ያን ያህል ላይሆን ይችላል ፣ ግን ገቢው ተደጋጋሚ ነው፣ ከቻሉ በዓመታዊ ክትባት አማካኝነት የሚፈለጉትን እያንዳንዱን ሰው ማግኘት ከቻሉ ወደ ኩባንያቸው የሚገባው ተደጋጋሚ ገንዘብ ከፍ እንዲል ይመኛሉ።

አቶ ኮል የምግብ ኩባንያዎችን፣ የመድኃኒት ኩባንያዎች እና የክትባት ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን ለመቆጣጠር/ለማጽደቅ ለኤፍ..ኤ የሚከፍሉትን ከፍተኛ መጠን አውስተዋል።

እንደ ኮል ገለጻ፣ FDA /ኤፍ..ኤ በዚህ ሂደት በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር በዓመት ይቀበላል።

የኤፍ..ኤ መኮንን አቶ ኮል በተጨማሪ ትምህርት ቤቶች ለመገኘት ውሎ አድሮ የኮቪድ-19 ክትባቶችን በግዴታ እንደሚያዝዙ ይጠብቃሉ።

ከኤፍ..ኤ ጋር ያላቸው ሚና ኤጀንሲው የደህንነት እና የውጤታማነት ማዕቀፍ እንደ ዝግጁነቱ እና ምላሽ ፕሮቶኮሉ መጠቀሙን ማረጋገጥ ነው የሚሉት አቶ ኮል፤ “በረጅም ጊዜ ተፅእኖዎች በተለይም በወጣቶች ላይ ስጋቶች አሉ!” በማለት ጠቅሰዋል።

አንድ የሚገርም መገጣጠም፤ ከሦስት ቀናት በፊት ለአንድ ጀርመናዊ የሥራ ባልደረባየ በቻይና ስለሚደረገው የክረምት ኦሎምፒክስ የሦስት ጀርመናውያን የወርቅ ሜዳል ተሸላሚዎችን ስም ሳወሳለት ነበር። በበረዶ ሸርተቴ ካሸነፉት መካከል፤ ፩.’ዮሐንስ’ ሉድቪግ + ፪.’ሐና’ ናይዘ + ፫. ‘ክሪስቶፈር’ ግሮቴር ይገኙበት ነበር። የመጠሪያ ስማቸው፤ ‘ዮሐንስ’ + ‘ሐና’ + ‘ክሪስቶፈር’ = መጥመቁ ዮሐንስ + ቅድስት ሐና ማርያም + ኢየሱ ክርስቶስ። ዘግይቼ ያስታወስኩት፤ የሥራ ባልደረባየ ‘ሃንስ-ዮአኪም’ (እያቄም) ነው ስሙ፣ ሌላዋ የሥራ ባልደረባችን ደግሞ ‘ኤልሳቤጥ’ ትባላላች። ዋው! በጣም የሚገርም ምልክት ነው

በሌላ በኩል ግን ማስተዋል ያለብን፤ አብዛዎቹ አውሮፓውያን እና አሜሪካውያን ዛሬም የልጆቻቸውን ስም ከመጽሐፍ ቅዱስ አውጥተው ነው የሚሰጧቸው። በእኛ ሃገር ግን፤ በተለይ በአማራዎች ዘንድ ወላጆች መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ የልጆች ስሞችን በጣም ውሱን በሆነ መልክ ነው በመስጠት ላይ ያሉት። እንዲያውም ትዕቢታዊነትን፣ እብሪታዊነትን፣ እራስ ወዳድነትንና ምኞትን የሚያንጸባርቁ ዓለማዊ ስሞችን ነው ለልጆቻቸው የሚሰጡት። ለምሳሌ፤

‘በላቸው’፣ ‘አለባቸው’፣ ‘ግዛቸው’፣ ‘ጌታቸው’፣ ‘ዓለማየሁ’፣ ‘ስንታየሁ’፣’ጥጋቡ’፣ ‘ተስፋዬ’፣ ‘መኮንን’፣ ‘አበበች’፣ ‘ሽታዬ’፣ ‘ዘነቡ’፣ ‘ብርቱካን’፣ ‘ከበደ’፣ ‘ተፈራ’፣ ‘የሁሉመቤት’፣ ‘ግርማ’፣ ‘አየለ’፣’ቧ ያለው’ ወዘተ።

በተቃራኒው ግን፤ እንደ ገብረ ሥላሴ፣ ገብረ እግዚአብሔር፣ ፀዳለ ማርያም፣ ብርሃነ መስቀል ወዘተ የመሳሰሉትን መጽሐፍ ቅዱሳዊና ክርስቲያናዊ ስም ያላቸውን ጽዮናውያን ተጋሩዎች ዛሬ የስጋ ማንነትና ምንነት ያለው ኦሮሞ የነገሰበት ማህበረሰብ የክርስቶስ የሆኑትን ሁሉ ማጥላላት፣ ማሳደድ፣ ማገት፣ ማስራብና መግደል ጀምሯል። ኢትዮጵያ እኮ ይህች አይደለችም!

😠😠😠 😢😢😢

ይህ እንግዲህ ዛሬ ለምናየው ሕብረተሰቡ ለገባበት መንፈሳዊ ኪሳራ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ጥርጥር የለኝም።

COVID Policy – ‘Biden Wants To Inoculate As Many As Possible, Including Annual Shots’

Mr. Cole revealed in hidden footage obtained by Project Veritas that the Biden administration wants to vaccinate as many individuals as possible and wants everyone to take annual COVID-19 injections.

The agency’s executive officer says the reason the policy hasn’t been announced yet is to not “rile everyone up.”

The hidden footage includes soundbites from Cole about the financial incentives pharmaceutical companies like Pfizer have to get the vaccine approved for annual usage.

“It’ll be a recurring fountain of revenue. It might not be that much initially, but it’ll recurring — if they can — if they can get every person required at an annual vaccine, that is a recurring return of money going into their company.”

Cole continues by discussing the large sums of money food companies, drug companies, and vaccine companies pay to the FDA to regulate their products.

According to Cole, the FDA receives hundreds of millions of dollars per year with this process.

The FDA officer also expects that schools will eventually mandate the COVID-19 injections for attendance.

Cole, who claims that his role with the FDA is to ensure the agency uses a framework of safety, security, and effectiveness as a part of its preparedness and response protocol, specifically cited concerns over “long term effects, especially with someone younger.”

Mr. Christopher Cole is an Executive Officer heading up the agency’s Countermeasures Initiatives, which plays a critical role in ensuring that drugs, vaccines, and other measures to counter infectious diseases and viruses are safe.

________________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: