Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Freemason’

Infertility: A Diabolical Agenda | “When They’re Through With Africa, They’re Coming for You.”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 14, 2022

💭 መካንነት፡ ዲያብሎሳዊ አጀንዳ | “አፍሪካን ከጨረሱ በኋላ ወደ እርስዎ ይመጣሉ!”

🛑 ማሳሰቢያ፤ ይህን በጣም ጠቃሚ መረጃ ባካችሁ ለብዙዎች ታካፍሉ ዘንድ ብትሕትና እናሳስባለን!

“አፍሪካን ከጨረሱ በኋላ ወደ እርስዎ ይመጣሉ!” – ዶር. ስቴፈን ካራንጃ

💭 ተሸላሚ ፊልም ሰሪ አንዲ ዋክፊልድ፣ ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ፣ ጁኒየር እና የህፃናት ጤና ጥበቃ ፊልም። በሙከራ ቴታነስ የክትባት ፕሮግራም የወሊድ እድላቸው በአሳዛኝ ሁኔታ የተገፈፈባቸውን የአፍሪካ ሴቶች አስደንጋጭ ታሪክ ይመልከቱ። ቀጥሎ በሁሉም ቦታ ያሉ ሴቶች ናቸውን?

👉 ለበለጠ መረጃ፣ ጥናቶች፣ ትውስታዎች እና ሌሎች ተዛማጅ ይዘቶች ወደ InfertilityMovie.org ይሂዱ

አደጋ በሚኖርበት ጊዜ ምርጫ ሊኖር ይገባል

👉 በዚህ ዘጋቢ ፊልም የሚከተለውን ይማራሉ፡-

የአለም ጤና ድርጅት የህዝብ ቁጥጥር ሙከራ በክትባት ፕሮግራም ሽፋን በአፍሪካ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሴቶችን ሳያውቁ እና ያለፈቃዳቸው ማምከን ያስከተለው አስፈሪ እና አሰቃቂ ታሪክ።

እርግዝናን እስከ ፅንስ የመሸከም አቅሙ እንዴት በሚያሳዝን ሁኔታ ከእነዚህ ሴቶች እንደተነጠቀና መንግስታቸውም ማስረጃውን ለመሸፋፈን እንዴት እንደሚሞክር።

ስለ አንድ ደፋር የኬንያ ዶክተር፤ ዶ / ር ስቴፈን ካራንጃ ፥ ከ አፍሪካን አንድ ጊዜ ከጨረሱ በኋላ ከጨረሱ በኋላ ለህፃናት እና ለሌሎች ሰዎች ሁሉ እንደሚመጡ ለዓለም ስለማስጠንቀቃቸው።

የኮቪድ ክትባትን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ባሉ ሴቶች ላይ መካንነትን ሊያስከትሉ የሚችሉ ሌሎች ክትባቶችን በተመለከተ ስጋታቸውን የሚገልጹ መሪ ባለሞያዎች አስተያየት።

የዓለም ጤና ድርጅት የቴታነስ ወይንም መንጋጋ ቆልፍ ክትባት መርሃ ግብሮችም በድብቅ የህዝብ ቁጥር መቀነሻ መሳሪያ ሊሆኑ ይችላሉ ሲ.ኤች.ዲ፤ “መካንነት፡ ዲያቢሎሳዊ አጀንዳ” ይለናል። የዓለም ጤና ድርጅት ከኬንያ መንግስት ጋር ያደረገውን አስከፊ ትብብር እና በሙከራ ቴታነስ ክትባቱ በኋላ ከእርግዝና ጋር አብሮ ተገኝቷል የሚለውን ከባድ እውነት አጋልጧል ብሏል።

ሆርሞን (ኤች...) በሚሊዮን ለሚቆጠሩ በመውለድ ዕድሜ ላይ ላሉ አፍሪካውያን ሴቶች ተሰጥቷል። በአለም ጤና ድርጅት የሚደገፈው የቴታነስ/መንጋጋ ቆልፍ ክትባት/መርፌ መርሃ ግብሮች በተለይ በወሊድ ጊዜ ውስጥ ሴቶችን ስለሚያጠቁ በጣም አጠያያቂ ናቸው።

የቴታነስ/ መንጋጋ ቆልፍ ክትባት/መርፌ የሕዝብ ቁጥር መቀነሻ ዘዴ ሊሆን ይችላልን? ... እስከ 1990 ዎቹ መጀመሪያ ድረስ ፣ የአሜሪካ የሰውሕይወትደጋፊ ዓለማቀፋዊ ተቋምንጨምሮ የተለያዩ ቡድኖች በሜክሲኮ ውስጥ በዓለም ጤና ድርጅት የቴታነስ/መንጋጋ ቆልፍ ክትባት ፕሮግራሞች ላይ የአሜሪካ ኮንግረስ/ምክር ቤት ምርመራ እንዲደረግ ጠይቀዋል።

ለነዚህ ሁሉ ዓመታት ክትባቶቹ በሚሰጡባቸው አካባቢዎች ያሉ ሴቶች ወደ መካንነት እየተቀየሩ ቆይተዋል፣ ሆኖም ግንኙነት እንዳለው ሁኔታውን ለማየት የተደረገ ምንም ነገር የለም። እ... 2014 .ም የኬንያ ካቶሊካዊ ጳጳሳት እና የኬንያ ካቶሊክ ዶክተሮች ማህበር በዓለም ጤና ድርጅት እና በተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የተደገፈ የቲታነስ/መንጋጋ ቆልፍ ክትባት ከፅንስ መጨንገፍ እና መካንነት ከሚያስከትል ሆርሞን ወይንም ንጥረ ቅመምጋር እንዴት እንደተጣበቀ/እንደተገናኘ የራሳቸውን ስጋት በወቅቱ ገልጸው ነበር።

እንደ ኤጲስ ቆጶሶች ገለጻ፣ ሆርሞኑ / ንጥረ ቅመሙ በእርግጥም በመርፌው ብልቃጦች ውስጥ እንደሚገኝ በርካታ ገለልተኛ ሙከራዎች አረጋግጠዋል። ይህ፣ ዘመቻውን በሙሉ “የተደበቀ የሕዝብ ቁጥጥር ፕሮግራምመሆኑን አጋልጧልሲሉ ደምድመዋል።

... 2017 .ም አንድ የክፍትመዳረሻ ጥናት እንዳመለከተው እ... እስከ 1976 ድረስ ተመራማሪዎች የተቀናጀ ቴታነስ/መንጋጋ ቆልፍ ቶክሳይድ (ቲቲ)=ቴታነስ ቶክሳይድ ቴታነስን/ መንጋጋ ቆልፍን ለመከላከል ይጠቅማል) ሰው ኮሪዮኒክ ጎናዶትሮፒን‘ human chorionic gonadotropin (HCG)= በሴቶች ውስጥ እንቁላል እንዲፈጠር እና መካንነትን ለማከም የሚያገለግል ሆርሞን/ ንጥረ ቅመም)ጋር ሲያገናኙት እንደነበር አመልክቷል ፣ ይህም “የወሊድ መቆጣጠሪያ” ክትባትን አስገኝቷል። በዚያን ጊዜ ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ እንደዘገበው እነዚህ የተለበጡ ክትባቶች በሽታ የመከላከል ሥርዓትን ውጤታማ በሆነ መንገድ ያታልላሉ፤ (ሰውነታችን በሽታን እንዳይከላከል ያደርጋሉ) “ለሁለቱም ለቴታነስ ፕሮቲን እና ለኤች... ፀረ እንግዳ አካላት እንዲፈጠሩ” እና “አዲስ ለተፈጠረው ፅንስ ሕይወት በጣም አስፈላጊ የሆነውን የሆርሞን ተግባር ለመዝጋት” እንደሚሰሩ ተናግረዋል። ለሕይወት አስፈላጊ የሆነውን ሆርሞንን/ንጥረ ቅመምን ከጥቅም ውጭ ያደርገዋል ማለት ነው።

ይህ ሁሉ በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ እና ሌሎችም በፊልሙ ውስጥ ግሩም በሆነ መልክ ተብራርተዋል። ይህንም ለመመልከት ጊዜ መውሰድ ተገቢ ነው።

በክትባት ፕሮግራሞቹ ቢያንስ ከ ዓለም ጤና ድርጅት የረዥም ጊዜ ግቦች አንዱ መሃንነት ነው። የCHD ዋና ሳይንስ ዶክተር ሁከር “በዚህ ፊልም ላይ የተገለጹት እውነቶች በአፍሪካ የቴታነስ/መንጋጋ ቆልፍ ሙከራ በዓለም ዙሪያ እየተከሰቱ ያሉትን የመሃንነት ምልክቶች፣ ከጋርዳሲል ክትባት እና ከኮቪድ ክትባቶች በኋላ የተደረጉ ዘገባዎችን ጨምሮ ረጅም ጥላን ጥሏል።

“When they’re through with Africa, they’re coming for you.” — DR. STEPHEN KARANJA

💭 A film by award-winning filmmaker Andy Wakefield, Robert F. Kennedy, Jr. and Children’s Health Defense. Watch the chilling tale of African women whose fertility was tragically stripped away through an experimental tetanus vaccination program. Are women everywhere next?

For more information, studies, memes, and other related content go to InfertilityMovie.org

Where there is a risk, there should be a choice

👉 In this documentary film, you’ll learn:

The chilling, harrowing story of how a World Health Organization (WHO) population control experiment, under the guise of a vaccination program, resulted in the sterilization of millions of women in Africa without their knowledge or consent.

How the ability to carry a pregnancy to term has been tragically stripped away from these women as their government attempts to cover up the evidence.

About a brave, Kenyan doctor — Dr. Stephen Karanja — who warned the world that once they’re done with Africa, they’re coming for the children and everyone else.

Perspectives from leading experts expressing their concerns regarding other vaccines that could cause infertility in women around the world, including the COVID shot.

WHO’s tetanus shot programs may also be covert depopulation tool CHD says that “Infertility: A Diabolical Agenda” exposes the hard-hitting truth about WHO’s “nefarious collaboration with the Kenyan government in which an experimental tetanus vaccination, later found to be laced with the pregnancy hormone (HCG), was given to millions of unknowing African women of childbearing age.” The WHO-sponsored tetanus vaccine programs are similarly questionable as they specifically target women in their childbearing years. Could it be that tetanus shots are another covert depopulation mechanism? As far back as the early 1990s, various groups, including the American pro-life organization Human Life International, have been calling for a congressional investigation into the WHO’s tetanus shot programs in Mexico. For all these years, women in areas where the jabs are being administered have been turning infertile, and yet nothing has been done to look into the situation to see if there might be a link. In 2014, the Catholic Bishops of Kenya and the Kenya Catholic Doctors Association expressed their own concerns about how a tetanus shot sponsored by both the WHO and the United Nations Children’s Fund (UNICEF) was “laced with a hormone that causes miscarriages and infertility.” Multiple independent tests, according to the bishops, revealed that the hormone was, in fact, present inside the injection vials. This, they concluded, exposed the entire campaign as a “disguised population control program.” In 2017 an open-access study pointed out that as far back as 1976, researchers had been lacing conjugated tetanus toxoid (TT) with human chorionic gonadotropin (hCG), which in effect resulted in a “birth control” vaccine. At the time, The New York Times reported that these laced shots effectively trick the immune system “into producing antibodies to both the tetanus protein and the HCG,” in effect working to “block the action of a hormone that is essential to the life of a newly formed embryo.” All of this and more is discussed in the film, which is worth taking the time to watch, as well as the above interview featuring Dr. Wakefield. At least one of the WHO’s long-range goals with its injection programs is clearly infertility. “The truths exposed in this film cast a long shadow from a tetanus trial in Africa to the symptoms of infertility that are happening all over the world, including reports after the Gardasil vaccine and the COVID shots,” says Dr. Hooker, CHD’s chief science director.

👉 Courtesy: https://childrenshealthdefense.org/

Black Women Targeted With Eugenics Drug, a Deadly Carcinogen Offered as a ‘Contraceptive’

Injected Contraceptive Increases AIDS Risk for African Women

የወሊድ መቆጣጠሪያ ሴቶቻችንን እያጠቃብን ነው

❖❖❖ ዋይ! ዋይ! ዋይ! እግዚኦ!❖❖❖

😈 ሰው-በላው ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ግራኝን ባወጣበት በ፳፻፲ ዓ.ም ላይ ልክ ከመስከረም ፩ የእንቍጣጣሽ ዕለት አንሥቶ የ’ጤና’ ሚንስቴሩ ለወሲባዊ ተላላፊ በሽታ የሚሰጠውን ይህን ‘Gardasil vaccine’ (ጋርዳሲል) ወይንም “የማኅፀን በር ካንሰር በሽታ መከላከያ” የተሰኘውን አዲስ ክትባት ለክርስቲያን ኢትዮጵያውያን በሰፊው መስጠት ጀምሮ ነበር። ይህ ወንጀለኛ መንግስት በሉሲፈራውያን ሞግዚቶቹ የተሰጠውን ተልዕኮ ልክ በአዲስ ዓመት ዕለት በዚህ መኻን ማድረጊያ ክትባት መጀመሩ ምን ዓይነት ሰይጣናዊ ተልዕኮ እንደነበረው አረጋግጦልን ነበር። ተገድሎ ሊቆራረጥ የሚገባው አረመኔው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም ከጥቂት ሳምንታት በፊት፤ “የሕዝብ ቁጥራችንን መቆጣጠር አለብን፣ ብዙ ልጆች አትውለዱ!” ለማለት መድፈሩ ሌላ ተጨማሪ ማስረጃ ነው።

😈 አረመኔው ግራኝ ስልጣን ላይ ገና እንደወጣ ለኢትዮጵያ የተላከ መቅሰፍት መሆኑን ከጠቆሙት ጥቂት ግለሰቦች መካከል አንዱ እኔ ነበረኩ። በጊዜው ልክ በእነ 😈 ጂኒ ጀዋር ላይ አስቀድሜ እንዳየሁት በዚህም አውሬ 😈 ላይ ያየሁትን ነገር በግልጽ አይቻለሁ።

ይህ የክትባት አዋጅ እንደወጣም በወቅቱ እንዲህ ብለን ነበር፤ ይህ የክትባት ዓዋጅ እስከወጣበትና ክትባቱም እስከተጀመረበት፡ እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ ያሉት የቀናት ቁጥር ብዛት፡ ፹፬/84 ቀናት ናቸው።

ስለዚህም ነገር፡ መካንየሚለው ቃል፡ በግዕዝ ቀመር፡ መ= ፬፤ ከ= ፶፤ ነ= ፴፤ ድምር= ፹፬ ይሆናል። እስከዛሬ የማይታወቀው የዚህ የልጃገረዶች ክትባት ዓላማ፡ ምን ታስቦ ነው?

እውን፡ የክርስቲያን ኢትዮጵያ ልጃገረዶችን፡ መካንለማድረግ ታስቦ ነውን?” መልሱን ዛሬ እያየነው ነው ነው።

ከኤች.አይ.. ቫይረስ ጎን ሁለት የወሲባዊ ተላላፊ በሽታ የሰው ፓፒሎማቫይረስ‘ (HPV (Human Papillomavirus)ክትባቶች አሉ። ከእነዚህም አንዱ ይህ ጋርዳሲል የተሰኘው የማህፀን በር ካንሰርን ይከላከላል የተባለለት ክትባት ነው።

😈 ይህ ጋርዳሲል ክትባት ፍቃድ ከተሰጠው ለ፲፩-፲፪ (11-12) አመት ለሆኑ ልጃገረዶች እና ታዳጊዎች እና ሶስት ዶዝ እንዲሰጣቸው ከታዘዘ በኋላ ውጤቱን በተመለከተ በሺዎች የሚቆጠሩ ሪፖርቶች በ ፳፬/24 ሰአት ውስጥ ወጥተው ነበር፤ ይህም፤ ድንገተኛ መውደቅ ፣ መናድ ፣ የጡንቻ ህመም እና ድክመት ፣ የአካል ጉዳትና ድካም ፣ ጉሊየን ባሬ ሲንድሮም (ጂ.ቢ.ኤስ/ GBS) ፣ የፊት ገጽታ ሽባነት፣ የአንጎል እብጠት፣ የሩማቶይድ አርትራይተስ/ቁርጥማት፣ ሉፐስ፣ የደም መርጋት፣ ኦፕቲክ ኒዩሪቲስ፣ ብዙ ስክለሮሲስ፣ ስትሮክ፣ የልብ እና ሌሎች ከባድ የጤና ችግሮች፣ የጋርዳሲል ክትባት ከተቀበለ በኋላ ሞትን ጨምሮ ተመዝግበዋል።

💭 The Ugly Truth About Gardasil, the ‘HPV Vaccine’.

After Gardasil was licensed and three doses recommended for 11-12 year old girls and teenagers, there were thousands of reports of sudden collapse with unconsciousness within 24 hours, seizures, muscle pain and weakness, disabling fatigue, Guillain Barre Syndrome (GBS), facial paralysis, brain inflammation, rheumatoid arthritis, lupus, blood clots, optic neuritis, multiple sclerosis, strokes, heart and other serious health problems, including death, following receipt of Gardasil vaccine.

💭Today in Vancouver, Canada | Freedom Fighters Yelling: “ARREST BILL GATES!, You Are not Welcome Here”

እንግዲህ ያው ዓይናችንን እየቆጠቆጠንም ቢሆን እንደምናየው የአፍሪካን ሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ሉሲፈራውያኑ እንደ ቢል ጌትስ የኛዎቹን ከሃዲዎች ሥልጣን ላይ አስቀምጠውልናል። እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ከላይ በድሮን፣ በአውሮፕላንና በጨረር፤ ከታች ደግሞ በረሃብ፣ በኬሚካልና በክትባት ስኬታማበሆነ ዲያብሎሳዊ አካሄድ እየገደሏቸው ነው። አዎ! ኢትዮጵያውያን ሆይ፤ ዓይናችን እያየ አራጅ ገዳይ የኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን ጠልፏታል።

ይህ ሰነፍና ደካማ ትውልድ ወልቃይት ራያቅብርጥሴ እያለ በትንሿ ነገር እየተጨቃጨቀና በጎሳ እርስበርስ እየተባላ እራሱንም መጭውን ትውልዱንም በፈርዖናዊ ግትርነቱ ለማጥፋት ወስኗል። የአጥፍቶ ጠፊ አካሄድ ያላቸው የዲያስፐራ ልሂቃንና ሜዲያዎች ደግሞ ብዙዎቻችን በማይገባን መልክ ሰይጣንን ለማገልገልና የሉሲፈራውያኑን ተልዕኮ ለማስፈጽም በአስር ጣቶቻቸው ፈርመዋል። በተለይ አሜሪካ የሚገኙት 95% የጽዮናውያኑ ኢትዮጵያውያን ጠላቶች ናቸው። እስኪ ሜዲያዎቹን እነማን እንደሚቆጣጠሯቸው ተመልከቱ፤ አዎ! ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘስጋ ኦሮሞዎች/ኦሮማራዎች፣ ሐረሬዎች ወዘተ ናቸው። አልፎ አልፎ ከመናገር ውጭ ለጽዮናውያን 100% የቆመ አንድም ታዋቂ ልሂቅ፣ አንድም ታዋቂ የቤተ ክርስቲያን አባት፣ አንድም ታዋቂ ሜዲያ የለም። ወንድሞቼን ለመጨረስ ከሰይጣንም ጋር ቢሆን አብራለሁ፣ የሁልጊዜ ወዳጅና ጠላት የለም ወዘተየሚሉትን ነገሮች የሚቀበጣጥር ትውልድ የኖረው በዚህ ትውልድ ብቻ ነው። መርኽና አቋም ያላቸውን ወገኖች በቴሌስኮፕ እንኳን ፈልገን ማግኘት አንችልም። ዛሬ የተናገሩትን ነገ ያፈርሱታል!

አማራዎቹ እና ኦሮሞዎቹ በድድብና፤ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ትግሬ ሰልሆኑ ሥልጣኑ አይገባቸውምሲሉ፤ ትግሬ ደግሞ በእልህ፤ /ር ቴዎድሮስ የተጠሉት ከትግራይ ስለሆኑ ነውበማለት ድጋፉን እንዲሰጣቸው ተደርጓል። ሁሉም ያላወቁት ግን ዶ/ር ቴዎድሮስንም ሆን ኮፊ አናንን ከአፍሪቃ የመረጡበት ዋናው ምክኒያት እዚህ ቪዲዮ ላይ የተወሳውን የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ በአፍሪቃ ለማካሄድ ዕቅድ ስላላቸው ነበር። ኮፊ አናን ለተመድ በተመረጡበት ወቅት ነበር ኤድሱም፣ ኢቦላውም፣ የሩዋንዳ የዘር ዕልቂቱም ሁሉ የተከሰቱት።

በኢትዮጵያም ተመሳሳይና ከቀድሞው የከፋ ነገር ነው እያየን ያለነው። አረመኔው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የተመረጠበት ዋናው ዓላማ በተለይ ጥንታዊ ክርስቲያን የሆኑትን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ለማጥፋት ይረዳቸው ዘንድ መሆኑን ግራኝ ገና አቡነ መርቆርዮስን ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ይዞ ሲያመጣቸው ተናግሬ ነበር። አዎ! እነ አቡነ ማትያስ ያኔ ካባ ሲያለብሱት በቁጭት እንባ በእንባ ሆኜ እነደነበር አስታውሳለሁ።

ድንቁ አባታችን ቅዱስ ያሬድ ዛሬም ድረስ የሚገኙባቸው የትግራይና የሰሜን ተራሮች በሉሲፈራውያኑ የሃብል ቴሌስኮፕ ዓይን ውስጥ ከገቡ ቆይተዋል። አሜሪካን በየጊዜው የሚጎስሟት የአውሎ ነፋስ/ቶርናዶ/ሃሪኬን ድሮኖች መነሻቸው ከእነዚህ ተራራዎች መሆናቸውን ደርሰውበታል። መንስኤው ደግሞ የቃልኪዳኑ ታቦትና የቅዱሳኑ አባቶቻችን ጸሎት እንደሆነ አሁን እርግጠኞች ናቸው። ስለዚህ ምን ማድረግ ነበረባቸው? እንግዲህ መንፈሳዊውን ውጊያ ስላልቻሉት በስጋ በሚታዩአቸው ወገኖቻችን ላይ የበቀል እርምጃ መውሰድ ነበረባቸው! ሰሜኑን እርስበርስ እንዲባላ ብሎም እንዲጨፈጨፍ የኦሮሞዎን ቁራ ዙፋን ላይ ማውጣት ነበረባቸው። ይህም ተልዕኮ ሙሉ በሙሉ እንዲሳካ ሕወሓትን በተቃዋሚ ቡድን መልክ ወደ ትግራይ እንዲገባ ከዚያም ከእነ ግራኝ ጋር ተናብበው እንዲሠሩ ማድረግ ነበረባቸው። ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኖቤል ሽልማቱን አስመልክቶ በአንድ ወቅት የጠቆሙን ይህን ነው። አዎ! “Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር) የሚለውን የሉሲፈራውያኑን ጨዋታ ነው በሕዝባችን ላይ እየተጫወቱበት ያሉት። ላለፉት አራት ዓመታት በግራኝ አብዮት አህመድና በዶ/ር ደብረ ጽዮን መካከል የስልክና ቪዲዮ ኮንፈረንስ ግኑኝነት ለአንዴም ተቋርጦ አያውቅም። በዚህ ጉዳይ አሁን 100% እርግጠኛ ነኝ!

የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ያለውና ቱርክን በነፍስ አባትነት የያዘውን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝን በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘምት ያደረጉት፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን ያስጨፈጨፉት፣ ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን የደበደቧቸው፣ በሑዳዴ ጾም ፩ሺህ መነኮሳት አባቶችን ከዋልድባ ገዳም ያፈናቀሏቸው ይህ ዛሬ በገሃድ የምናየው ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ይሟላ ዘንድ ነው። ምናልባትም በሚሊየን የሚቆጠሩ ወገኖቼን ከጨረሷቸው በኋላ አሁን በጭራሽ ሙሉ በሙሉ አይሳካላቸውም እንጅ የቀሩትን ወገኖቼን ዘሩ/ጥራቱ በማይታወቅ የእርዳታ ስንዴና ብስኩት፣ እንዲሁም በኬሚካሎችና ክትባቶች ለመጨረስ አቅደዋል።

እኅታችን ዶ/ር ቲምኒት ገብሩ በቅርቡ፤ “ከባድ ለሆነ ሐቅ የቆመ ሰው አድማጭ/ተከታይ የለውም፤ ሁሉም ነገር ካለፈ በኋላ ነው ትክክል መሆኑን የሚረዳው”፤ እንዳለችው በትክክል፤ እኔም አቡነ ማትያስን፣ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን፣ ዶ/ር ሊያን፣ ዶ/ር ተወልደ ብርሃንን በተመለከተ ከዚህ በፊት ስለው የነበረውን ዛሬም እደግመዋለሁ፤ የአክሱማውያን አስቴር እና መርዶክዮስ የት ናቸው?

💭 “W.H.O. Head Dr. Tedros Adhanom Carries Olympic Torch at Beijing Winter Games”

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

👨‍⚕️ የአለም ጤና ድርጅት. ርዕሰ መስተዳድሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በቤጂንግ የክረምት ጨዋታዎች የኦሎምፒክ ችቦ ተሸክመዋል 🔦

/ር ቴድሮስ የቻይና ወዳጅ ናቸው ፥ ቻይና ግን ትግራይን ክዳ ከፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር አብራ ትሠራለች። ሕወሓት የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ለማንገስ በሚሊየን የሚቆጠሩ ጽዮናውያንን በማሰዋት ላይ ነው ፥ ቻይና ግን ለግራኝ አብዮት አህመድ ድሮኖችን እያቀበለች ከአረቦች፣ ኢራኖችና ቱርኮች ጋር ሆና የትግራይን ከተሞች በማስደብደብ ላይ ናት። የተገለባበጠባት አረመኔና ክፉ ዓለም!

👉 የሚከተለውን ጽሑፍ ከዓመት በፊት ነበር ያቀረብኩት፤

💭 እነ አቡነ ማትያስ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እና አቶ ተወልደ ገብረ መድኅን በቦምብና በጥይት፣ በረሃብና በበሽታ በማለቅ ላይ ላለው የትግራይ ሕዝብ ምን ያደረጉለት በጎ ነገር አለ? አዲስ አበባ ያሉ ጽዮናውያን ምን እየጠበቁ ነው? የአክሱማውያን አስቴር እና መርዶክዮስ የት ናቸው?

It is very serious and curious; preparing for The # TigrayGenocide evil Abiy Ahmed and his Luciferian overlords brought Tigrayans to occupy key positions nationally and internationally:

👉 Mr Tewolde Gebre Mariam Tesfay, Chief Executive Officer of Ethiopian Airlines

👉 His Holiness Abune Mathias, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

👉 Dr. Lia Tadesse Gebremedhin, Minister of Health of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

👉 Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus. Director-General of the World Health Organization

💭 /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።

https://addisabram.wordpress.com/tag/ዶ-ር-አድሃኖም/

🔥 “የጦር ወንጀል | ግራኝ አህመድ የተከዜን ግድብ አፈረሰው፥ ቀጣዩ የሕዳሴው ነው | ወላሂ! ወላሂ!”

👉 ቀደም ሲል ታይቶኝ የነበረው ይህ ነበር፦

የጦር ወንጀለኛውና አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ ከብዙ የግድያ ወንጀሎች በኋላ በወለጋ አማራ ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ሂትለር ጨፈጨፋቸው፣ ዓለም አትኩሮት መስጠት ስትጀምር በትግራይ ላይ ጦርነት በፌስ ቡክ አወጀ፣ መብራት፣ ስልክ እና ኢንተርኔት ቆረጠ። ብዙም ሳይቆይ “አማራ” ያላቸውን ንጹሐንን ጨፍጭፎ “ተጨፈጨፉ! ኡ!ኡ!” አለና ለአምንስቲ ኢንተርናሽናል ደውሎ፤ “እኔ ነኝ፤ የኖቤል ሰላም ሽልማት የተሸለምኩት የኢትዮጵያ ገዢ ነኝ፤ ባካችሁ ሀወሀት አማራ ንጹሐንን ጨፈጨፉ ብላችሁ ጩኹሉኝ” አላቸው። ከዚያ ተከዜን ሄዶ መታው፣ የዚህን የጦር ወንጀል ተግባር ለመሸፈንና የሜዲያ አትኩሮትን ለመቀየር በባሕር ዳር ቦምብ አፈነዳ! ይህን ስጽፍ በጎንደርም የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድ እየተሰማ ነው ተብሏል። አይገርመንም የአማርን ልዩ ኃይል ወደ ትግራይ ልኮ ካስጨፈጨፈ በኋላ ለ፴፫/33 ዙር የሰለጠነው የጋሎቹ ሰራዊት አማራ ወደተባለው ክልል “ኬኛ!” እያለ ሰተት ብሎ ለመግባት አቅዶ ይሆናል። እነ ጄነራል አሳምነው እኮ ከመገደላቸው በፊት “ተከብበናል” ብለው ተናገረው ነበር። አብዮት አህመድ የተባለው ሰይጣን በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ካልተጠረገ፤ የሕዳሴውን ግድብ በግብጽ ያስመታና፤ አሁንም ህዋሀት ናት” ይላል። ግብጽ ከፈረንሳይ በቅርቡ የገዛቸውን አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ ፖርት ሱዳን ልካለች።

አቡነ ማትያስ + /ር ቴዎድሮስ + /ር ሊያ ታደሰ + አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ካልዘገየ የስልጣን ወንበራቸውን ባፋጣኝ እንዲያስረክቡ ትግራዋያን ወገኖቼ መጠየቅ አለባችሁ! የትግራይን ሕዝብ ለሚመጣው ጥፋት ተጠያቂ ለማድረግ ነው ያስቀመጧቸውና!

💭 Bill Gates is 66 Today On 6/6 | What Was He Doing in Ethiopia 12 Years Ago?

💭 የግራኝ አብዮት አህመድ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝና ዩክሬይኑ መሪ ሉሲፈራውያን ሞግዚቶች

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Today in Vancouver, Canada | Freedom Fighters Yelling: “ARREST BILL GATES!, You Are not Welcome Here!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 11, 2022

💭 Massive ‘Super Protest’ Ascends Outside of TED Talk Ahead Of Gates’ Keynote Speech

Thousands of outraged freedom activists surrounded the Vancouver Trade & Convention Center in Canada on Sunday demanding the arrest of Bill Gates ahead of the globalist billionaire’s keynote appearance at TED Talk where he has previously outlined plans for depopulation through the vaccines.

Opponents of COVID-19 mandates have been mobilizing for weeks to publicly shame the billionaire magnate who has religiously promoted experimental gene modification injections that have taken millions of lives around the globe and left others critically injured.

______________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በክርስቶስ ተቃዋሚ የግራኝ ሞግዚት በቱርክ ይህ አስደናቂ ክስተት ታይቷል | የሰይጣን ዙፋን ባለባት በጴርጋሞን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 20, 2021

💭 ይህ የመገለጥና የመለያ ጊዜ ነው!

አስደናቂ ነገር በቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ሰማይ በቅዱስ ዮሐንስ ዕለት)

ባለፈው መስከረም ፪ የመጥምቀ መለኮተ ቅዱስ ዮሐንስ ሰማዕትነት ዕለት ሌላ የገጠመኝንና የታየኝን ድንቅ ነገር ሲፈቅድልኝና ሰብሰብ ስል ለማቅረብ እሞክራለሁ።

ከሦስት ቀናት በፊት መንገድ ላይ አንድ ቱርክ አቅጣጫ ጠየቀኝ እና የእኔን ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚጎበኝ፣ ከኢስታምቡል መምጣቱን ካሳወቀኝ በኋላ፤ እኔም ከኢትዮጵያ መምጣቴን ስነግረው፤ “አ! ኤርዶጋን እና ግራኝ አብዮት አህመድ እኮ ጥሩ ግኑኝነት አላቸው፤ በዚህም ደስተኛ ነኝ…” ሲለኝ “በል እንግዲህ!” ብዬ አቅጣጫውን በትህትና አሳየሁት እና በትህትና ተሰናበትኩት።

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬]✞✞✞

በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”

💭 የሚከተለው ከአሥር ወራት በፊት የቀረበ ነው፤ ከዚህ ጋር በተያያዘ ሁለቱ የF1 ሞተር ስፖርት ተፎካካሪዎች፤ የ፯/7 ጊዜ ጥቁሩብሪታኒያዊ ቻምፒየን ልዊስ ሃሚልተን እና የኔዘርላንድሱ ማክስ ቨርስታፐን ከሳምንት በፊት በተካሄደው የጣልያኗ ሞንዛ ውድድር ላይ በጣም ከፍተኛ በሆነ መልክ እርስበርስ ተላትመው ከውድድሩ ወጥተው ነበር። “Watch: Dramatic Hamilton and Verstappen dramatic Monza crash – in 360 degrees

👉 ሌላው አስገራሚ ነገር፤

በዚህ የጌታችን የትንሣኤ እሁድ ዕለት የፎርሙላ አንድ ሞተር ስፖርት እስቅድምድም ወደ ፖርትጋሏ ፖርቲማኦ ተመልሷል። ዋው! ከዚህ ጋር በተያያዘና 👉 ፵፬/44 ቁጥርን አስመልክቶ የሚከተሉትን ጽሑፍና ቪዲዮ ልክ ከአምስት ወራት በፊት በዲሴምበር መግቢያ ላይ አቅርቢያቸው ነበር።

የ፯/7 ጊዜ የF1 ጥቁሩ ቻምፒየን ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ አድርጎ እንደሚሄድ አሳየኝ

🚗 F1 የሞተር ስፖርት ውድድሩ በትናንትናው ዕለት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ በአዘርበጃን ባኩ ተካሄደ።

፩ኛ. ሆላንዳዊው ሾፌር ቍ.33 ውድድሩን እየመራ ሳለ ከ፶፩/51 ዙሮች አራት ዙሮች ብቻ ሲቀሩት እንዲህ ተላትሞ ከውድድሩ ተሰናበተ

፪ኛ. ተፎካካሪው ጥቁሩ ብሪታኒያዊ የ፯/7 ጊዜ የዓለም ቻምፕየን ቍ.44 ውድድሩ እንደገና ሲጀመር “Break Magic /የአስማት ፍሬን“ የተሰኘው ሥርዓት አዳልጦት ከውድድሩ ተሰናበተ።

💭 ሉሲፈራዊው ባራክ ሁሴን ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ይዞ ይዞራል፤ ከቡድሃ፣ ሂንዱ እና ሌሎች አምልኮቶች ምልክቶች ጋር(የሉሲፈራውያኑ አንድ የዓለም ሃይማኖት ምስረታ)

💭 ኦባማ “Yes, we can!/አዎ፤ እንችላለን!“ የሚሉትን ቃላት ሲናገርና ንግግሩም በድምጽ ሲገለበጥ “Thank you, Satan!/ሰይጣን አመሰግንሃለሁ” የሚሉት ቃላት ይሰማሉ።

💭 የዋሽንግተን ዲሲ መንገዶች እና ሕንፃዎች በሉሲፈር ኮከብ መሪነት ነው የተዘረጉትና የታነጹት።

የሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች ምልክቶች። (የእስላማዊት ቱርክ ባንዲራ፣ ነፃ ግንበኞች፣ 33)

ለምሳሌ በዋሽንግተን ዲሲ በአረብ እስላማዊ የሕንፃ ጥበብ የታነጸው የሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች ሕንፃ

👉 በትናንትናው የአዘርበጃኑ የF1ሞተር ስፖርት ውድድር የታየው ክስተት ከግማሽ ጨረቃ እና የሉሲፈር ኮከብ የሚፈነጥቀው አላዲን ነበር አስማተኛ ሆኖ የተገኘው።

💭 የቪዲዮው ዋና መልዕክት፤ ግራኝ ድሮኖችን ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ለመግዛት መርከብ ወደ ዩክሬይን ልኳልና፤

👉 ጂጂጋየተባለው መርከብም ግራኝም ባፋጣኝ መመታት አለባቸው።

👉 “አልነጃሽ” የተሰኘውን የሉሲፈር መስጊድ የሰራችው ቱርክ በዳግማዊ ግራኝ አማካኝነት ሆን ተብሎ እንዲፈርስ ካደረገች በኋላ ለማደስ በሚል ሰበብ ከጴርጋሞን የሰይጣንን ዙፋን በማምጣት በውቕሮ በድጋሚ ለመትከል ትሻለች። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ አይኗን አነጣጥራለች። በሱዳን የሚገኙትንም የጽዮን ልጆች “ልንከባከባቸው” በሚል ለዋቄዮአላህ ሉሲፈር ጣዖት የታረደውን እንዲበሉ እያደረገቻቸው ነው።

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬]✞✞✞

በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”

👉 የትግራይ ሰልፈኞች ለወገናችሁ በማሰባችሁ ጎብዛችኋል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር የሚጸየፈውን ባለ ሁለት ቀለሙንና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ ከማውለብለብ ባፋጣኝ መቆጠብ አለባቸው!

👉 ይህን ባለ ሁለት ቀለምና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ጨርቅ ባንዲራዋ ያደረገችው ቻይና “ቲክቶክ” የተሰኘውን አደገኛ የቪዲዮ መድረክ እንድታዘጋጅ ተሰጥቷታልና ከዚህ ቦታ ባፋጣኝ ውጡ። (ቻይና እና ም ዕራባውያን ጠላቶች እንደሆኑ አድርገን የምናሰብ ተታለናል፤ ጠላቶች አይደሉም፤ ሁሉ ተናብበው በመሥራት ሉሲፈረን ለማንገሥ የሚሹ ኃይላት ናቸው።)

👉 ከ፰/8 ወራት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮ

👉 “የዓለም ቻምፒየኑ የመርሰድስ ሾፌር የ666ቱን ድብቅዋሻ አሳየኝ”

💭 ይህን ባለፉት ቀናት እንደማቀርብ ቃል የገባሁትን ቪዲዮ ሳዘጋጅ አንድ “ክው!” ያደረገኝን ሰበር ዜና ሰማሁ፤ እሱም፤ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ”የሚለው ነበር። ትናንትና ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይ የተካሄደው የባሕሬኑን ውድድር ሉዊስ ሃሚልተን ነበር ያሸነፈው።

👉“የፈረንሳይ ሁከት፣ ብጥብጥና እሳት ከአክሱም ጽዮን ጋር ምን ያገናኛቸዋል? https://youtu.be/ZtLqhNtQ09s

💭 ላለፉት ሳምንታት ሾፌር ሉዊስ ሃሚልተን ያሳየኝ የ666ቱ ድብቅ ዋሻ ይህን ይመስላል ፥ ቁጥሮቹ ላይ እናተኩር፦

ውቦቹን የግዕዝ ቍጥሮቻችንን ባለመጠቀሜ ይቅርታ

👉 25 ኦክቶበር 2020 .ም ፖርቲማኦ ፖርቱጋል ፎርሙላ 1/F1 ሉዊስ ሃሚልተን የ6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ከ1ኛ ቦታ ጀመረ፤ 66 ዙሮች መነዳት አለባቸው፤ በዚህ ቦታ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ

ነው የፎርሙላ 1 ውድድር ሲካሄድ፤ አሸናፊው ቍ. 44 ሉዊስ ሃሚልተን ሆነ። በፎርሙላ 1 ታሪክ ለ 92ኛ ጊዜ ውድድሩን በማሸነፍ ሉዊስ ሃሚልተን የታላቁን ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ሰበረ። የሚገርም ነው፤ ይህ በደቡብ ፖርቱጋል የሚገኘው ቦታ፤ ፖርቲማኦ በኮሮና ምክኒያት የአሜሪካን ከተሞች ተክቶ ነው በድንገት እንዲያዘጋጅ የተደረገው። ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት ወደ እዚህ አካባቢ ለጥቂት ወራት ለስራ ሄጄ ነበር፤ በጣም ድንቅ ቦታ ነው፤ በተለይ “ላጎሽ” የተባለችው ትንሽ ከተማ በዓለም ካየኋቸው ውብ ከተሞች መካከል የምትመደብ ናት።

በዚሁ ዕለት ጎረቤቴ “ላሊበላ” ወደተባለው የሃበሻ ምግብ ቤት “እንሂድ፤ እንጀራ፣ እንጀራ”(ነጭ ናት፤ ምግባችንን ይወዱታል) ብላኝ ሄድን፤ አጠገባችን የነበሩ እንግዶች ለምግባቸው 66 ዩሮ ከፍለው እንደወጡ፤ መሸት ሲል የቴሌቪዥኑ ዜና አንድ ታዋቂ ጀርመናዊ ፖለቲከኛ በ66 ዓመታቸው ማረፋቸውን ተናገረ። “አሃ!” አልኩ “ዛሬ 66 ዙር በፖርቲማኦ፤ ምግብ ቤት 66 ዩሮ አሁን ደግሞ ይህ ታዋቂ ፖለቲከኛ በ66 ዓመቱ አረፈ” በማለት ተገረምኩ። ነጠብጣቦቹ እስኪገጣጠሙልኝ ድረስ ለጎረቤቴ አልነገርኳትም።

👉 15 ኖቬምበር 2020 .ም ፥ ኢስታንቡል ቱርክ ፎርሙላ 1/F1፤ ቱርክም በኮሮና ምክኒያት ነው እንድታዘጋጅ የተደረገችው እንጂ ፕሮግራም ውስጥ አልተካተተችም ነበር። በኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን የ6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ያለተለምዶው ከ6ኛ ቦታ ይጀምራል፤ ሁልጊዜ 1ኛ ወይም 2ኛ የሚጀምር ቻምፒየን ነበር፤ ዛሬ ግን 6ኛ።

እንደሚታወቀው ቱርክ የክርስቶስ ተቃዋሚ 666 ሃገር ናት፤ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተጠቀሱት 7ቱ የእስያ

አብያተ ክርስቲያናት ታስረው የሚገኙትም እዚሁ ቱርክ ነው። ከሳምንታት በፊት የተከሰተውን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ እናስታውሳለን?

በቱርክ ኢስታምቡልና ኢዝሚር ዛሬም በአስከፊ ማዕበል ተመቱ”

ለማስታወስ ያህል እ..አ ከ2007 ጀምሮ የሚሾፍረው የእንግሊዛዊው ክልስ ሉዊስ ሃሚልተን መለያ ቍ. 44 ነው።

ዝናባማ በነበረው የኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን ውድድሩን ክ6ኛ ቦታ ጀመረ፤ ወደ 3ኛ ዘለለ፤

እንደገና ወደ 6ኛ ተመለሰ፣ በመጨረሻም 1ኛ ሆነ፤ በዚህም በፎርሙላ 1/F1 ታሪክ ለ 7ኛ ጊዜ ቻምፒየን በመሆን ከታላቁ ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ጋር እኩል ሆነ።

በዚህም ቍ 44 ሉዊስ ሃሚልተን በ666ቱ ቱርክ ሃገር አውሬውን በ7 ሰበረው! ስለ 7ቱ ዓብያተ ክርስቲያናት ነበር ወዲያው ያሰብኩት።

👉 12 ዓመታት በፊት ይህን በጦማሬ ጽፌ ነበር

. 44 ሉዊስ ሃሚልተን የመጀመሪያው ጥቁር F1 ቻምፒየን፣ ባራክ ኦባማ 44ኛውና የመጀመሪያው

ጥቁር የአሜሪካ ፕሬዚደንት። ባራክ ኦባማ በጦማሬ መልስ ሰጥቶ አይቼ ነበር። https://wp.me/piMJL-6o

👉 ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ!” የሚለው ሰበር ዜና ደረሰኝ፤ ይገርማል ከአራት ወራት በፊት ሉዊስ ፀረክትባት እና ፀረቢል ጌትስ የሆነ አቋም እንዳለው ጭምጭምታ አሰምቶ ነበር! ቢል ጌትስ?

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፦

666 = ቱርክ

666 = ባራክ ኦባማ

666 = ባለ 44 እድሜው አብዮት አህመድ አሊ

666 = የክትባት አባት ቢል ጌትስ

በዓለም በጣም ኃብታም ከሆኑት ስፖርተኞች መካከል አንዱ የሆነው ሉዊስ ሃሚልተን አጥባቂ ክርስቲያን ነው፤ እርዳታ ሰጭና ፀረዘረኝነት ትግልን የሚያደርግ ትሁት ሰው ነው። አግዚአብሔር አምላክ ፈውሱን መድኃኒቱን ይላክለት!

ሌላ፦ ልክ “66% uploaded 6 minutes left” ላይ ሲደርስ ኢንተርኔቴ ያለወትሮው ተቋረጠ። እንደገና ስጀምረው፤ “Woman says why she believes Monster Energy drinks are from Satan” / ሴትዮዋ የሞንስተር ኢነርጂ ወይንም የኃይል መጠጦች ከሰይጣን ናቸውብላ እንደምታምን ትናገራለች” የሚለውን ቪዲዮ አየሁ። ዋው!

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከመለስ አስገዳዮች አንዱ ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ለምን ይይዛል?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 7, 2021

🚗 F1 የሞተር ስፖርት ውድድሩ በትናንትናው ዕለት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ በአዘርበጃን ባኩ ተካሄደ።

፩ኛ. ሆላንዳዊው ሾፌር ቍ.33 ውድድሩን እየመራ ሳለ ከ፶፩/51 ዙሮች አራት ዙሮች ብቻ ሲቀሩት እንዲህ ተላትሞ ከውድድሩ ተሰናበተ

፪ኛ. ተፎካካሪው ጥቁሩ ብሪታኒያዊ የ፯/7 ጊዜ የዓለም ቻምፕየን ቍ.44 ውድድሩ እንደገና ሲጀመር “Break Magic /የአስማት ፍሬን“ የተሰኘው ሥርዓት አዳልጦት ከውድድሩ ተሰናበተ።

💭 ሉሲፈራዊው ባራክ ሁሴን ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ይዞ ይዞራል፤ ከቡድሃ፣ ሂንዱ እና ሌሎች አምልኮቶች ምልክቶች ጋር(የሉሲፈራውያኑ አንድ የዓለም ሃይማኖት ምስረታ)

💭 ኦባማ “Yes, we can!/አዎ፤ እንችላለን!“ የሚሉትን ቃላት ሲናገርና ንግግሩም በድምጽ ሲገለበጥ “Thank you, Satan!/ሰይጣን አመሰግንሃለሁ” የሚሉት ቃላት ይሰማሉ።

💭 የዋሽንግተን ዲሲ መንገዶች እና ሕንፃዎች በሉሲፈር ኮከብ መሪነት ነው የተዘረጉትና የታነጹት።

የሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች ምልክቶች። (የእስላማዊት ቱርክ ባንዲራ፣ ነፃ ግንበኞች፣ 33)

ለምሳሌ በዋሽንግተን ዲሲ በአረብ እስላማዊ የሕንፃ ጥበብ የታነጸው የሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች ሕንፃ

👉 በትናንትናው የአዘርበጃኑ የF1ሞተር ስፖርት ውድድር የታየው ክስተት ከግማሽ ጨረቃ እና የሉሲፈር ኮከብ የሚፈነጥቀው አላዲን ነበር አስማተኛ ሆኖ የተገኘው።

💭 የቪዲዮው ዋና መልዕክት፤ ግራኝ ድሮኖችን ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ለመግዛት መርከብ ወደ ዩክሬይን ልኳልና፤

👉 ጂጂጋየተባለው መርከብም ግራኝም ባፋጣኝ መመታት አለባቸው።

👉 “አልነጃሽ” የተሰኘውን የሉሲፈር መስጊድ የሰራችው ቱርክ በዳግማዊ ግራኝ አማካኝነት ሆን ተብሎ እንዲፈርስ ካደረገች በኋላ ለማደስ በሚል ሰበብ ከጴርጋሞን የሰይጣንን ዙፋን በማምጣት በውቕሮ በድጋሚ ለመትከል ትሻለች። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ አይኗን አነጣጥራለች። በሱዳን የሚገኙትንም የጽዮን ልጆች “ልንከባከባቸው” በሚል ለዋቄዮአላህ ሉሲፈር ጣዖት የታረደውን እንዲበሉ እያደረገቻቸው ነው።

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬]✞✞✞

በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”

👉 የትግራይ ሰልፈኞች ለወገናችሁ በማሰባችሁ ጎብዛችኋል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር የሚጸየፈውን ባለ ሁለት ቀለሙንና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ ከማውለብለብ ባፋጣኝ መቆጠብ አለባቸው!

👉 ይህን ባለ ሁለት ቀለምና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ጨርቅ ባንዲራዋ ያደረገችው ቻይና “ቲክቶክ” የተሰኘውን አደገኛ የቪዲዮ መድረክ እንድታዘጋጅ ተሰጥቷታልና ከዚህ ቦታ ባፋጣኝ ውጡ። (ቻይና እና ም ዕራባውያን ጠላቶች እንደሆኑ አድርገን የምናሰብ ተታለናል፤ ጠላቶች አይደሉም፤ ሁሉ ተናብበው በመሥራት ሉሲፈረን ለማንገሥ የሚሹ ኃይላት ናቸው።)

👉 ከ፰/8 ወራት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮ

👉 “የዓለም ቻምፒየኑ የመርሰድስ ሾፌር የ666ቱን ድብቅዋሻ አሳየኝ”

💭 ይህን ባለፉት ቀናት እንደማቀርብ ቃል የገባሁትን ቪዲዮ ሳዘጋጅ አንድ “ክው!” ያደረገኝን ሰበር ዜና ሰማሁ፤ እሱም፤ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ”የሚለው ነበር። ትናንትና ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይ የተካሄደው የባሕሬኑን ውድድር ሉዊስ ሃሚልተን ነበር ያሸነፈው።

👉“የፈረንሳይ ሁከት፣ ብጥብጥና እሳት ከአክሱም ጽዮን ጋር ምን ያገናኛቸዋል?

💭 ላለፉት ሳምንታት ሾፌር ሉዊስ ሃሚልተን ያሳየኝ የ666ቱ ድብቅ ዋሻ ይህን ይመስላል ፥ ቁጥሮቹ ላይ እናተኩር፦

ውቦቹን የግዕዝ ቍጥሮቻችንን ባለመጠቀሜ ይቅርታ

👉 25 ኦክቶበር 2020 .ም ፖርቲማኦ ፖርቱጋል ፎርሙላ 1/F1 ሉዊስ ሃሚልተን የ6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ከ1ኛ ቦታ ጀመረ፤ 66 ዙሮች መነዳት አለባቸው፤ በዚህ ቦታ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ

ነው የፎርሙላ 1 ውድድር ሲካሄድ፤ አሸናፊው ቍ. 44 ሉዊስ ሃሚልተን ሆነ። በፎርሙላ 1 ታሪክ ለ 92ኛ ጊዜ ውድድሩን በማሸነፍ ሉዊስ ሃሚልተን የታላቁን ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ሰበረ። የሚገርም ነው፤ ይህ በደቡብ ፖርቱጋል የሚገኘው ቦታ፤ ፖርቲማኦ በኮሮና ምክኒያት የአሜሪካን ከተሞች ተክቶ ነው በድንገት እንዲያዘጋጅ የተደረገው። ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት ወደ እዚህ አካባቢ ለጥቂት ወራት ለስራ ሄጄ ነበር፤ በጣም ድንቅ ቦታ ነው፤ በተለይ “ላጎሽ” የተባለችው ትንሽ ከተማ በዓለም ካየኋቸው ውብ ከተሞች መካከል የምትመደብ ናት።

በዚሁ ዕለት ጎረቤቴ “ላሊበላ” ወደተባለው የሃበሻ ምግብ ቤት “እንሂድ፤ እንጀራ፣ እንጀራ”(ነጭ ናት፤ ምግባችንን ይወዱታል) ብላኝ ሄድን፤ አጠገባችን የነበሩ እንግዶች ለምግባቸው 66 ዩሮ ከፍለው እንደወጡ፤ መሸት ሲል የቴሌቪዥኑ ዜና አንድ ታዋቂ ጀርመናዊ ፖለቲከኛ በ66 ዓመታቸው ማረፋቸውን ተናገረ። “አሃ!” አልኩ “ዛሬ 66 ዙር በፖርቲማኦ፤ ምግብ ቤት 66 ዩሮ አሁን ደግሞ ይህ ታዋቂ ፖለቲከኛ በ66 ዓመቱ አረፈ” በማለት ተገረምኩ። ነጠብጣቦቹ እስኪገጣጠሙልኝ ድረስ ለጎረቤቴ አልነገርኳትም።

👉 15 ኖቬምበር 2020 .ም ፥ ኢስታንቡል ቱርክ ፎርሙላ 1/F1፤ ቱርክም በኮሮና ምክኒያት ነው እንድታዘጋጅ የተደረገችው እንጂ ፕሮግራም ውስጥ አልተካተተችም ነበር። በኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን የ6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ያለተለምዶው ከ6ኛ ቦታ ይጀምራል፤ ሁልጊዜ 1ኛ ወይም 2ኛ የሚጀምር ቻምፒየን ነበር፤ ዛሬ ግን 6ኛ።

እንደሚታወቀው ቱርክ የክርስቶስ ተቃዋሚ 666 ሃገር ናት፤ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተጠቀሱት 7ቱ የእስያ

አብያተ ክርስቲያናት ታስረው የሚገኙትም እዚሁ ቱርክ ነው። ከሳምንታት በፊት የተከሰተውን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ እናስታውሳለን?

በቱርክ ኢስታምቡልና ኢዝሚር ዛሬም በአስከፊ ማዕበል ተመቱ”

ለማስታወስ ያህል እ..አ ከ2007 ጀምሮ የሚሾፍረው የእንግሊዛዊው ክልስ ሉዊስ ሃሚልተን መለያ ቍ. 44 ነው።

ዝናባማ በነበረው የኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን ውድድሩን ክ6ኛ ቦታ ጀመረ፤ ወደ 3ኛ ዘለለ፤

እንደገና ወደ 6ኛ ተመለሰ፣ በመጨረሻም 1ኛ ሆነ፤ በዚህም በፎርሙላ 1/F1 ታሪክ ለ 7ኛ ጊዜ ቻምፒየን በመሆን ከታላቁ ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ጋር እኩል ሆነ።

በዚህም ቍ 44 ሉዊስ ሃሚልተን በ666ቱ ቱርክ ሃገር አውሬውን በ7 ሰበረው! ስለ 7ቱ ዓብያተ ክርስቲያናት ነበር ወዲያው ያሰብኩት።

👉 12 ዓመታት በፊት ይህን በጦማሬ ጽፌ ነበር

. 44 ሉዊስ ሃሚልተን የመጀመሪያው ጥቁር F1 ቻምፒየን፣ ባራክ ኦባማ 44ኛውና የመጀመሪያው

ጥቁር የአሜሪካ ፕሬዚደንት። ባራክ ኦባማ በጦማሬ መልስ ሰጥቶ አይቼ ነበር። https://wp.me/piMJL-6o

👉 ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ!” የሚለው ሰበር ዜና ደረሰኝ፤ ይገርማል ከአራት ወራት በፊት ሉዊስ ፀረክትባት እና ፀረቢል ጌትስ የሆነ አቋም እንዳለው ጭምጭምታ አሰምቶ ነበር! ቢል ጌትስ?

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፦

666 = ቱርክ

666 = ባራክ ኦባማ

666 = ባለ 44 እድሜው አብዮት አህመድ አሊ

666 = የክትባት አባት ቢል ጌትስ

በዓለም በጣም ኃብታም ከሆኑት ስፖርተኞች መካከል አንዱ የሆነው ሉዊስ ሃሚልተን አጥባቂ ክርስቲያን ነው፤ እርዳታ ሰጭና ፀረዘረኝነት ትግልን የሚያደርግ ትሁት ሰው ነው። አግዚአብሔር አምላክ ፈውሱን መድኃኒቱን ይላክለት!

ሌላ፦ ልክ “66% uploaded 6 minutes left” ላይ ሲደርስ ኢንተርኔቴ ያለወትሮው ተቋረጠ። እንደገና ስጀምረው፤ “Woman says why she believes Monster Energy drinks are from Satan” / ሴትዮዋ የሞንስተር ኢነርጂ ወይንም የኃይል መጠጦች ከሰይጣን ናቸውብላ እንደምታምን ትናገራለች” የሚለውን ቪዲዮ አየሁ። ዋው!

_______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »