Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘33’

በክርስቶስ ተቃዋሚ የግራኝ ሞግዚት በቱርክ ይህ አስደናቂ ክስተት ታይቷል | የሰይጣን ዙፋን ባለባት በጴርጋሞን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 20, 2021

💭 ይህ የመገለጥና የመለያ ጊዜ ነው!

አስደናቂ ነገር በቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ሰማይ በቅዱስ ዮሐንስ ዕለት)

ባለፈው መስከረም ፪ የመጥምቀ መለኮተ ቅዱስ ዮሐንስ ሰማዕትነት ዕለት ሌላ የገጠመኝንና የታየኝን ድንቅ ነገር ሲፈቅድልኝና ሰብሰብ ስል ለማቅረብ እሞክራለሁ።

ከሦስት ቀናት በፊት መንገድ ላይ አንድ ቱርክ አቅጣጫ ጠየቀኝ እና የእኔን ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚጎበኝ፣ ከኢስታምቡል መምጣቱን ካሳወቀኝ በኋላ፤ እኔም ከኢትዮጵያ መምጣቴን ስነግረው፤ “አ! ኤርዶጋን እና ግራኝ አብዮት አህመድ እኮ ጥሩ ግኑኝነት አላቸው፤ በዚህም ደስተኛ ነኝ…” ሲለኝ “በል እንግዲህ!” ብዬ አቅጣጫውን በትህትና አሳየሁት እና በትህትና ተሰናበትኩት።

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬]✞✞✞

በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”

💭 የሚከተለው ከአሥር ወራት በፊት የቀረበ ነው፤ ከዚህ ጋር በተያያዘ ሁለቱ የF1 ሞተር ስፖርት ተፎካካሪዎች፤ የ፯/7 ጊዜ ጥቁሩብሪታኒያዊ ቻምፒየን ልዊስ ሃሚልተን እና የኔዘርላንድሱ ማክስ ቨርስታፐን ከሳምንት በፊት በተካሄደው የጣልያኗ ሞንዛ ውድድር ላይ በጣም ከፍተኛ በሆነ መልክ እርስበርስ ተላትመው ከውድድሩ ወጥተው ነበር። “Watch: Dramatic Hamilton and Verstappen dramatic Monza crash – in 360 degrees

👉 ሌላው አስገራሚ ነገር፤

በዚህ የጌታችን የትንሣኤ እሁድ ዕለት የፎርሙላ አንድ ሞተር ስፖርት እስቅድምድም ወደ ፖርትጋሏ ፖርቲማኦ ተመልሷል። ዋው! ከዚህ ጋር በተያያዘና 👉 ፵፬/44 ቁጥርን አስመልክቶ የሚከተሉትን ጽሑፍና ቪዲዮ ልክ ከአምስት ወራት በፊት በዲሴምበር መግቢያ ላይ አቅርቢያቸው ነበር።

የ፯/7 ጊዜ የF1 ጥቁሩ ቻምፒየን ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ አድርጎ እንደሚሄድ አሳየኝ

🚗 F1 የሞተር ስፖርት ውድድሩ በትናንትናው ዕለት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ በአዘርበጃን ባኩ ተካሄደ።

፩ኛ. ሆላንዳዊው ሾፌር ቍ.33 ውድድሩን እየመራ ሳለ ከ፶፩/51 ዙሮች አራት ዙሮች ብቻ ሲቀሩት እንዲህ ተላትሞ ከውድድሩ ተሰናበተ

፪ኛ. ተፎካካሪው ጥቁሩ ብሪታኒያዊ የ፯/7 ጊዜ የዓለም ቻምፕየን ቍ.44 ውድድሩ እንደገና ሲጀመር “Break Magic /የአስማት ፍሬን“ የተሰኘው ሥርዓት አዳልጦት ከውድድሩ ተሰናበተ።

💭 ሉሲፈራዊው ባራክ ሁሴን ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ይዞ ይዞራል፤ ከቡድሃ፣ ሂንዱ እና ሌሎች አምልኮቶች ምልክቶች ጋር(የሉሲፈራውያኑ አንድ የዓለም ሃይማኖት ምስረታ)

💭 ኦባማ “Yes, we can!/አዎ፤ እንችላለን!“ የሚሉትን ቃላት ሲናገርና ንግግሩም በድምጽ ሲገለበጥ “Thank you, Satan!/ሰይጣን አመሰግንሃለሁ” የሚሉት ቃላት ይሰማሉ።

💭 የዋሽንግተን ዲሲ መንገዶች እና ሕንፃዎች በሉሲፈር ኮከብ መሪነት ነው የተዘረጉትና የታነጹት።

የሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች ምልክቶች። (የእስላማዊት ቱርክ ባንዲራ፣ ነፃ ግንበኞች፣ 33)

ለምሳሌ በዋሽንግተን ዲሲ በአረብ እስላማዊ የሕንፃ ጥበብ የታነጸው የሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች ሕንፃ

👉 በትናንትናው የአዘርበጃኑ የF1ሞተር ስፖርት ውድድር የታየው ክስተት ከግማሽ ጨረቃ እና የሉሲፈር ኮከብ የሚፈነጥቀው አላዲን ነበር አስማተኛ ሆኖ የተገኘው።

💭 የቪዲዮው ዋና መልዕክት፤ ግራኝ ድሮኖችን ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ለመግዛት መርከብ ወደ ዩክሬይን ልኳልና፤

👉 ጂጂጋየተባለው መርከብም ግራኝም ባፋጣኝ መመታት አለባቸው።

👉 “አልነጃሽ” የተሰኘውን የሉሲፈር መስጊድ የሰራችው ቱርክ በዳግማዊ ግራኝ አማካኝነት ሆን ተብሎ እንዲፈርስ ካደረገች በኋላ ለማደስ በሚል ሰበብ ከጴርጋሞን የሰይጣንን ዙፋን በማምጣት በውቕሮ በድጋሚ ለመትከል ትሻለች። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ አይኗን አነጣጥራለች። በሱዳን የሚገኙትንም የጽዮን ልጆች “ልንከባከባቸው” በሚል ለዋቄዮአላህ ሉሲፈር ጣዖት የታረደውን እንዲበሉ እያደረገቻቸው ነው።

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬]✞✞✞

በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”

👉 የትግራይ ሰልፈኞች ለወገናችሁ በማሰባችሁ ጎብዛችኋል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር የሚጸየፈውን ባለ ሁለት ቀለሙንና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ ከማውለብለብ ባፋጣኝ መቆጠብ አለባቸው!

👉 ይህን ባለ ሁለት ቀለምና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ጨርቅ ባንዲራዋ ያደረገችው ቻይና “ቲክቶክ” የተሰኘውን አደገኛ የቪዲዮ መድረክ እንድታዘጋጅ ተሰጥቷታልና ከዚህ ቦታ ባፋጣኝ ውጡ። (ቻይና እና ም ዕራባውያን ጠላቶች እንደሆኑ አድርገን የምናሰብ ተታለናል፤ ጠላቶች አይደሉም፤ ሁሉ ተናብበው በመሥራት ሉሲፈረን ለማንገሥ የሚሹ ኃይላት ናቸው።)

👉 ከ፰/8 ወራት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮ

👉 “የዓለም ቻምፒየኑ የመርሰድስ ሾፌር የ666ቱን ድብቅዋሻ አሳየኝ”

💭 ይህን ባለፉት ቀናት እንደማቀርብ ቃል የገባሁትን ቪዲዮ ሳዘጋጅ አንድ “ክው!” ያደረገኝን ሰበር ዜና ሰማሁ፤ እሱም፤ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ”የሚለው ነበር። ትናንትና ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይ የተካሄደው የባሕሬኑን ውድድር ሉዊስ ሃሚልተን ነበር ያሸነፈው።

👉“የፈረንሳይ ሁከት፣ ብጥብጥና እሳት ከአክሱም ጽዮን ጋር ምን ያገናኛቸዋል? https://youtu.be/ZtLqhNtQ09s

💭 ላለፉት ሳምንታት ሾፌር ሉዊስ ሃሚልተን ያሳየኝ የ666ቱ ድብቅ ዋሻ ይህን ይመስላል ፥ ቁጥሮቹ ላይ እናተኩር፦

ውቦቹን የግዕዝ ቍጥሮቻችንን ባለመጠቀሜ ይቅርታ

👉 25 ኦክቶበር 2020 .ም ፖርቲማኦ ፖርቱጋል ፎርሙላ 1/F1 ሉዊስ ሃሚልተን የ6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ከ1ኛ ቦታ ጀመረ፤ 66 ዙሮች መነዳት አለባቸው፤ በዚህ ቦታ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ

ነው የፎርሙላ 1 ውድድር ሲካሄድ፤ አሸናፊው ቍ. 44 ሉዊስ ሃሚልተን ሆነ። በፎርሙላ 1 ታሪክ ለ 92ኛ ጊዜ ውድድሩን በማሸነፍ ሉዊስ ሃሚልተን የታላቁን ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ሰበረ። የሚገርም ነው፤ ይህ በደቡብ ፖርቱጋል የሚገኘው ቦታ፤ ፖርቲማኦ በኮሮና ምክኒያት የአሜሪካን ከተሞች ተክቶ ነው በድንገት እንዲያዘጋጅ የተደረገው። ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት ወደ እዚህ አካባቢ ለጥቂት ወራት ለስራ ሄጄ ነበር፤ በጣም ድንቅ ቦታ ነው፤ በተለይ “ላጎሽ” የተባለችው ትንሽ ከተማ በዓለም ካየኋቸው ውብ ከተሞች መካከል የምትመደብ ናት።

በዚሁ ዕለት ጎረቤቴ “ላሊበላ” ወደተባለው የሃበሻ ምግብ ቤት “እንሂድ፤ እንጀራ፣ እንጀራ”(ነጭ ናት፤ ምግባችንን ይወዱታል) ብላኝ ሄድን፤ አጠገባችን የነበሩ እንግዶች ለምግባቸው 66 ዩሮ ከፍለው እንደወጡ፤ መሸት ሲል የቴሌቪዥኑ ዜና አንድ ታዋቂ ጀርመናዊ ፖለቲከኛ በ66 ዓመታቸው ማረፋቸውን ተናገረ። “አሃ!” አልኩ “ዛሬ 66 ዙር በፖርቲማኦ፤ ምግብ ቤት 66 ዩሮ አሁን ደግሞ ይህ ታዋቂ ፖለቲከኛ በ66 ዓመቱ አረፈ” በማለት ተገረምኩ። ነጠብጣቦቹ እስኪገጣጠሙልኝ ድረስ ለጎረቤቴ አልነገርኳትም።

👉 15 ኖቬምበር 2020 .ም ፥ ኢስታንቡል ቱርክ ፎርሙላ 1/F1፤ ቱርክም በኮሮና ምክኒያት ነው እንድታዘጋጅ የተደረገችው እንጂ ፕሮግራም ውስጥ አልተካተተችም ነበር። በኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን የ6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ያለተለምዶው ከ6ኛ ቦታ ይጀምራል፤ ሁልጊዜ 1ኛ ወይም 2ኛ የሚጀምር ቻምፒየን ነበር፤ ዛሬ ግን 6ኛ።

እንደሚታወቀው ቱርክ የክርስቶስ ተቃዋሚ 666 ሃገር ናት፤ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተጠቀሱት 7ቱ የእስያ

አብያተ ክርስቲያናት ታስረው የሚገኙትም እዚሁ ቱርክ ነው። ከሳምንታት በፊት የተከሰተውን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ እናስታውሳለን?

በቱርክ ኢስታምቡልና ኢዝሚር ዛሬም በአስከፊ ማዕበል ተመቱ”

ለማስታወስ ያህል እ..አ ከ2007 ጀምሮ የሚሾፍረው የእንግሊዛዊው ክልስ ሉዊስ ሃሚልተን መለያ ቍ. 44 ነው።

ዝናባማ በነበረው የኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን ውድድሩን ክ6ኛ ቦታ ጀመረ፤ ወደ 3ኛ ዘለለ፤

እንደገና ወደ 6ኛ ተመለሰ፣ በመጨረሻም 1ኛ ሆነ፤ በዚህም በፎርሙላ 1/F1 ታሪክ ለ 7ኛ ጊዜ ቻምፒየን በመሆን ከታላቁ ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ጋር እኩል ሆነ።

በዚህም ቍ 44 ሉዊስ ሃሚልተን በ666ቱ ቱርክ ሃገር አውሬውን በ7 ሰበረው! ስለ 7ቱ ዓብያተ ክርስቲያናት ነበር ወዲያው ያሰብኩት።

👉 12 ዓመታት በፊት ይህን በጦማሬ ጽፌ ነበር

. 44 ሉዊስ ሃሚልተን የመጀመሪያው ጥቁር F1 ቻምፒየን፣ ባራክ ኦባማ 44ኛውና የመጀመሪያው

ጥቁር የአሜሪካ ፕሬዚደንት። ባራክ ኦባማ በጦማሬ መልስ ሰጥቶ አይቼ ነበር። https://wp.me/piMJL-6o

👉 ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ!” የሚለው ሰበር ዜና ደረሰኝ፤ ይገርማል ከአራት ወራት በፊት ሉዊስ ፀረክትባት እና ፀረቢል ጌትስ የሆነ አቋም እንዳለው ጭምጭምታ አሰምቶ ነበር! ቢል ጌትስ?

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፦

666 = ቱርክ

666 = ባራክ ኦባማ

666 = ባለ 44 እድሜው አብዮት አህመድ አሊ

666 = የክትባት አባት ቢል ጌትስ

በዓለም በጣም ኃብታም ከሆኑት ስፖርተኞች መካከል አንዱ የሆነው ሉዊስ ሃሚልተን አጥባቂ ክርስቲያን ነው፤ እርዳታ ሰጭና ፀረዘረኝነት ትግልን የሚያደርግ ትሁት ሰው ነው። አግዚአብሔር አምላክ ፈውሱን መድኃኒቱን ይላክለት!

ሌላ፦ ልክ “66% uploaded 6 minutes left” ላይ ሲደርስ ኢንተርኔቴ ያለወትሮው ተቋረጠ። እንደገና ስጀምረው፤ “Woman says why she believes Monster Energy drinks are from Satan” / ሴትዮዋ የሞንስተር ኢነርጂ ወይንም የኃይል መጠጦች ከሰይጣን ናቸውብላ እንደምታምን ትናገራለች” የሚለውን ቪዲዮ አየሁ። ዋው!

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከመለስ አስገዳዮች አንዱ ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ለምን ይይዛል?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 7, 2021

🚗 F1 የሞተር ስፖርት ውድድሩ በትናንትናው ዕለት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ በአዘርበጃን ባኩ ተካሄደ።

፩ኛ. ሆላንዳዊው ሾፌር ቍ.33 ውድድሩን እየመራ ሳለ ከ፶፩/51 ዙሮች አራት ዙሮች ብቻ ሲቀሩት እንዲህ ተላትሞ ከውድድሩ ተሰናበተ

፪ኛ. ተፎካካሪው ጥቁሩ ብሪታኒያዊ የ፯/7 ጊዜ የዓለም ቻምፕየን ቍ.44 ውድድሩ እንደገና ሲጀመር “Break Magic /የአስማት ፍሬን“ የተሰኘው ሥርዓት አዳልጦት ከውድድሩ ተሰናበተ።

💭 ሉሲፈራዊው ባራክ ሁሴን ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ይዞ ይዞራል፤ ከቡድሃ፣ ሂንዱ እና ሌሎች አምልኮቶች ምልክቶች ጋር(የሉሲፈራውያኑ አንድ የዓለም ሃይማኖት ምስረታ)

💭 ኦባማ “Yes, we can!/አዎ፤ እንችላለን!“ የሚሉትን ቃላት ሲናገርና ንግግሩም በድምጽ ሲገለበጥ “Thank you, Satan!/ሰይጣን አመሰግንሃለሁ” የሚሉት ቃላት ይሰማሉ።

💭 የዋሽንግተን ዲሲ መንገዶች እና ሕንፃዎች በሉሲፈር ኮከብ መሪነት ነው የተዘረጉትና የታነጹት።

የሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች ምልክቶች። (የእስላማዊት ቱርክ ባንዲራ፣ ነፃ ግንበኞች፣ 33)

ለምሳሌ በዋሽንግተን ዲሲ በአረብ እስላማዊ የሕንፃ ጥበብ የታነጸው የሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች ሕንፃ

👉 በትናንትናው የአዘርበጃኑ የF1ሞተር ስፖርት ውድድር የታየው ክስተት ከግማሽ ጨረቃ እና የሉሲፈር ኮከብ የሚፈነጥቀው አላዲን ነበር አስማተኛ ሆኖ የተገኘው።

💭 የቪዲዮው ዋና መልዕክት፤ ግራኝ ድሮኖችን ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ለመግዛት መርከብ ወደ ዩክሬይን ልኳልና፤

👉 ጂጂጋየተባለው መርከብም ግራኝም ባፋጣኝ መመታት አለባቸው።

👉 “አልነጃሽ” የተሰኘውን የሉሲፈር መስጊድ የሰራችው ቱርክ በዳግማዊ ግራኝ አማካኝነት ሆን ተብሎ እንዲፈርስ ካደረገች በኋላ ለማደስ በሚል ሰበብ ከጴርጋሞን የሰይጣንን ዙፋን በማምጣት በውቕሮ በድጋሚ ለመትከል ትሻለች። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ አይኗን አነጣጥራለች። በሱዳን የሚገኙትንም የጽዮን ልጆች “ልንከባከባቸው” በሚል ለዋቄዮአላህ ሉሲፈር ጣዖት የታረደውን እንዲበሉ እያደረገቻቸው ነው።

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬]✞✞✞

በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”

👉 የትግራይ ሰልፈኞች ለወገናችሁ በማሰባችሁ ጎብዛችኋል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር የሚጸየፈውን ባለ ሁለት ቀለሙንና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ ከማውለብለብ ባፋጣኝ መቆጠብ አለባቸው!

👉 ይህን ባለ ሁለት ቀለምና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ጨርቅ ባንዲራዋ ያደረገችው ቻይና “ቲክቶክ” የተሰኘውን አደገኛ የቪዲዮ መድረክ እንድታዘጋጅ ተሰጥቷታልና ከዚህ ቦታ ባፋጣኝ ውጡ። (ቻይና እና ም ዕራባውያን ጠላቶች እንደሆኑ አድርገን የምናሰብ ተታለናል፤ ጠላቶች አይደሉም፤ ሁሉ ተናብበው በመሥራት ሉሲፈረን ለማንገሥ የሚሹ ኃይላት ናቸው።)

👉 ከ፰/8 ወራት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮ

👉 “የዓለም ቻምፒየኑ የመርሰድስ ሾፌር የ666ቱን ድብቅዋሻ አሳየኝ”

💭 ይህን ባለፉት ቀናት እንደማቀርብ ቃል የገባሁትን ቪዲዮ ሳዘጋጅ አንድ “ክው!” ያደረገኝን ሰበር ዜና ሰማሁ፤ እሱም፤ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ”የሚለው ነበር። ትናንትና ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይ የተካሄደው የባሕሬኑን ውድድር ሉዊስ ሃሚልተን ነበር ያሸነፈው።

👉“የፈረንሳይ ሁከት፣ ብጥብጥና እሳት ከአክሱም ጽዮን ጋር ምን ያገናኛቸዋል?

💭 ላለፉት ሳምንታት ሾፌር ሉዊስ ሃሚልተን ያሳየኝ የ666ቱ ድብቅ ዋሻ ይህን ይመስላል ፥ ቁጥሮቹ ላይ እናተኩር፦

ውቦቹን የግዕዝ ቍጥሮቻችንን ባለመጠቀሜ ይቅርታ

👉 25 ኦክቶበር 2020 .ም ፖርቲማኦ ፖርቱጋል ፎርሙላ 1/F1 ሉዊስ ሃሚልተን የ6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ከ1ኛ ቦታ ጀመረ፤ 66 ዙሮች መነዳት አለባቸው፤ በዚህ ቦታ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ

ነው የፎርሙላ 1 ውድድር ሲካሄድ፤ አሸናፊው ቍ. 44 ሉዊስ ሃሚልተን ሆነ። በፎርሙላ 1 ታሪክ ለ 92ኛ ጊዜ ውድድሩን በማሸነፍ ሉዊስ ሃሚልተን የታላቁን ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ሰበረ። የሚገርም ነው፤ ይህ በደቡብ ፖርቱጋል የሚገኘው ቦታ፤ ፖርቲማኦ በኮሮና ምክኒያት የአሜሪካን ከተሞች ተክቶ ነው በድንገት እንዲያዘጋጅ የተደረገው። ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት ወደ እዚህ አካባቢ ለጥቂት ወራት ለስራ ሄጄ ነበር፤ በጣም ድንቅ ቦታ ነው፤ በተለይ “ላጎሽ” የተባለችው ትንሽ ከተማ በዓለም ካየኋቸው ውብ ከተሞች መካከል የምትመደብ ናት።

በዚሁ ዕለት ጎረቤቴ “ላሊበላ” ወደተባለው የሃበሻ ምግብ ቤት “እንሂድ፤ እንጀራ፣ እንጀራ”(ነጭ ናት፤ ምግባችንን ይወዱታል) ብላኝ ሄድን፤ አጠገባችን የነበሩ እንግዶች ለምግባቸው 66 ዩሮ ከፍለው እንደወጡ፤ መሸት ሲል የቴሌቪዥኑ ዜና አንድ ታዋቂ ጀርመናዊ ፖለቲከኛ በ66 ዓመታቸው ማረፋቸውን ተናገረ። “አሃ!” አልኩ “ዛሬ 66 ዙር በፖርቲማኦ፤ ምግብ ቤት 66 ዩሮ አሁን ደግሞ ይህ ታዋቂ ፖለቲከኛ በ66 ዓመቱ አረፈ” በማለት ተገረምኩ። ነጠብጣቦቹ እስኪገጣጠሙልኝ ድረስ ለጎረቤቴ አልነገርኳትም።

👉 15 ኖቬምበር 2020 .ም ፥ ኢስታንቡል ቱርክ ፎርሙላ 1/F1፤ ቱርክም በኮሮና ምክኒያት ነው እንድታዘጋጅ የተደረገችው እንጂ ፕሮግራም ውስጥ አልተካተተችም ነበር። በኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን የ6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ያለተለምዶው ከ6ኛ ቦታ ይጀምራል፤ ሁልጊዜ 1ኛ ወይም 2ኛ የሚጀምር ቻምፒየን ነበር፤ ዛሬ ግን 6ኛ።

እንደሚታወቀው ቱርክ የክርስቶስ ተቃዋሚ 666 ሃገር ናት፤ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተጠቀሱት 7ቱ የእስያ

አብያተ ክርስቲያናት ታስረው የሚገኙትም እዚሁ ቱርክ ነው። ከሳምንታት በፊት የተከሰተውን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ እናስታውሳለን?

በቱርክ ኢስታምቡልና ኢዝሚር ዛሬም በአስከፊ ማዕበል ተመቱ”

ለማስታወስ ያህል እ..አ ከ2007 ጀምሮ የሚሾፍረው የእንግሊዛዊው ክልስ ሉዊስ ሃሚልተን መለያ ቍ. 44 ነው።

ዝናባማ በነበረው የኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን ውድድሩን ክ6ኛ ቦታ ጀመረ፤ ወደ 3ኛ ዘለለ፤

እንደገና ወደ 6ኛ ተመለሰ፣ በመጨረሻም 1ኛ ሆነ፤ በዚህም በፎርሙላ 1/F1 ታሪክ ለ 7ኛ ጊዜ ቻምፒየን በመሆን ከታላቁ ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ጋር እኩል ሆነ።

በዚህም ቍ 44 ሉዊስ ሃሚልተን በ666ቱ ቱርክ ሃገር አውሬውን በ7 ሰበረው! ስለ 7ቱ ዓብያተ ክርስቲያናት ነበር ወዲያው ያሰብኩት።

👉 12 ዓመታት በፊት ይህን በጦማሬ ጽፌ ነበር

. 44 ሉዊስ ሃሚልተን የመጀመሪያው ጥቁር F1 ቻምፒየን፣ ባራክ ኦባማ 44ኛውና የመጀመሪያው

ጥቁር የአሜሪካ ፕሬዚደንት። ባራክ ኦባማ በጦማሬ መልስ ሰጥቶ አይቼ ነበር። https://wp.me/piMJL-6o

👉 ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ!” የሚለው ሰበር ዜና ደረሰኝ፤ ይገርማል ከአራት ወራት በፊት ሉዊስ ፀረክትባት እና ፀረቢል ጌትስ የሆነ አቋም እንዳለው ጭምጭምታ አሰምቶ ነበር! ቢል ጌትስ?

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፦

666 = ቱርክ

666 = ባራክ ኦባማ

666 = ባለ 44 እድሜው አብዮት አህመድ አሊ

666 = የክትባት አባት ቢል ጌትስ

በዓለም በጣም ኃብታም ከሆኑት ስፖርተኞች መካከል አንዱ የሆነው ሉዊስ ሃሚልተን አጥባቂ ክርስቲያን ነው፤ እርዳታ ሰጭና ፀረዘረኝነት ትግልን የሚያደርግ ትሁት ሰው ነው። አግዚአብሔር አምላክ ፈውሱን መድኃኒቱን ይላክለት!

ሌላ፦ ልክ “66% uploaded 6 minutes left” ላይ ሲደርስ ኢንተርኔቴ ያለወትሮው ተቋረጠ። እንደገና ስጀምረው፤ “Woman says why she believes Monster Energy drinks are from Satan” / ሴትዮዋ የሞንስተር ኢነርጂ ወይንም የኃይል መጠጦች ከሰይጣን ናቸውብላ እንደምታምን ትናገራለች” የሚለውን ቪዲዮ አየሁ። ዋው!

_______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኮርያ የጋየው ባለ33/ ፴፫ ፎቅ ሕንጻ የሉሲፈራውያኑን ‘ደመራ’ ያሳየናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2020

በቪዲዮው፦

👉 Albert Pike 33° Freemason

አልበርት ፓይክ 33/ ፴፫ ዲግሪ ነፃ ግንበኛ “ሦስት የዓለም ጦርነቶችን” “የተነበየ” ፋሺስታዊ የዓለማችን ተፅእኖ ፈጣሪ

(የሉሲፈራውያኑ ወኪል አብዮት አህመድ የሰውየው ተከታይ ነው)

👉 ከጥቂት ቀናት በፊት አሜሪካውያን አመጸኞች በዋሽንግተን ዲሲ

የሚገኘውን ብቸኛውን የአልበርት ፓይክን ኃውልት አፈራርሰው በእሳት አጋዩት

👉 በዙም ሳይቆይ ነፃ ግንበኞቹ በሚቆጣጠሯት ደቡብ ኮርያ፤ በኡልሳን ከተማ አንድ 33/ ፴፫ ፎቆች ያሉት ሕንፃ በእሳት እንዲጋይ ተደረገ

+++ ስለ ’33/ ፴፫’ አንዳንድ አስገራሚ ክስተቶች፤

👉 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰቀልና ሲነሳ 33/ ፴፫ ዓመቱ ነበር

👉 እግዚአብሔር (ኤሎሂም) የሚለው መለኮታዊ ስም በዘፍጥረት የመጀመሪያ ምዕራፎች በፍጥረት ታሪክ ውስጥ 33/ ፴፫ ጊዜ ይገኛል

👉 አሜን የሚለው ቃል በቀላል የእንግሊዝኛ ገማጥያ ውስጥ 33/ ፴፫ እሴት አለው (a = 1) + (m = 13) + (e = 5) + (n = 14) = 33

👉 የሰው አከርካሪ የተሠራው ከ 33/ ፴፫ ግለሰባዊ አጥንቶች ወይም ከአከርካሪ አጥንት ነው

👉 በሳይንሱ ሊቅ በአይዛክ ኒውተን በታቀደው የሙቀት መጠን መሠረት ውሃ በ 33/ ፴፫ ድግሪ ይፈላል

👉 የተለዩ ሦስት ማዕዘን ቁጥሮች ድምር ያልሆነ ትልቁ ቁጥር 33/ ፴፫ ነው

👉 በኢትዮጵያ ሃገራችን ዛሬ ስልጣኑን የተቆጣጠሩት 33 ከፍተኛደረጃ ሉሲፈራውያን ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኞች/ ፍሪሜሶንስ (ዔሳው/ ኤዶማውያን) እና ከእነርሱ ጋር በ’33/ ፴፫መንፈስ የተዛመዱት መሀመዳውያኑ እስማኤላውያን ናቸው።

👉 ሉሲፈር ሰይጣን ሁልጊዜ መኮረጅ/መቅዳት/መገልበጥ ይወዳል። ለዛሬው “ግራር” ዛፍን በምሳሌነት እንውሰደዋለን

👉 33 ከፍተኛደረጃ ሉሲፈርያን ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኛ/ ፍሪሜሶን

👉 የግራር ዛፍ የነፃ ግንበኝነት/ ፍሪሜሶናዊነት እና እስልምና ምልክት ነው

👉 የእስልምና ሰላት/ጸሎት ዶቃዎች በአጠቃላይ ከ 99 የአላህ ባህሪዎች ጋር በሚዛመዱ በአጠቃላይ በ 99 ዶቃዎች በ 3 ስብስቦች በ 33 ተስተካክለዋል

የመሀመድ ሦስት የሴት አማልክት

ከእስልምና መምጣት በፊት ዐረቦች ብዙ ወንድና ሴት አማልክትን ያመልኩ ነበር፡፡ እያንዳንዱ ጎሳም የራሱ “አምላክ” ነበረው፡፡ በዛን ዘመን “አላህ” የሚታወቀው የጨረቃ አምላክ ተብሎ የነበረ ሲሆን፣ ሕዝቡን ከአላህ ጋር የሚያማልዱ ናቸው ተብለው ይታመኑ የነበሩ ሦስት ልጆች ነበሩት፡፡ እነዚህ የጨረቃው አምላክ አላህ-ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦

👉 አልላት

👉 አልኡዛ

👉 አልመናት

ነበር፡፡

ብዙም የማይታወቅ ነገር ቢኖር የግራር ዛፍ ወይም የግራር ዛፎች ስብስብ ከሦስቱ የአረብ ሙስሊሞች አምላክት መካከል የሆነችው የአልኡዛ /Al-Uzza(አላህ)ምልክት መሆኑ ነው። እንደ ሉሲፈራውያኑ መሀመዳውያነ ከሆነ የልደት ፣ ሞት ፣ ጋብቻ ፣ ጦርነት ፣ ወረራ ፣ የዞዲያክ ፣ የወቅቶች ለውጥ ፣ የሰማይ አካላት አካሄድ እና ቪኑስ ፕላኔት እንደ ንጋት ኮከብ ገዥ አልኡዛአምላክ ናት። አረንጓዴው ቅዱስቀለምዋ በእስልምና እንደ ተወዳጅ ቀለም ተድርጎ ተወስዷል፡፡ ለምሳሌ ፣ ሙስሊሞች የሚሰግዱለትና በመካ በሚገኘው በካባ(“ኪዩብ”)ውስጥ ያለው ጥቁር ድንጋይ (ሜቲዎሪት)የአልኡዛ ቅዱስድንጋይ ነው፡፡ አልዑዛ የደም መስዋእትነትን ፣ የሰውና የእንስሳት መስዋእትነትን መቀበል ትወዳለች። በጥንታውያኑ ግብጻውያንም ዘንድ እንደ አምላክ የምትታየው አይሲስ(ISIS )የባቢሎን ንግሥት “ሳሚራሚስ” እና የእስልምና “አልኡዛ አንድ ናቸው። እንግዲህ የጌታችንን እና ቅድስት እናቱን ማንነት ለመንጠቅና ለመጻረር፤ አልኡዛ/አይሲስ/ሳሚራሚስ የክርስቶስ ተቃዋሚውን ለመውለድ የበቃች ድንግል ሆና ትታያለች።

ላይ እንደጠቆምኩት ግራር አልኡዛ/አይሲስ/ሳሚራሚስ ቅዱስዛፍዋ ነው ፡፡ የሀሰተኛው ነብይ የመሀመድ ባልደረቦች የታማኝነት ቃል የገቡት ከግራር ዛፍ በታች ሆነው ነበር። (“ባኢት አልሬድዋን” ወይም “የመልካም ደስታ ቃልኪዳን” በመባል የሚታወቀው) የሁዳይቢያን ስምምነት ከመፈረሙ ከአንድ ቀን በፊት የተደረገና ለዲያብሎሳዊው እስልምና በመላው አረቢያ የፖለቲካ ድል ያስገኘ ስምምነት ነው፡፡

ሉሲፈርያኑ ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኛ/ ፍሪሜሶን አልበርት ፓይክም “ሞራል እና ዶግማ” በሚለው መጽሐፉ(ሉሲፈራዊው አብዮት አህመድ “እርካብና መንበርን” የኮረጀው ከዚህ ነው) “ግራር ከፍሬሜሶንሪ ዋና ምልክቶች አንዱ እንደሆነ ጠቅሶታል። (አልበርት ፓይክ እራሱ ብዙዎቹን ጽሑፎቹን የኮረጀው ከአይሁድ ፈረንሳዊው አስማተኛ ከኤሊፋስ ሌዊ መጻሕፍት ነው)፡፡ የግራር ቅርንጫፎች አንዳንድ ጊዜ በሉሲፈራውያኑ ሜሶናዊ የቀብር ሥነ ሥርዓቶች ላይ በመቃብር ወይም በሬሳ ላይ ይቀመጣሉ፡፡ ሉሲፈራውያኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ነገር እየኮረጁ ሲጠቀሙ ይታያሉ። በብሉይ ኪዳን ግራር ለማደሪያ ድንኳን እና ለቃል ኪዳኑ ታቦት ግንባታ ጥቅም ላይ እንደዋለ ይናገራል፡፡[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፳፭፥፱፡፲]

አንዳንድ ነፃ ግንበኞች/ፍሪሜሰኖች እንዲሁ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ያደረገውን የእሾህ አክሊል ከግራር እሾህ እንደተሰራ እንዲህም መስቀሉ ከግራር እንጨት ተሠርቶ እንደ ነበር በማውሳት “ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ “ዝነኛ ፍሪሜሶን/ነፃ ግንበኛ” ነው‘ “ኬኛ” ለማለት ይደፍራሉ፡፡ ለክ ሉሲፈራውያኑ መሀመዳውያን ወንድሞቻቸው “ኢሳ ሙስሊም ነበር” እንደሚሉት ማለት ነው። ቆሻሾች! “፴፫ / 33” ቁጥርን እኮ ያለምክኒያት አልመረጡትም።

እያየን ነው፤ የአውሬው የጥንት ጠላታችን ዲያብሎሰ መሰረቱ አንድ ነው፤ መጠሪያ ስሙን፣ መልኩንና አካሄዱን እየቀያየረ ይመጣል እንጅ ማንነቱ/ምንነቱ፣ ዓላማውና ተግባሩ ሁሌም አንድ ነው። ከፀሓይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም!

_________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

%d bloggers like this: