😈 ለዚህ ሰይጣናዊ አላማ (ለአውሬው የዲጂታል ቁጥጥር ተልዕኮ) የተመዱ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) እና የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (USAID)፤
- ☆ አስቀድመው ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ሐላፊ ያደረጓቸው፤
- ☆ የልሂቃኑ አንጎል ውስጥ ቺፕ ለመቅበርና ደማቸውን በዘንዶው ደም ለመቀየር (የቤተ ክህነት ሰዎችን ጨምሮ) በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል/ ኢንስቲቲውት በቢል ጌትስ እና ጂፍሪ ኤፕሽታይን በኩል መሠረቱ
- ☆ ከቦይንግ ጋር ተመሳጥረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ልክ በዚህ ሰሞን ከአምስት አመታት በፊት እንዲከሰከስ እና በውስጡ የነበሩ ተፈላጊ ሰዎችም እንዲሞቱ አደረጉ። ‘ኢትዮጵያን‘ በይፋ የማፍረሱ እና ስሟንም የማጉደፉ ሥራ የተጀመረው ያኔ ነው
- ☆ ከዚያም፤ ከፋሺስቱ ጋላ–ኦሮሞ አገዛዝ፣ ከሻዕቢያ፣ ከሕወሓት እና አማራ ድርጅቶች ጋር በትግራይ የከፈቱት
- ☆ ከዚያም በፕሪቶሪያ (የዛሬውን የኮፕት አባቶቻችንን የሰማዕትነት ዜና እናስታውስ)’የሰላም ስምምነት‘ በሚል የትግራይን ሕዝብ ለረሃብ፣ በሽታ እና ስደት ዳረጉት
- ☆ ከዚያም፤ በአሸባሪዎች ቁጥጥር ሥር ባለቸው ጋዛ እንኳን ያላደርጉትን በትግራይ የምግብ እርዳታ አገዱ።
- ☆ አሁን፤ “ምግብ ከፈለጋችሁ የአውሬውን ነገር ሁሉ ተቀብሉ” በማለት ላይ ናቸው።
እንደምናየውም የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና የእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ተቋማትና ግለሰቦች፣ ጎብኚዎች አንድ በአንድ ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ ናቸው። የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ጨፍጫፊዎቻችን እነ ቱርክ እና የአረብ ኤሚራቶች፤ ‘ትምህርት ቤት‘(መድረሳ)፣ የእስላም ባንክ፣ ሰይጣናዊ ሃላል ምግብ ወደ ትግራይ ክፍለሃገር በማስገባት ላይ ይገኛሉ። ጎን ለጎን፤ አይሁዳዊው ፖለቲከኛ በአረጀንቲና ፕሬዚደንት እንዲሆን ካደረጉ በኋላ ከሱ በፊት የነበረው መሪ አስገብቶት የነበረውን የብሪክስ አባልነት ማመልከቻን እንዲሠርዝ ሲያደርጉት ፥ የፋሺስቱ ጋላ–ኦሮሞ አገዛዝን ግን የብርኪስ አባል እንዲሆን አዘዙት። የሚቆጣጠሯቸው ተቃዋሚዎች የሆኑት እነ ፕሬዚደንት ፑቲንም የተጠለፈችውን ‘ኢትዮጵያን‘ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ከእነ ግብጽ፣ ሳውዲ እና ኤሚራቶች ጋር ወደ ብሪክስ አስገቧት።
😈 ይህን ሁሉ ዲያብሎሳዊ ሤራ የጠነሰሱትና የሚያስፈጽሙት ሁሉ ገሃነም እሳት እንደሚጠብቃቸው ይወቁት።
- ☆ ብሪክስ/ BRICS Vs. ጂ/፯ G7 አገሮች
- ☆ ባለአሃዳዊ ዋልታ/ Vs. ባለብዙ ዋልታ
- ☆ አሃዳዊነት Vs. ብዛህነት
👉 ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር 👈
ታዲያ ሁሉም ጠላቶች መስለው በጋራ ለአንድ ግብ እየሰሩ አይደለምን? ለ ሳጥናኤል ግብ።
አሁን ያለው የፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ ከብሪክስ ቡድን ጋር በመተባበር ታሪካዊቷ ኢትዮጵያን ከታሪካዊ የአረብ ጠላቶቿ ጋር “የክፉ ጥምረት” እንድትፈጥር ለማታለል እና ለማስገደድ እየሞከሩ ነው።
- ☆ BRICS Vs. G7 countries
- ☆ UNIPOLAR Vs. MULTIPOLAR
- ☆ UNILATERALISM Vs. MULTILATERALISM
👉 Thesis – Antithesis – Synthesis 👈
So, they are all working together for a common GOAL? Satanael’s GOAL.
With the current fascist Oromo regime of Ethiopia joining the BRICS group, they are attempting to trick and force historical Ethiopia to form an “alliance of evil” with its historical Arab enemies.
☆ Ethiopia | The Luciferians Want War & The Ezekiel 38/Psalm 83 Prophecies Fulfilled
🔥 End Time Revelation: The end times are unfolding before our very eyes. The Ezekiel 38/Psalm 83 Prophecies: Ethiopia, Russia, Iran and Muslim Nations against spiritual Israel which is Christianity – Orthodox Christianity. Looks like they’re trying to force lucifer’s (copy) ‘fake ezekiel 38 prophecy’.
Actually, Ezekiel 38 confirms Antichrist Turkey’s leadership role፡
- ❖ Revelation 17 Confirms Turkey’s Leadership Role
- ❖ Daniel 11 Confirms Turkey’s Leadership Role
- ❖ Isaiah and Micha Confirm an Assyrian Role
- ❖ Zechariah Confirms Turkey’s Leadership Role
- ❖ The Throne of Satan is in Pergamum Turkey
Saudi Arabia, Iran, Argentina, Egypt, Ethiopia (Southern Ethiopia, after the flesh/ Eritrea + Oromo Muslims) and UAE will become full members of BRICS on January 1st 2024.
Through the Islamic-Protestant Fascist Oromo regime that they put in power, the Ethiopians are driven into the abyss by a ‘game of checkers’; Thesis-Antithesis-Synthesis
🔥 የፍጻሜ ጊዜ ራዕይ፡- የፍጻሜው ዘመን በዓይናችን ፊት እየታየ ነው። ሕዝቅኤል ፴፰/38/መዝሙረ ዳዊት ፹፫/83 ትንቢቶች፡ ኢትዮጵያ፣ ሩሲያ፣ ኢራን እና የሙስሊም ሀገራት በመንፈሳዊ እስራኤል ላይ ማለትም በክርስትና ፤ በኦርቶዶክስ ክርስትና እንደሚነሱ። ሉላውያኑ/ግሎባሊስቶች የሉሲፈርን(ኮፒ) ‘የውሸት ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢት’ ለማስገደድ እየሞከሩ ያሉ ይመስላሉ።
ትናንትና ከአሸባሪዎቹ ሃማስ ጂሃዳውያን ጋር ሆኖ ‘እስራኤላውያንን ጠልፈዋል’ ከተባሉት አሻንጉሊቶች/ሮቦቶች መካከል አንዱ ሙስሊም ሐበሻ ሳይሆን አይቀርም ተብሏል።
በእውነቱ ግን፣ ሕዝቅኤል ፴፰/38 የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን የመሪነት ሚና ያረጋግጣል።
- ❖ ራዕይ ፲፯/17 የቱርክን የመሪነት ሚና ያረጋግጣል
- ❖ ዳንኤል ፲፩/11 የቱርክን የመሪነት ሚና አረጋግጧል
- ❖ ኢሳይያስ እና ሚክያስ የአሦርን ሚና አረጋግጠዋል
- ❖ ዘካርያስ የቱርክን የመሪነት ሚና አረጋግጧል
- ❖ የሰይጣን ዙፋን በጴርጋሞን ቱርክ ነው የሚገኘው።
ሳውዲ አረቢያ፣ ኢራን፣ አርጀንቲና፣ ግብፅ፣ ኢትዮጵያ (ደቡብ ኢትዮጵያ-ዘ ስጋ = ኤርትራ + ኦሮሞ ሙስሊሞች) እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ በመጭው የፈረንጆች ጥር ፩/1 ፳፻፳፬/2024ዓ.ም የ ብሪክስ/BRICS ሙሉ አባል ይሆናሉ። ሥልጣን ላይ ባስቀመጡት እስላማዊ-ፕሮቴስታንታዊ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ አማካኝነት ኢትዮጵያውያንን ወደ ገደል መክተቻ ‘የዳማ ጨዋታ’፤ Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)
☆ ሉሲፈራውያኑ የመዝሙር ፹፫/83 /ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢቶች ቶሎ ይሟሉ ዘንድ ሁኔታዎችን በጥድፊያ በመግፋት ላይ ናቸው፤ በተለይ በኢትዮጵያ።
ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ጦርነት ይሻሉ። ለዚህ ደግሞ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ጥሩ እረዳቶች ሆነው አግኝተዋቸዋል። ጂኒዋን አቴቴ አበቤን ዛሬ በአዲስ አበባ አየናት፤ በአረብኛ የተጻፉ መፈክሮች ተውለበለቡ፣ የክርስቶስ ተቃዋሚ አገር መሪ ኤርዶጋንን ምስሎች ከሩሲያው እና ቻይናው መሪዎች ምስሎች ጎን በሃገረ ኢትዮጵያ ለማሳየት ደፈሩ፣ ልክ በእስማኤላውያን ዓለም በተደጋጋሚ እንደምናየው የአሜሪካ ባንዲራ እንዲቃጠል ተደረገ፤። ፍልስጤማውያኑ እና ደጋፊዎቻቸው የአሜሪካን ባንዲራ ያቃጥላሉ፣ የሙአመር ጋዳፊ፣ የሳዳም ሁሴን እና የኢራን አያቶላዎች ደጋፊዎች የአሜሪካን ባንዲራ ያቃጥላሉ። በኦሮሞው ደርግ አገዛዝ ዘመን የነበረው የፀረ-አሜሪካ ዘመቻ ዛሬ ከሰላሳ ዓመታት በኋል በኦሮሞው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ተደገመ። ዋው! በኢትዮጵያ ኢትዮጵያን (ትግራይን + ኤርትራን) አጥፍተው ኩሽን(እስላማዊት ኦሮሚያ)ከመሠረቱ በኋላ ኩሽ ከሩሲያ እና እስማኤላውያኑ ዓለም ጋር አጋር እና በአርማጌዶኑ ተሳታፊ ሆና የመዝሙር ፹፫/83 /ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢቶች ቶሎ ይሟላል ማለት ነው። ይህን የፕሮቴአፍጋኒስታንቱ መናፍቃን ዓለም እና የመሀመዳውያኑ አህዛብ ዓለም በጣምና እጅግ በጣም ይመኙታል።
ከጽላተ ሙሴ ጋር ትልቅ ጉዳይ ስላላቸው፤ በትግራይ እና ቤተ እስራኤል ደም ውስጥ ይገኛል የሚል እምነት ስላላቸው በትግራይ ላይ ከፍተኛ ትኩረት አላቸው። ቤተ እስራኤላውያንን ወደ እስራኤል መውሰድ የጀመሩትና ዛሬም የትግራይ ስደተኞች በሚገኙባቸው የሱዳን የስደተኛ ካምፖች ውስጥ ተጠናክረው ለመሥራት የሚሹትም ለዚህ ይመስላል። እስራኤልም እስራኤል ዘ–ስጋ መሆኗን እና በእስራኤል ዘ–ነፍስ (በኢትዮጵያ) ላይ በጣም ጥገኛ እንደሆነች እንገንዘብ።
______________