Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2022
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Vaccine Bombshell! Pfizer Exec Admits No Transmission Testing Prior to Public Release

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 11, 2022

😲 ጉድ የሚያሰኝ ክስተት ስለ ኮቪድ ክትባት!

🐷 አንጋፋው የአውሬው የፋርማሲ ተቋም ፋይዘር / Pfizer’ ስራ አስፈጻሚ፡ ክትባቱ ከህዝብ ከመለቀቁ በፊት ምንም አይነት የማስተላለፊያ ሙከራ / ጥናት አለመደረጉን አሳወቀች።

💭 የፋይዘር/Pfizer ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ጄኒን ስሞል / Janine Small ለአውሮፓ ህብረት ፓርላማ እያፌዘች እንዳለችው የኮቪድ ስርጭት ለህዝብ ከማቅረቡ በፊት ፋይዘር / Pfizer ክትባቱን አልሞከረም። ወይዘሮ ስሞል፤ “በእርግጥ በሳይንስ ፍጥነት መንቀሳቀስ ነበረብን… ሁሉንም ነገር ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ ወስደን ማድረግ ነበረብን” ብላለች።

ከሁለት ሳምንት በፊት የPfizer ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አልበርት ቡርላ ለአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ኮቪድ ፓናል ከመመስከር ለመቆጠብ ወስኖ ነበር። (ፍራቻ! ሃፍረት! ቅሌት!)

ከብዙ ቢሊዮን ዩሮ የክትባት ስምምነት በፊት በአልበርት ቡርላ እና በአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ፎን ደር ላየን መካከል ያሉ ጥርጣሬ ያስከተሉ ከፍተኛ ግንኙነቶች በምርመራ ላይ ናቸው። Politico ዘግቧል። እንግዲህ ፋይዘር አውሮፓን ለመደለል ሞክሯል ማለት ነው። ባለፈው ዓመት ላይ ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ተመልሳለች ተብሎ ሲወራላት የነበረችው ወስላታዋ የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝንደንት ምናልባት ሚሊየኖችን ከፋይዘር ተቀብላ ሊሆን ይችላል።

💭 Pfizer executive Janine Small admits to EU parliament that Pfizer did not test the vaccine for preventing transmission of Covid prior to it being made available to the public. Small says, “We had to really move at the speed of science.. we had to do everything at risk.”

Two weeks ago, Pfizer-Luzifer CEO pulled out of testifying to EU Parliament COVID panel. High-level contacts between Albert Bourla and European Commission President Ursula von der Leyen before multibillion-euro vaccine deal are under scrutiny. Politico reported.

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: