💭 ኢራን፡ የእስላማዊው መንግስት ቲቪ ተጠልፏል፤ የሚቃጠለውን የአያቶላ ካሜኔይን ምስል ያሳያል።
👹 ግራኝና ዘር ማንዘሩም እንዲህ በእሳት መጠረግ አለባቸው!
ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የ‘ሞራል‘ ድጋፍ የሚያደርገውና ትርኪሚርኪ ድሮኖቹንም የሚያቀብለው እስላማዊው የኢራን አገዛዝ ለአለፉት አራት ሳምንታት ከፍተኛ ውጥረት ላይ ነው። በተለይ እስልምናና ዲያብሎሳዊ ሕግጋቶቹ ቋቅ ያላቸው የኢራን ሴቶች ጀግኖች ናቸው፤ ያው ለአራት ሳምንታት ያህል ኒቃ፣ ሂጃብ ቅብርጥሴ የተሰኙትን ድንኳኖቻቸውን በማቃጠል ላይ ይገኛሉ። እስካሁን ሁለት መቶ የሚሆኑ ኢራናውያን ተሰውተዋል።
ከማውቃቸው ኢራናውያን ጋር በዚህ ጉዳይ ስነጋገርና የኢትዮጵያንም ሁኔታ ሳነጻጽረው የእኛዎቹ ወጣቶች ምን ያህል ደካሞች፣ ለፍትህ የማይቆሙ፣ ግድየለሾችና ‘አንድነትን‘ (Solidarity) የማያውቁ ሰነፎች መሆናቸውን እረዳለሁ። ኢራናውያኑ ብሔረሰብና ጎሳ ሳይለዩ (ይህን አመጽ ያስቀሰቀሰችው የኩርድ ጎሳ ኢራናዊት ነች) ነው በጋራ በመቆም ላይ ያሉት፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብና መሪዎቹም ከፍተኛ ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ለምንድን ነው ‘አንድነትን’ (Solidarity) የማሳየት ባህል ያላዳብርነው? በዚህ ረገድ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች፣ ሰባኪያንና መምህራን ምን እየሠሩ ነው፣ ክርስቲያናዊ አንድነትን የማያስተምሩበት ምክኒያት ምንድን ነው? ወጣቱን እንዲያንቀላፋ ያደረጉትና ያሠሩት እነርሱ ናቸው። በተጨማሪም ሕዝበ ክርስቲያኑ ከአህዛብ ጋር ቡና እየጠጣ ተደበላልቆ መኖሩ ለዚህ አሳሳቢ ጉዳይ ምክኒያቶች ናቸው።
አንድም የኢትዮጵያ ሜዲያ፣ አንድም ሰባኪ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ መረጃ ወይም ዘገባ ሲያቀርብ አላየሁም/አልሰማሁም። ይህ በድጋሚ ‘አንድነትን‘ (Solidarity) የማሳየት ባህል ያለማዳበራችን ውጤት ነው።
ከአስር ዓመታት ጀምሮ በመላው ዓለም በክርስቲያኖች ላይ ስለሚደርሰው በደል ስጠቁም ቆይቻለሁ። በተለይ እስላም በሆኑ ሃገራት፣ በተለይ በኮፕት ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ስለሚደርሰው ግፍና በደል ቤተ ክህነት ድረስ በመሄድ፤ “ባካችሁ አባቶች፣ ወደኛ ከመምጣቱ በፊት በሌላው ዓለም በክርስቲያኖች ለሚደርሰው ክትትል ትኩረት ስጡት፣ ለግብጽ ወገኖቻችን አንድነትን አሳዩአቸው፤ የሚሊየን ክርስቲያን ሰላማዊ ሰልፍ ጥሩ፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አር አያ ትሁን፣ ኢትዮጵያ የሚገኙት ጠላቶቿም ይፍሯት!” ለማለት ደፍሬ ነበር። የሚሰማ አልነብረም። ከዚያ በሊቢያ ወንድሞቻችን በሰማዕትነት ተሰው፤ ዛሬ ስቃዮና ሰቆቃው የዕለት ተለት ጉዳይ ሆነ፤ በስንፍናችን ምክኒያት እንኳን አለም አቀፋዊው ማሕበረሰብ የኦርቶዶክስ ሃገራት እንኳን የእኛ ጉዳይ አያሳስባቸውም፤ ረስተውናል! ይህ አያስገርምም፤ ማሕተብ ያሠረው ቃኤላዊ ከክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋር አብሮ ማሕተብ ያሠርውን አቤልን የሚጨፈጭና የሚያስጨፈጭፍ መሆኑ ሲሰሙ በእጅጉ ነው የተረበሹትና እኛንም የናቁን። “እስካሁን፤ ተስፋችን የነበረችው ኢትዮጵያ እንዴት ይህን ያህል? በማለት ላይ ናቸው። እንግዲህ ከማይመስል ጋር ሕብረት በመፍጠራችን ከፊሉ ሕዝባችን አህዛብ ሆኗል፤ ትውልዱ እንደ አህዛብ ነው እየኖረ ያለውና ነው።
👹 እስልምና የክርስቶስ ተቃዋሚው አምልኮ ነው! “ተቻችለን እንኑር” በሚል አደገኛና የተሳሳተ አካሄድ ከመሀመዳውያኑ ጋር በጣም ተቀራርቦና ተቀላቅሎ ለዘመናት መኖራችን ብዙ ዋጋ እያስከፈለን ነው። ከእነ ሊባኖስ መማር ነበረብን። “ለብ ለብነት/ሁሉን አቃፊነት ” ብዙ መዘዝ አምጥቶብናል[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭]”በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”
👹 የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው።

❖ አትቊም
መቆም ትልቅ አደጋ አለው፤ ስንቆም ጥፋት ይደርስብናል፡፡ አሳዳጅ የበዛበት ዓለም ላይ ነን፡፡ ድህነት፣ ድንቁርና፣ በሽታ፣ የሰላም እጦት፣ ሥጋ፣ ዓለም፣ ሰይጣን… ያባርሩናል፡፡ ሊደርሱብን፣ ሊይዙን ይሹናል፡፡ ከቆምን ይደርሱብናል፡፡ ደም ዝውውሩን ካቆመ ከፍተኛ አደጋ ይመጣል፡፡ መተንፈስ ከቆመ እገሌ ተብሎ በስም መጠራት ይቀርና ሬሣው ተብሎ ይጠራል፡፡ በመንፈሳዊ ሕይወትም መቆም ትልቅ ጥፋትን ያመጣል፡፡ ስለዚህ መላእክቱ ለሎጥ፡- “በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]።
ቀጥሎ ቦምብ ከሚፈነዳበት አካባቢ ከአጥማጆቹ ብቻ ሳይሆን ከአካባቢውም ጭምር መሸሽ ይገባል፡፡ ማን እንዳጠመደው ለመመራመር ጊዜው አይደለም፡፡ የጊዜው ተግባር ማምለጥ ብቻ ነው፡፡ አጥፊ ሰዎች ብቻ ሳይሆን አጥፊ አካባቢዎችም አሉ፡፡ ከማይገቡ ስፍራዎች መራቅ አንዱ የቅድስና አካል ነው፡፡ ስንቆም የማይቆመው ርኲሰት ይደርስብናል፡፡ ፈርዖን የእስራኤልን ሕዝብ ከለቀቀ በኋላ አሳደደ፡፡ ዓለምም ከተለየናት በኋላ ትፈልገናለች፡፡ ስለዚህ መላእክቱ ሎጥን፡- “በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]።
❖ ሸሽተህ አምልጥ
መላእክቱ ለሎጥ ያስተላለፉት ሌላው የሕይወት መመሪያ፡- “እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” የሚል ነው[ዘፍ. ፲፱፥፲፯]፡፡ ስለ መሸሽ ብቻ አልነገሩትም፣ ወዴት መሸሽ እንዳለበትም አመልክተውታል፡፡ ወደ ተራራ!!
የተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች በተለይ የመሬት መንቀጥቀጥ ሊከሰት ሲል ከሰዎች ቀድመው እንስሳት ያውቃሉ፡፡ በሱናሚ አደጋ ወቅት የተፈጸመ አንድ ታሪክ እናስታውስ፡- በኢንዶኔዥያ የባሕር ዳርቻ ባለ የመዝናኛ ስፍራ የዝሆኖች ትርኢት በማሳየት የሚተዳደር አንድ ሰው ዝሆኖቹን እንደ ወትሮው ለማዘዝ ቢሞክር ባልተለመደ ሁኔታ እምቢ አሉት፡፡ እንዲያውም ይባስ ብለው እየጮኹ ባቅራቢያው ወደሚገኘው ተራራ መሮጥ ጀመሩ፡፡ በሁኔታው የተደናገጠው ባለቤቱ ተከትሏቸው ወደ ተራራው ይሮጣል፡፡ ልክ ተራራው ላይ እንደ ደረሱ የሱናሚ አደጋ ይከሰታል፡፡ አካባቢውም እንዳልነበረ ሆነ፡፡ ያም ሰው ዝሆኖቹን ይዞ ሲመለስ ሁሉም ነገር ወደ አለመኖር ተቀይሮ ያገኘዋል፡፡ ቤተሰቡን ጨምሮ ብዙ ወገኖቹን አጣ፡፡ ዝሆኖቹን ተከትሎ ወደ ተራራው በማምለጡ የራሱን ሕይወት አተረፈ፡፡ መላእክቱም ሎጥን፡- “እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]።
በተራራው ላይ የመረጣትን ከተማ ጥፋትም ያያል፡፡ ተራራው ከፍ ያለ በመሆኑ ሁሉን ያሳያል፡፡ ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም እንኳ በተራራ ተመስላለች [ዕብ. ፲፪፥፳፪]፡፡ እግዚአብሔር ለእኛም ያዘጋጀልን ተራራ አለ፡፡ እርሱም ቀራንዮ ወይም የክርስቶስ ሞት ነው፡፡ ከክርስቶስ ሞት በቀርም ከዘላለም ጥፋት የምንድንበት ምንም ማምለጫ የለም [የሐዋ. ፬&፲፪፤ ዮሐ. ፲፬&፮]፡፡
ሎጥ ስለ ደከመ ወደ ተራራው ሳይሆን በቅርብ ወዳለችው ኋላ ዞዓር ወደተባለችው ከተማ ለመሸሽ መላእክቱን ጠየቀ፡፡ ከተማይቱም ለጥፋት የተቀጠረች ብትሆንም ሎጥ ወደ እርስዋ ሸሽቷልና ከጥፋት ዳነች [ዘፍ.፲፱÷፲፰፡፳፪]፡፡ የእግዚአብሔርን ጥሪ ተቀብለን ስንወጣ የምናመልጥባት ስፍራ ጭምር ትድናለች፡፡ የሚጠፉትን የምናድነው በመደባለቅ ሳይሆን ጥሪውን ተቀብለን ለእግዚአብሔር በመለየት ነው፡፡
ሎጥ ሌሊቱን አልተኛም፣ የማምለጫ ሌሊት ሆነለት፡፡ እርሱ ያሰበው እንግዶቹን አብልቶ፣ አጠጥቶ፣ መኝታውን ለቆ ሲያሳርፋቸው ነበር፡፡ ያቺ ሌሊት ግን መልካም የመሥሪያ ሳይሆን የበጎነት ዋጋ የሚከፈልባት ሌሊት ሆነች፡፡ ይህች ሌሊት ለመልካሞቹ ሁሉ የተቀጠረች ሌሊት ናት፡፡ ይህችን ዓለም ትተን ስንወጣ በሰማይ የምንሸለምበት ሌሊት አለች፡፡ ሎጥን በሌሊት ለማውጣት የተደረገው ተልእኮ ዛሬም ጭምር የታገቱትን ለማስመለጥ የሚመረጥ ሰዓት ሆኗል፡፡ ሎጥ ወደ ዞዓር ሲደርስ ፀሐይ ወጣች፡፡ ቃሉ እንዲህ ይላል፡- “እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ፡፡ እነዚያንም ከተሞች በዙሪያቸው ያለውንም ሁሉ ከተሞቹም የሚኖሩትን ሁሉ የምድሩንም ቡቃያ ሁሉ ገለበጠ፡፡ የሎጥም ሚስት ወደ ኋላዋ ተመለከተች፡፡ የጨው ሐውልትም ሆነች” ይላል [ዘፍ. ፲፱÷፳፫፡፳፮]፡፡
- 👉 በዚህኛው ቪዲዮ በተጨማሪ፤ የኢራን ዝርያ ያላት የሲ.ኤን.ኤኗ ጋዜጠኛ ክርስቲያን አማንፑር የምትለን ነገር አለ
- 👉 የለንደኑ ጀግና ክርስቲያን “ቦብ“ም ለኢራናውያኑ እንዴት ‘አንድነትን ‘(Solidarity) ማሳየተ እንዳለብን ይጠቁመናል።

💭 The unexpected and rare interruption on state television happened around 6 p.m. on the news. In the middle of a report, a photo of Iran’s supreme leader burning, suddenly appeared, with a target on his head
The hack was claimed by a group calling itself “Adalat Ali”, which means “Ali’s justice”. The group is protesting the police crackdown during the weeks-long protests that followed Amini’s death. On Saturday, three more protesters were shot dead. In Sanandaj, for example, a man was shot dead in his car when he honked in support of the protesters. A photo has been shared on social media of a woman lying unconscious on the ground after being shot in the neck in Mashrad. At least 200 people have been killed since the protests began, according to human rights groups.
______________