Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2022
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 1st, 2022

STOCKHOLM SYNDROME: Getachew Reda Behaving Like The Vaccine-Victim Canadian Actress?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 1, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 ስቶክሆልም ሲንድሮም፡ ጌታቸው ረዳ እንደ ኮቪድ ክትባቱ-ተጎጂዋ ካናዳዊት ተዋናይ የትግራይን ሕዝብ ለሚጨፈጭፉት ጋላ-ኦሮሞ ገዳዮች ተንበረከከን?

“ዳክዬ የሚመስል ከሆነ እንደ ዳክዬ የሚዋኝ እና እንደ ዳክዬ የሚጮህ ከሆነ ምናልባት ዳክዬ ሊሆን ይችላል.”

“If it looks like a duck, swims like a duck, and quacks like a duck, then it probably is a duck.”

እንዲሉ፤ የእነ አቶ ጌታቸው ‘አልማር-ባይ’ የሕወሓት አንጃ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ጠላት የሆነውን ጋላ-ኦሮሞ ለማንገስ ዛሬም እየሠሩ እንደሆነ ይህ ተግባራቸው በግልጽ ይጠቁመናል።

ኢ-አማኒው አቶ ጌታቸው ለብርሃነ መስቀሉ፤ ለትግራይ ጽዮናውያን የመስቀሉ ልጆች ምንም ዓይነት የመልካም በዓል መግለጫ ወይንም መልዕክት አላስተላለፈም፤ ዝም ጭጭ ነበር ያለው። ለዓመታዊው የኅዳር ጽዮን ሆነ ለሌሎች ክርስቲያናዊ በዓላት አፋቸው ዝግ ነው። “እንኳን አደረሳችሁ!” ባይሉ እንኳን፤ እውነት ለክርስቲያኑ የትግራይ ሕዝብ የቆሙ ቢሆኑ ኖሮ፤ “መስቀል ኃይላችን ነው፣ መስቀል ቤዛችን ነው፤ በመስቀሉ ኃይል ድል እናደርጋለን፣ ሰላምን እናመጣለን…” ማለት በቻሉ ነበር። ግን አንዴም መንፈሳዊነት የተሞላበት መልዕክት ሲያስተላልፉ ሰምተናቸው አናውቅም። የሚኖሩትና የሚሠሩት ያን አስቀያሚ የሉሲፈር/ቻይና ባንዲራ ለማስተዋወቅ ብቻ መሆኑን በኅዳር ጽዮን በአክሱም ጽዮን ቤተክርስቲያን ላይ ሲሰቅሉት፣ በመስቀል በዓል ዕለት ሲያውለበልቡት፣ የክርስቶስ ተቃውሚ ቱርክ በደደቢት የድሮን ጭፍጨፋ አድርጋ ብዙ ወገኖቼን በጨፈጨፈች ማግስት በቱርክ አገር ይህን የሉሲፈር ባንዲራ ከቱርክ የሉሲፈር ባንዲራ ጎን በኢስታምቡል በጋራ እያውለበለቡ ሲዘፍኑ እና ሲጨፍሩ አይተናል። አዎ አባታችን አባ ዘወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦“ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”

በሌላ በኩል ግን፤ ታንኩንም፣ ተዋጊውንም፣ ባንኩንም ሜዲያዎቹንም ላስረከቧቸውና ዛሬ ጽዮናውያንን ለሚጨፈጭፉት አረመኔ ጋላ-ኦሮሞዎች፤ “እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ!” ማለቱ ደግሞ እጅግ በጣም ልብ ይሠብራል፣ ደም ያፈላል፤ በቁስላችን ላይ ጨው ነሰነሱበት። እንግዲህ ጋላ-ኦሮሞዎቹ በትግራይ የጽዮናውያንን፣ በወለጋ ደግሞ የአማራ፣ ተጋሩና ጉራጌዎችን ደም ለዋቄዮ-አላህ አምላካቸው ከገበሩ በኋላ፤ ለዲያብሎስ ምስጋና ለሚሰጡበት በዓል ነው፤ “እንኳን አደረሳችሁ!”እያላቸው ያለው። በመስቀል ዕለት ግን መስቀሉን ችላ ብሎት ነበር። የኮቪድ ክትባት ፊቷን ሽባ ካደረገባት በኋላ እንኳንት “በድጋሚ እከተባለሁ!” እንዳለችዋ ካናዳዊት፤ ‘ስቶኮልም ሲንድሮም?’ ወይስ አቶ ጌታቸው ስንጠረጥረው እንደነበረ ጋላ-ኦሮሞ ነው? 😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

✞✞✞ ያውም በግሸን ማርያም ዕለት! ✞✞✞

🛑 በነገራችን ላይ፤ ከብቸኛውና ከብርቅዬው ግዕዝ ይልቅ (ዛሬ፤ አይገባቸውምና፤ እንኳንም አልመረጡት! እላለሁ)የባዕዳውያኑን የላቲን ፊደልን የመረጡት ከሃዲ ጋላ-ኦሮሞዎች “Irreecha ወይንም Irreessa /Dhibaayyuu“ የሚለውን አጋንንታዊ ቃል ለመጻፍ ስምንት ወይንም አሥር የሮማውያኑን ፊደላትን ተጠቅመዋል። ለከዱት ለግዕዝ ቋንቋ ግን፤ “ኢሬቻ” ሦስት ፊደላት ብቻ ናቸው ያስፈለጉት። በአንድ ገጽ ላይ የተጻፈ የአማርኛ ወይም የትግርኛ ጽሑፍ በአውሮፓውያኑ ቋንቋዎች ሲተረጎም ሁለት ገጾች ይወጡታል፣ ወደ ኦሮምኛ ሴተረጎም ደግሞ አምስት ገጾች ይወጡታል፤ ወደ ግዕዝ ቋንቋ ሲተረጎም ግን ግማሽ ገጽ ብቻ ነው ያለው። አማርኛ አስተምራቸው የነበሩ ፈረነጆች ይህን የቋንቋ ንፅፅር ጥናት ምሳሌ ሳነሳላቸው፤ “ግዕዝ በጣም ብልህ፣ ቆጣቢና በጣም የረቀቀ ቋንቋ ነው!” እያሉ አድንቆታቸውን ያሳዩኝ ነበር። ግን የጋላ-ኦሮሞዎች ድርቅና፣ ድንቁርና፣ ግብዝነትና ክህደት ተወዳዳሪ የለውም! በስህተት ብዙ ውለታ የዋልንላቸውን (በግሌም)እነዚህን ምስጋና-ቢስ አርመኔዎችን 👹 እንዴት እንደምንቃቸውና እንደምጸየፋቸው! ለማንኛውም ቀናቸውን ይጠብቁ፤ ብዙም አልራቀም!

💭 Spokesperson for the TPLF, Getachew Reda congratulating the cruel anti-Christian Oromos for their pagan and superstitions ‘Irreecha’ festival.

This festival is a practice of the heathens. The non-Christian Oromos worship evil spirits and practice blood sacrifices of humans and animals,. That’s why they went to massacre millions of Christians just in the past four years, since they came into power. Right on the eve of this evil devil worshiping festival the Oromos massacred hundreds of non-Oromos in Tigray and Wollega regions of Ethiopia after they covered/painted trees with butter. ‘BLOOD SACRIFECE for IRREECHA’

No wonder they chose to celebrate this anti-Christian festival just a week after Christians celebrated the annual Christian festival of the Meskel (which means “CROSS” in Ethiopic), marking the finding of the “True Cross” on which Jesus Christ was crucified. The festival is one of the major religious celebrations of the Orthodox Church in Ethiopia.

ስቶክሆልም ሲንድሮም: ካናዳዊቷ ተዋናይ የኮቪድ ‘ክትባት’ ከወሰደች ሳምንታት በኋላ ግማሽ ፊቷ ሽባ ሆኖባት ትሰቃያለች ፣ ግን ዛሬም፤ “ክትባቱን በድጋሚ እወስዳለሁ” ትላለች።

💭 STOCKHOLM SYNDROME: Canadian Actress Suffers Face Paralysis Weeks after Getting Covid ‘Vaccine,’ Says She’d Do it Again

💭 በዛሬው ቪዲዮው ውስጥ በድጋሚ የተካተተው ቃለመጠይቅ የተደረገው ከዓመት በፊት ነበር፤ ታዲያ እነ አቶ ጌታቸው ሕዝባችን ምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳለና ምን ያህል ጉዳት እንደደረሰበት የማይነግሩን ለምንድን ነው? ምን የሚደብቁት ነገር አለ? ምን ያቀዱት ነገር አለ? ነገሮችን ሁሉ ደብቀው ክርስቲያኑን ሕዝባችንን ከግራኝ ጋር አብረው መጨረሱን ሊቀጥሉበት አቅደው ይሆን? አቶ ጌታቸው፣ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፤ ዋ! ወዮላችሁ!

👉 ጌታቸው ረዳ በቢቢሲ ሃርድቶክ – ዓርብ, ነሐሴ ፯/፳፻፲፫ ዓ.ም ስቴፈን ሳኩር ለአቶ ጌታቸው፡ “በትግራይ የተፈጸመውን ግፍ ለመመርመር የስምንት ወራት ጊዜ ነበረህ፤ እስካሁን ምን አገኘህ?”

GETACHEW REDA on BBC HARDtalk – 13 Aug 2021

Stephen Sackur to Getachew: “You had 8 months to investigate the atrocities in Tigray: What have you discovered?”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Putin Declares Holy War on Western ‘Satanism’ | ፑቲን በምዕራቡ ዓለም ‘ሰይጣንነት’ ላይ ቅዱስ ጦርነት አወጁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 1, 2022

💭 የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ ‘በምዕራቡ ዓለም የተበላሸ ሃይማኖትና ፍፁም ሰይጣንነት ነግሠዋል’። ብለዋል በትናንትናው ንግግራቸው። ፑቲን የሩሲያን እሴቶች እያወደሱ ምዕራባውያንን አጠቅተዋል። ቭላድሚር ፑቲን ‘ሰይጣናዊ ነው’ ሲሉ ምዕራባውያንን እያጠቁና ‘ባህላዊ’ የሩሲያ እሴቶችን እያወደሱ በምዕራቡ ዓለም እየተስፋፉ የመጡትን’የሞራል ደንቦችን’ ውድቅ አድርገዋቸዋል።

በክሬምሊን ባደረጉት ንግግር፣ ፑቲን ከምዕራቡ ዓለም ጋር ያለውን ግጭት ከዚህ ቀደም ከነበረው በባሰ መልኩ ገልጸዋል፣ ለዘመናት የተፈፀሙትን የምዕራባውያን ወታደራዊ እርምጃዎችን በመቃወም በዩኤስ አሜሪካ በሚመራው የዓለም ሥርዓት በተመሠረቱት ክፉ፣ ብልሹ እና የሩስያን ጥፋት ሊያስከትሉ በሚችሉ የምዕራባውያን እሴቶች ላይ ኃይለኛ ትችት ሰንዝረዋል።

“የነጻነት ጭቆና የተገላቢጦሽ ሀይማኖት፣ የእውነተኛ ሰይጣናዊነት መገለጫዎችን እየወሰደ ነው” ብለዋል። ፑቲን እንደ ፆታ ማንነት ባሉ ጉዳዮች ላይ፤ ለዘብተኛ/ሊበራል የሆኑት ምዕራባውያን እሴቶች “ሰውን/ሰብዓዊነትን መካድ ነው” ሲሉ አስረግጠው ተናግረዋል።

ፑቲን ምዕራቡ እንደ ሩሲያ ሳይሆን ከ “ተፈጥሯዊነት፣ “ባህላዊ” እና “ሃይማኖታዊ” እሴቶች ዘወር በማለቱ ነው የምዕራቡን ለዘብተኝነት/ሊበራሊዝምን ነው ያጠቁት።

በአንድ ወቅት ፑቲን ሩሲያ የዩክሬን አራት ክልሎችን እንደምትቀላቀል ባወጀበት ወቅት፣ የተሰበሰቡትን ታላላቅ ሰዎች “ልጆቻችሁ የጾታ ለውጥ እንዲደረግላቸው ትፈልጋላችሁን?” በማለት ጠይቀዋቸው ነበር፣ ይህ ድርጊት በምዕራቡ ዓለም በስፋት የተስፋፋ ነውና።

ቭላዲሚር ፑቲን በስልጣን ላይ በቆዩባቸው ሁለት አስርት አመታት ውስጥ “ባህላዊ እሴቶች” የሚሉትን አዘውትረው ያስተዋውቁ እና የግብረ-ሰዶማውያን መብቶችን በበርካታ ህጎችን በመከልከል እና እጅግ በጣም ወግ አጥባቂ እንቅስቃሴዎችን እና ተነሳሽነትን በመደገፍ ነው ሲታገሉ የነበሩት።

💭 ‘A perverted religion, outright Satanism’: Putin attacks the West while praising Russian values | Russian President Vladimir Putin attacks the West, saying it’s ‘satanic’ and rejected ‘moral norms’ while praising ‘traditional’ Russian values.

In his speech at the Kremlin, Putin cast the conflict with the West in even more severe terms than he had previously, reeling off centuries of Western military actions to denounce the U.S.-led world order as fundamentally evil, corrupt and set on Russia’s destruction.

“The repression of freedom is taking on the outlines of a reverse religion, of real satanism,” Putin said, asserting that liberal Western values on matters like gender identity amounted to a “denial of man.”

Putin attacked the West’s liberalism, saying that, unlike Russia, it had turned away from “traditional” and “religious” values.

At one point in the speech, in which Putin announced Russia was annexing four regions of Ukraine, he asked the assembled dignitaries if they wanted “children to be offered sex-change operations,” a practice he implied was widespread in the West.

In his two decades in power, Putin has routinely promoted what he says are “traditional values” and suppressed LGBTQ rights through a number of laws and by backing ultra-conservative movements and initiatives.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

STOCKHOLM SYNDROME: Canadian Actress Suffers Face Paralysis Weeks after Getting Covid ‘Vaccine,’ Says She’d Do it Again

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 1, 2022

💭 A modern-day version of the Stockholm Syndrome has played out throughout COVID captivity.

People around the world have been beaten with a stick based on the whims of the ruling class and held hostage by medical czars like Dr. Anthony Fauci, globalist lawmakers, Big Pharma, and Big Media.

Exposing COVID propaganda has resulted in public harassment, social media deplatforming, the loss of jobs, or even prison time.

Many didn’t fall for the lies and attempts to invert reality and are fighting back.

But others may have succumb to Stockholm Syndrome.

Weeks after getting an AstraZeneca Covid vaccine, Canadian actress Jennifer Gibson developed Bell’s Palsy and suffered facial paralysis.

Gibson boasted about feeling “grateful” after getting covid-vaccinated in April.

I feel grateful and fortunate to get #vaccinated, but I worry about those that don’t have the opportunity. It shouldn’t be this hard,

— Jennifer Gibson (@jengib) April 24, 2021

Weeks later, the actress posted a video on social media documenting the paralysis of half her face.

“This is not a video I wanted to make,” she announced in May 2021.

“It’s kind of hard to make… as I’m watching myself, ” she continues as her eyes water and half of her face droops down. “I have been diagnosed with Bell’s Palsy, which is paralysis on side of the face.

While acknowledging the COVID vaccine caused her to develop severe adverse side effects, Gibson continued to promote the experimental vaccine.

“I got it about two weeks after getting my vaccine and I had a rough go with the vaccine, and I guess still am,” she said. “But I have to say that I would do it again because it’s what we have to do.”

The actress published photos of herself attempting to smile with facial paralysis.

👉 Source: TGP

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

King Charles III Faces Pressure to Return Sacred Tabot—Which Symbolically Represents The Ark of The Covenant to Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 1, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 አዲሱ ‘ንጉሥ ቻርለስ ሳልሳዊ’ የቃል ኪዳኑን ታቦት (ጽላተ ሙሴን) የሚወክለውን የተቀደሰውን ታቦት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ግፊት ተደረገበት።

በቀጥታ በንጉሣዊው ሥልጣን ሥር የሚገኘው ዌስትሚኒስተር አቤይ፣ በአሁኑ ጊዜ ቅዱሱን ጽላት ለመመለስ ፈቃደኛ አልሆነም።

💭 ጊዜውን በደንብ እንዋጅ፤ ይህ በአጋጣሚ አይደለም፤ ንግሥቲቱም የተቀበረችው እዚሁ ጽላታችን አጠገብ ነው፤ ለማንኛውም ሁሉም ተደናግጠዋል!

የንግሥት ኤልሳቤጥ ዳግማዊ ሞት፣ አዲስንጉሥ አዲስ የ፳፻፲፭ አመት የጽዮንና የጽዮናውያን ጠላቶች ተርበድብደዋል፣ በሃገራችን አረመኔዎቹ ጋልኦሮሞዎችና እኵዩ ኢሳያስ አፈቆርኪ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ንጹሐን ወገኖቼ ከአዲ ደዕሮ እስከ ወለጋ በመጨፍጨፍና በማስቃየት ላይ ናቸው። (ወዮላችሁ እናንተ አረመኔዎች፤ ሕዝባችንን ቶሎ ልቀቁ!)

ያው እንግዲህ፤ ከኢትዮጵያ እስከ ፍሎሪዳ አሜሪካ፣ ከብሪታኒያ እስከ ኢራን፤ በመላው ዓለም ጽላተ ሙሴ ድንቅ ሥራውን እየሠራ ነው። ሞኞቹና ግትሮቹ የሕወሓት ደጋፊዎች የደምና መቅኔ ተምሳሊት የሆኑትን ሁለት ቀለማት(ፀረሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic)) በመልበስ ፈንታ፣ የሉሲፈር/ቻይና ባንዲራን በማውለብለብ ፈንታ ነጭ ለብሰው፣ የቃልኪዳኑን ታቦት ተሸክመውና የጽዮን ሦስት ቀለማት (Trinity/ሥላሴ)ያረፉበትን የንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ ሰንደቅን እያውለበለቡ በምዕራባውያን ከተሞች ጎዳናዎች ላይ ለሰልፍ መውጣቱን ቢያዘወትሩ፣ እንዲሁም በጦር ሜዳው ሆነ በሌሎች ቦታዎች “ድል” በተቀዳጁ ቁጥር ለእግዚአብሔር፣ ለጽዮን ማርያም፣ ለቅዱሳኑ እና ለጽላተ ሙሴ ምስጋናቸውን ቢያሳዩ ኖሮ የሕዝባችን የስቃይና ሰቆቃ ጊዜ ባጠረልን እንዲሁም የጽዮን ጠላቶችም በሳምንት ውስጥ በተጠራረጉ ነበር።

እጅግ በጣም ከሚያሳዝኑኝ ጉዳዮች መካከል አንዱ ይህን መጠቆም የሚችል አባት፣ ልሂቅና ባለሥልጣን አለመኖሩ ነው። ከሌላውስ ምንም ነገር አልጠብቅም፤ ግን በተለይ ከትግራይ የወጡ መንፈሳውያን አባቶች ይህ ትልቅ መለሎታዊ ምስጢር በግልጽ ሊታያቸው በቻለ ነበር። አልማር ስላልን፣ ልባችንም ስለደነደና የተመረጡትም እየሳቱ ስለሆኑ ወጥቶ እውነቱን በድፍረት ሊናገር የሚችል አባት እናገኝ ዘንድ አልተፈቀደልንም። በዚህ እጅግ በጣም አዝናለሁ!

ሆኖም ግን ኃያሉ የቃልኪዳኑ ታቦት ድንቅ ሥራውን መሥራቱን ይቀጥላል። ታቦተ ጽዮን፤ ፈጠነም ዘገየም፡ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱትን ሉሲፈራውያን ሁሉ ከእነ ጭፍሮቻቸው፣ ንብረቶቻቸውና ምልክቶቻቸው አንድ በአንድ ይጠራርጋቸዋል። ፻/100%!

✞✞✞[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፬፥፭፡፮]✞✞✞

“የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥ መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል።”

👉 From The Art Newspaper, 30 September 2022

+ 💭 Queen Elizabeth II in Ethiopia February 1965

💭 Westminster Abbey, which is directly under the monarch’s jurisdiction, currently refuses to return the Holy Tablet

George Carey, a former Archbishop of Canterbury, has told The Art Newspaper that he is “astonished and saddened” that Westminster Abbey is refusing to return a sacred Tabot to Ethiopia. For the Ethiopian Orthodox Church, a Tabot is a holy tablet that symbolically represents the Ark of the Covenant.

London’s Westminster Abbey is what is known as a Royal Peculiar, which puts it directly under the monarch’s jurisdiction. This means that returning the Tabot might well require the blessing of the monarch, the supreme governor of the Church of England.

In July 2018 The Art Newspaper revealed that the Ethiopian government was calling for the restitution of the abbey’s Tabot. Although King Charles III will now be dealing with a myriad of pressing issues, he is known to be sympathetic towards the Eastern Churches. More than 150 years after its acquisition, an appeal to the new king for the return of the Tabot might finally prove successful.

Westminster Abbey’s Tabot was looted at the battle of Maqdala (Magdala) in 1868, when British troops attacked the forces of emperor Tewodros. The Tabot was then acquired by Captain George Arbuthnot of the Royal Artillery.

Arbuthnot donated the Tabot to the abbey. Two years later a new altar was commissioned for the Henry VII Lady Chapel. The dean inserted the Tabot into the back of the altar, where it remained visible, along with two other sacred objects: fragments from the high altar of Canterbury Cathedral and the leading Greek Orthodox church in Damascus.

The Ethiopian Church has a strict belief that Tabot should not be seen, other than by priests. In 2010 the abbey therefore added a covering so that its Tabot is no longer visible behind the altar. Today a ghost-like rectangle where the front of the tablet could once be viewed can just be made out.

An abbey spokesperson said last month that “there are no current plans [for its return], but the future of the Tabot is kept under review”.

Carey, who served as archbishop from 1991 to 2002, told us just before the Queen’s death that he is disturbed that the Church of England “has not returned a sacred object belonging to another faith and country”.

💭 British Museum considers loan of ‘invisible’ objects back to Ethiopia

The British Museum holds 11 Tabot, the largest collection in the UK. To reflect the prohibition on them being seen, they are kept in an underground store that even the museum’s staff cannot enter.

The pressure group Returning Heritage last month submitted a Freedom of Information request to the British Museum, asking for details of claims for the Tabot since 1990. The group argues that the museum would legally be able to deaccession, under an exemption which allows it to dispose of objects that are “unfit to be retained”. Since the Tabot cannot be seen, the pressure group argues that there is no point in them remaining in the museum’s collection—and they should be returned to Ethiopia.

Since the summer of 2021, as part of its efforts to bridge cultures, The Scheherazade Foundation has been campaigning behind the scenes for the British Museum to repatriate eleven highly sacred Ethiopian altar tablets looted by British forces at the Battle of Maqdala in 1868. So sacred are these ‘Tabot’ to the Ethiopian Orthodox Church, that in some 150 years the Museum has never put them on display nor allowed them to be studied, copied or even photographed. They therefore have no value to the Museum and should be returned to their rightful owners – a point made to the Museum Trustees in a letter sent by the Scheherazade Foundation last September and backed up by an opinion by Samantha Knights QC. Among the signatories to the Foundation letter were the former Archbishop of Canterbury Lord Carey, Lord Foster of the Liberal Democrats, and former Labour minister Lord Boateng. The British Museum answered that letter only last month, refusing to engage in any way with the comprehensive legal arguments that the Foundation had put forward for the Tabot’s return. Yesterday in the House of Lords, Lord Carey tabled an oral question on the matter, sparking a lively debate in which Lords Foster and Boateng, along with the Bishop of Worcester and Lord Bassam of the Labour Party also intervened to support the Foundation’s position. Here is the relevant clip from the debate.

✞✞✞[2 Corinthians 10:4-6]✞✞✞

“The weapons we fight with are not the weapons of the world. On the contrary, they have divine power to demolish strongholds. We demolish arguments and every pretension that sets itself up against the knowledge of God, and we take captive every thought to make it obedient to Christ. And having in a readiness to revenge all disobedience, when your obedience is fulfilled.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: