Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2022
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 4th, 2022

A Giant Explosion at South Korea Airbase | World War III?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2022

🔥 It comes after the North Korean regime yesterday fired an unidentified ballistic missile over the Korean peninsula.

On the 5th of October 2022, an SNS video that an explosion occurred near the 18th Fighter Wing in Gangneung is spreading. A military official said, “It is true that it was an accident,” but said it was difficult to give an accurate answer.

An Air Force Headquarters official said on the phone with the Commerce Gallery on the same day, “It is difficult to tell because it is a security matter,” but, to the question about the explosion near the 18th Fighter Wing, “It is true that it is an accident. It is difficult to say exactly.” Then he said he was just trying to figure it out.

An official from the 18th Fighter Wing also declined to answer, saying, “I can’t answer this,” and said, “It’s a story that needs to be told through the Jeonghoon Public Affairs Office later.”

Currently on social media, the video is spreading saying that an explosion occurred on the side of the 18th Fighter Wing in Gangneung. In addition, a video that appears to be firing a missile by the South Korean military is being filmed, raising questions about the situation. Some are raising suspicions that a missile accident occurred during the exercise.

👉 Source

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia: Protestant Jihad on Orthodox Christians: US Senators Shake Hands with The Black Hitler Abiy Ahmed Ali

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2022

👹 U.S. Senator Jim Inhofe, who is retiring at the end of the year, was in Ethiopia this past weekend. For the 2nd time since the fascist Oromo-Islamo-Protestant regime began the genocidal war two years ago against Orthodox Christians of Tigray, Ethiopia. Of course, the Senator gave 👹 evil Abiy Ahmed Ali another green light to massacre children and women of Tigray. Today, the fascist Oromo’s air force conducted a horrific drone attack in Adi Daero town of Tigray. The air strike on Tigray camp for displaced people killed dozens of children and elderly. This is the second time in a month.

💭 Kosovo all over again. That’s why America is babysitting and allowing the fascist Oromo regime of Ethiopia (which is the enemy of historical Ethiopia, Orthodox Christianity and the Ge’ez Language) to survive – and attack civilian targets:

The aim of this genocidal war is to destroy Ethiopia + Orthodox Christianity + The Ge’ez language.

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

ከጥቂት ሰዓታት በፊት ባየሁት ሕልም፤ የፋሺስቱ ግራኝ አብዮት አህመድ ሰአራዊት በሁለት ረጃጅም ፈረንጆች እየተመራ ወደ ሆነ የትግራይ ከተማ ያመራል። እኔም በከተማው ተገኝቼ ምን እየተደረገ እንደሆነ አያለሁ፤ እነሱ አያዩኝም እኔ ግን ሁሉንም ነገር አያለሁ። ፈረንጆቹ መሳሪያ አልያዙም ግን እየተዘዋወሩ ትዕዛዝ ነገር ይሰጣሉ፤ ከዚያም የግራኝ ቅጥረኞች ተኩስ ይከፍቱና ጽዮናውያንን ይጨፈጭፏቸዋል። አሁን እንደሰማሁት አዲ ዳእሮ በድጋሚ ጨፈጨፏት፤ አሜሪካውያኑም የዩጎዝላቪያ ዓይነት ሁኔታ ይፈጠር ዘንድና “ኢትዮጵያ” የሚለው ስም ከምድረ ገጽ እንዲጠፋ ለአረመኔው ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ እና በቃኛው ጣቢያ በሲ.አይ.ኤ ተዘጋጅቶ ለዚህ ዘመን ስልጣን ላይ እንዲወጡ ለተደረጉት ለኢሳያስ አፈወርቂና ደብረ ጽዮን ንጹሐንን ይጨፈጭፉ ዘንድ ፈቃዱን ሰጥተዋቸዋል። የጂም ኢንሆፍም ሆነ የማይክ ሃመር ወደ አዲስ አበባ መመላለስ ይህን ነው የሚጠቁመን። “እኛ ነን አለቆቻችሁ እና የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ወሳኞች! ደግሞ እኮ “ቅኝ ያልተገዛን! ትላላችሁ…”” እያሉን ነው።

ከእንቅልፌ እንደነቃሁና ኖትቡኬንም እንደከፈትኩ ሁለት የአሜሪካ ሴነተሮች ወደ አዲስ አበባ አምርተው ከአረመኔ ጨፍጫፊው ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር መገናኘታቸውን አነበብኩ። ጴንጤው ወስላታ ሴነተር ጂም ኢንሆፍ (የፕሮቴስታንቶች አባት የማርቲን ሉተር ዝርያ አለበት)በጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ከጀመረ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው ከግራኝ ጋር በአካል ሲገናኝ። እንግዲህ እነዚህ ኤዶማውያን የሉሲፈር ጭፍሮች ናቸው ከእስማኤላውያኑ አረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች ጋር ሆነው በኦርቶዶክሱ ዓለም ላይ ጂሃድ እያካሄዱ ያሉት። እነዚሁ አውሬዎች ናቸው በሩሲያና ዩክሬይን፣ በአረሜኒያ እና ቱርክ (አዘርበጃን)፣ በሶሪያ፣ በኢራቅ ጣልቃ እየገቡ የጥንታውያኑን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ቁጥር በጭካኔ እየጨፈጨፉ በመቀነስ ላይ ያሉት።

የሴነተር ጂም ኢንሆፍ ጉብኝት፤ በትግራይ እና በወለጋ ለዋቄዮአላህ የንጹሐን ጽዮናውያን የደም ግብር በጋላኦሮሞዎቹ “ኢሬቻ/የምስጋና ቀን” ዲያብሎሳዊ በዓል በተከበረ ማግስት መደረጉ ያለምክኒያት አይደለም። አሜሪካም በቅርቡ ዲያብሎሳዊውን የ Thanksgiving/ ኢሬቻ/ምስጋና ቀን ታከብራለች። ሴነተር ኢንሆፍም በጡረታ ከመሰናበቱ በፊት ከሦስት ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተከስክሶ ፻፶፯/157 ንጹሐን ለዋቄዮአላህ በተገበሩበት ከሆራ/ ቢሸፍቱ/ደብረ ዘይት የኢሬቻን ጋኔን ወደ ኦክላሆማ ይዞ ለመሄድ ያቀደ ይመስላል።

ዲያብሎሳዊው የጋላ-ኦሮሞ ጋኔን ኢሬቻ ወደ ሃገረ ኢትዮጵያ እንዲገባ ከተደረገበትና ኢትዮጵያውያን በጋኔኑ ከተለከፉበት ከ ከበበ ዘመን ጀምሮ በቅድስቲቷ አገራችን ደም እንደ ጎርፍ በመፍሰስ ላይ ነው። የወገን ልብ እንደ ፈርዖን በኃጢያት ደነደነ ዓይኑም በሞራ ተሸፈነ፣ ህፃናት ታረዱ፣ ይህ የእሬቻ ጋኔን መንፈስ በነፃነት በወገን ግድየለሽነትና እውቀት ማጣት እንዲሁም ከምንሊክ ጊዜ ጀምሮ ለአራት ትውልድ ያህል በአገዛዝ ላይ በሚቀመጡት ከሃዲዎች እውቅና መከበር ከጀመረ ጀምሮ የገባንበትን መቀመቅ አንዳንዶቻችን ሳንታክት በመጠቆም ላይ ነን።

እውነት እናውራ ወገን፤ እኔ አዝኜልህ አልቅሼልክ አልጠቅምህም የሚጠቅምህን የሚያድንህን ግን እነግርሀለው ኢሬቻ (የሰይጣን አምልኮ ነው) ላልሰሙ አሰሙልኝ ለመታረድ የሚነዱትን አድን ይላል እና ስለዚህ እንዲህ በላቸው። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ” [ትንቢተ ዘካርያስ ፩፥፫] ባእድ አምልኮና መጨረሻው ደግሞ ይሄ ነው (ብቻ አይደለም) ከሞት በኋላ ገሀነምም አለ የዘለአለም ስቃይ ። ኢየሱስን አምናችሁ በመቀበል ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ። ሰይጣን ተገበረለትም አልተገበረለትም ተመለከም አልተመለከም ለሰው ልጅ ርህራሄ የለውም አንድ ነገር ብቻ ልናገር (እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው) ዝምታው መልስ ነው ተመለሱ እግዚአብሔርን አምልኩ። በበአልና በባህል በሐይማኖት ሰበብ ሰይጣን ሲያታልላችሁ መገዛትን አቁሙ። ኢየሱስን ያመነ ከምድር ጋር በምንም የማይመሳሰል መንግስተ ሰማያት ለመግባት ለማረፍ ለመደሰት ሞት እንኳ ለሱ መሻገሪያ ድልድዩ ነው። በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። [የዮሐንስ ወንጌል ፫፥፴፮] በኢየሱስ ነፃ ያልወጡ ሰዎች ገና ፍርድ ይጠብቃቸዋል አይደለም አሁን በፍርድና በቁጣ ውስጥ ናቸው ። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።

👹 በነገራችን ላይ በዚህ ወር መጨረሻ ላይ በጡረታ የምሰናበተው ወስላታው ሴነተር ጂም ኢንሆፍ የ “ኦክላሆማ” ግዛት ሴነተር ነው። ኦ! ! “ኦክላሆማ” “ኦሮሞ”።

👹 “Turkish President Erdogan Contracts Covid Omicron | የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን በኮቪድ ኦሚክሮን ተያዘ

💭 ኦሚክሮን – ኡሙአሙአ – ኦሮሙማ – ኦባሳንጆ – አዛዝኤል

ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ድሮኖችን በማቀበል ላይ ያለው ወስላታው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፕሬዚደንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን ከዚህ በተጨማሪ የቱርኳን አስቴር አወቀን፤ “ተሸፋፈኝ!” በሚል የአክራሪ እስልምና አስገዳጅነት መንፈስ ምላሷን ሊቆርጥባት ዝቷል።

☆ Erdogan threatens to cut the tongue of famous Turkish singer

ኤርዶጋን የታዋቂዋን የቱርክ ዘፋኝ ምላስ ሊቆርጥ ዛተ

👉 ከአራት ዓመታት በፊት ወረድ ብሎ የሚገኘውን ጽሑፍ በጦማሬ ላይ አቅርቤው ነበር። ልብ እንበል፤ በዚሁ እ.አ.አ በ2017 ዓ.ም ላይ ሉሲፈራውያኑ ፀረ-ኢትዮጵያ የሆኑትን ኦሮሞዎችን ስልጣን ላይ ሊያወጧቸው ሲዘጋጁ በጥቅምት ወር ላይ፤ ሰሞኑን የእሳተ ገሞራ ትዕይንት ከሚታይባት የስፔይን ደሴት ከላስ ፓልማስ በአንድ ግዙፍ ቴሌስኮፕ አማካኝነት በሰማይ ላይ አንድ ያልታወቀ ነገር ወደ ምድር እየተምዘገዘገ ሲወርድ ታየ። ይህን ያልታወቅ በራሪ ነገር፤ “ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” የሚል መጠሪያ ሰጥተውታል።

የወደቀውም ውቂያኖሶች ውስጥ ሲሆን ሸክሞቹም በመላው ዓለም ተሰራጭተዋል። ኮቪድን የመሰለ ወረርሽኝ? ምናልባት ኮቪድ የተባለውን ወረርሽኝ አመጣጥን ጠፈራዊ/ውቂያኖሳዊ እንደሆነ በስውር የሚያወሱት መረጃዎች እና ከ5ጂ ጋር የተያያዘው መላመት ይህን ጽንሰ ሃሳቤን ያረጋግጥልኝ ይሆን?

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፪፡፫]

“ፊተኛውም ሄዶ ጽዋውን በምድር ውስጥ አፈሰሰ፤ የአውሬውም ምልክት ባለባቸው ለምስሉም በሚሰግዱ ሰዎች ክፉኛ የሚነዘንዝ ቍስል ሆነባቸው። ሁለተኛውም ጽዋውን በባሕር ውስጥ አፈሰሰ፤ እንደ ሞተም ሰው ደም ሆነ፥ በባሕርም ከሚኖሩት ሕይወት ያለበት ነፍስ ሁሉ ሞተ።”

የሉሲፈራውያኑ ግብረ ሃይል የወረርሽኙን አመጣጥ በደንብ እንደለዩት በየጊዜው የሚያሳዩን ምልክቶች ይጠቁሙናል። ባዮዌፖን ከኮቪድ ቫይረስ ጋር ይመሳሰላል፣ነገር ግን ፕላኔቶችን ከአገሬው ተወላጅ ባዮ ህይወት ለብዙ አሥርተ ዓመታት ለማፅዳት በቋሚነት ለመቀየር የተነደፈ ተከታታይ ‘ወረርሽኝ’ ይሆን? የእግዚአብሔርን በጎች፤ ጥንታውያን ሕዝቦችን ለማጥፋት በሉሲፈራውያኑ/’ጋላ’ክቲካውያኑ የተነደፈ? ምናልባት ይህ ምድር ያጋጠማት የጋላክቲክ ጦርነት የመጀመሪያው ማስረጃ ሊሆን ይችል ይሆን?

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፤

💥 “ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” የሚለው ከአሜሪካዋ የሃዋይ ደሴት ነገዶች ቋንቋ የፈለሰ ሲሆን ትርጉሙም ‘ስካውት ወይም መልእክተኛ’ ማለት ነው። የዚህ ቃል ድምጽ አጋንንታዊ ቀለም አለው።

💥”ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” = ኦሮሙማ/ኡማ(የሙስሊም ኡማ (ህዝብ/ማህበረሰብ)ታከለ ኡማ ወዘተ. “ኦሮሞዎች ከማደጋስካር/ከውቂያኖስ/ባሕር የወጡ ናቸው” ሲባል ሰምተናል

💥’ኦ’ን የመሰሉ አናባቢ ፎነሞች የበዙባቸው/የሚደጋገሙባቸው እንደ ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሃውሳ፣ ዮሩባ፣ ኪስዋሂሊ፣ ሂንዲ፣ የሰሜን አውሮፓ ቋንቋዎች ወዘተ የመሳሰሉት ቁንቋዎች መንፈሳዊነት የሌላቸው ወይንም አጋንንታዊ የሆኑ ቋንቋዎች ናቸው። በሰሜን አውሮፓ ብሎም ሰሜን አውሮፓውያን በብዛት በሚገኙባቸው እንደ ሚነሶታ ባሉ የሰሜን አሜሪካ ግዛቶች የሰፈሩት ኦሮሞዎች እዚያ መስፈራቸው ብሎም የላቲን ፊደላትን ለመገልገል (“የእኛን ቋንቋ በደንብ ይገልጹልናል!” ይላሉ) መምረጣቸው ምንን ይጠቁመናል?

💥 አብዛኛዎቹ በ ‘ኦ’ ‘ኡ’ ‘ጂ’ የሚጀምሩ ቃላቶች አጋንንታዊ ናቸው። ለምሳሌ፤

  • ☆ ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua
  • ☆ ኦሮሞ/ ኦሮሙማ/ኡማ
  • ☆ ኦሚክሮን/Omicron ወረርሽኝ
  • ☆ ኦማር
  • ☆ ኦማን (ከሰሜን ኢትዮጵያ የተሰረቁ የዕጣን ዛፎች የተተከሉባት፣ በተቃራኒው ሉሲፈራውያኑ የቡና እና ጫት ዛፎችን/ተክሎችን ወደ ኢትዮጵያ አስገብተው ተክለዋቸዋል፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ መዘዝ አንዱ መንስዔ)
  • ☆ ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ
  • ☆ ኦባማ
  • ☆ ኦፕራ
  • ☆ ኦቦቴ
  • ☆ ኦዚል/አዛዝኤል
  • ☆ ኦዲን (በሰሜን አውሮፓ፤ በኖርዌይ/ ኖርስ አፈ ታሪክ ውስጥ ካሉት ዋና አማልክት አንዱ ንው። ከጥንት ጀምሮ ኦዲን የጦርነት አምላክ ነበር። እነ ኖርዌይ ጦረኛውን ኦርሞው ግራኝን የወንጀል መሸፈኛውን የኖቤል ሽልማትን አስቀድመው ሰጡት)
  • ☆ ዖዳ ዛፍ
  • ☆ ዖዛ (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፮፥፯)

“የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ድፍረቱ በዚያው ቀሠፈው፤ በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በዚያው ሞተ”

☆ ኦምሪ /ዘንበሪ የአክዓብ አባት (መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮)

፳፭ ዘንበሪም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ፥ ከእርሱም አስቀድሞ ከነበሩት ይልቅ እጅግ ከፋ።

፳፮ በናባጥም ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉ በምናምንቴም ነገራቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ እስራኤልን ባሳተበት ኃጢአት ሄደ።

፳፯ የቀረውም ዘንበሪ ያደረገው ነገር፥ የሠራውም ጭከና፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?

፳፰ ዘንበሪም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በሰማርያም ተቀበረ፤ ልጁም አክዓብ በፋንታው ነገሠ።

💭 ከሶሪያ በኋላ | ሮማውያኑ ሉሲፈራውያን በኢትዮጵያ ላይ ከባድ ሴራ እየጠነሰሱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2017

እነዚህ ሉሲፈራውያን ሴነተሮች፣“ልሂቃን” የተባሉት አጋሮቻቸው ፣ ‘ሜዲያዎች’፣ ሠሪዎቻቸውና ተከታዮቻቸው ሁሉ ፀረ-ትግራይ፣ ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-ተዋሕዶ አጀንዳ ያላቸውን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችን በመደገፍ፣ በዘር ማጥፋት ወንጀል በመተባበር ብሎም የንጹሐን ደም ሲፈስ ባለማውገዛቸውና ለተጨማሪ ግድያ ገዳዮቹን በማበረታታቸው እንዲሁም እስከዚህች ዕለት ድረሰ ከአረመኔው ከእባቡ ግራኝ አህመድ ጎን ተሰልፈው “ያዘው! በለው! ግደለው!” እያሉ የሉሲፈራውያኑን ኦሮሙማ አጀንዳን በማራመዳቸው በጻድቁ አባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ጸሎት የሚከተለውን ባጭሩ ለማለት እወዳለሁ፤

ለፅንስትከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ አስቀድሞ በማኅፀን ለተፀነስከው ፅንስትህና በታኅሣስ ፳፬/24 ቀን ለተውለድከው መወለድም ሰላም እላለሁ።

ለዝክረ ስምከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ የስምህ የመነሻ ፌደሉ ትዕምርተ መስቀል ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ። እሱም ገናና የከበረ ስም ነው።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከአረጋዊ ተክል የተገኘህ አዲስ የተክል አበባ ነህ። የሌዊና የይሑዳ ካህናት ይህ ሰማያዊ መልአክ ነውን ወይስ ምድራዊ ሰው እያሉ ስለ አንተ ይደነቃሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ የሥላሴን አንድነት ሦስትነት በማስተማር ዓዋጅ ነጋሪነትህ ፍጹም ድንቅ ነው። እባቡን በእርግጫ አንበሳውን በጡጫ ብለው የሚያልፉ የሴትና የወንድ ደቀ መዛሙርት በጸጋ ወልድሃልና።

ያለምንም ተድኅሮ በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ በተንኮል ወንድማማቾችን እርስ በርስ የሚያባሉትን፣ ደንፍተው የሚያጠቁንን፣ ወዳጅ መስለው ሊያጠፉን የፈለጉትን የሚከተሉትን የጽዮንን ጠላቶች የእግዚአብሔር ቃል ይቅሰፋቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይቍረጣቸው፤ አሜን!!!

👉 In the video:

👹 Senator James Inhofe visits the black Hitler, Abiy Ahmed Ali.

Ethiopian leaders have expressed their genocidal intent in closed-door talks & openly on social media platforms. A while ago, their supporters called, openly, to ‘drain the sea.’ Look at what’s happening in # Tigray; # TigrayGenocide is not a plan anymore, nor is it a hidden desire

💭 TigrayGenocide | The Nobel Peace Laureate PM A. Ahmed The Black Adolf Hitler?

🐷 የኖቤል የሰላም ተሸላሚው ግራኝ አሕመድ አሊ ጥቁሩ አዶልፍ ሂትለር ነውን?

☆ M & M ☆

👉 Hitler’s Book: ‘Mein Kampf/My Struggle’ = Abiy Ahmed’s Book : Medemer/ Synergy

🆚

☆ M & M ☆ = 👉 Mohammad + Martin Luther

👉 Senator Jim Inhofe, Presbyterian Protestant Guardian of Pentecostal-Muslim Protestant Abiy Ahmed Ali

💭 ትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል | የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ጠ / ሚ አሕመድ ጥቁር አዶልፍ ሂትለር?

☆ መ & መ ☆

👉 የሂትለር መጽሐፍ “ማይን ካምፍ / ትግሌ” = የአብይ አህመድ መጽሐፍ መደመር

🆚

☆ መ & መ ☆ = መሀመድ + ማርቲን ሉተር

👉 ፕሬስበቴሪያን ፕሮቴስታንቱ ሴናተር ጂም ኢንሆፌ = የፔንጠቆስጤሙስሊሙ ፕሮቴታንት አቢይ አህመድ አሊ ጠባቂ

💭 Protestant Jihad | Is The Tigray Crisis God’s Judgment or the Regime’s? Ethiopian Christians Take Sides

😈 Protestants/ጴንጤዎች፤

☆“What is happening in Tigrayis the judgment of God. Tigrayans deserve what they get.”

☆ “በትግራይ ውስጥ እየሆነ ያለው የእግዚአብሔር ፍርድ ነው። የትግራይ ተወላጆች የሚገባቸውን ነው ያገኙት!”

💭 ይገርማል ይህን ርዕስ አስመልክቶ ቪዲዮዎችንና ጽሑፎችን ልኬ ነበር፤ አይተውት ይሆን?

ታዋቂው ክርስቲያናዊ ሜዲያ “Christianity Today“ በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለውን ፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስትና እና የዘር ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ በኢትዮጵያ ላሉ ፕሮቴስታንቶች/ጴንጤዎች ቃለ መጠይቅ አድርጎላቸው ነበር።

☆ ውጤቱም፤ ፺፰/ 98.5% የሚሆኑት ፕሮቴስታንቶች በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት እንደሚደግፉት እና ውስጥ በጦር ወንጀል እና የዘር ማጥፋት ወንጀል ጥፋተኛ ከሆነው እርኩሱ ጭራቅ አቢይ አህመድ አሊ ጎን እንደሚሰለፉ እንደሚከተለው በግልጽ ተናግረዋል።

☆ አብዛኛው ፣ ቃለ መጠይቅ ያደረግኩላቸው ፕሮቴስታንት/ጴንጤ ኢትዮጵያውያን እና በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች እንደሚሉት ወታደራዊውን ዘመቻ ይደግፋሉ ። በሲቪሎች ሞት ፣ በብሄር ማፅዳት ፣ ዘግናኝ የሰብአዊ መብት ረገጣዎች እና በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈጸመ የተስፋፋ ረሃብ ዘገባዎች መጠነ ሰፊ እና አስቸኳይ እየሆኑ ቢመጡም ድጋፋቸው ግን ተጠናክሮ ቀጥሏል።

☆ ያ የፕሮቴስታንቶቹ/ጴንጤዎቹ ድጋፍ አሁን ባለው ግጭት ውስጥ እንደነርሱ፤ ‘እግዚአብሔር’ እያደረገ ካለው ልዩ ትርጓሜ የመጣ ይመስላል። እንደ ሥነ-መለኮት ምሁር እና ሰባኪው ጳውሎስ ፈቃዱ ያሉ ብዙ የወንጌላውያን ክርስቲያኖች “በሰሜን ኢትዮጵያ ፣ በትግራይ ውስጥ እየታየ ያለው የእግዚአብሄር(‘ሄ’ በጴንጤዎች አጻጻፍ)ፍርድ ነው” ብለው በይፋ ተናግረዋል። ቃለ-መጠይቅ ካደረግኳቸው በርካታ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች መካከል ጓደኞቻቸው እና ቤተሰቦቻቸው ሁሉ፤ “ትግራውያን የሚገባቸውን ነው ያገኙት!” በማለት ማወጃቸውን በግልጽ አስታውቀዋል።

☆ እራሱ ትግራዋይ የሆነ የወንጌል ሰባኪ ጓደኛዋ ደሳለኝ አሰፋም በዚህ ይስማማል። እናም፤ “በትግራይ የሚገኙ ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ለግጭቱ ንቁ አስተዋፅዖ ያደርጋሉ” ሲል ይከሳቸዋል።

“የትግራይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከወያኔ ጋር በክፉ ነገር ይሳተፋሉ። ከህወሃት ጋር ሙሉ በሙሉ ይሳተፋሉ። እነሱ ‘በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እኛ ነፃነትን ስለምንፈልግ የፌዴራል መንግስትን መቃወም እንችላለን’ ይላሉ። ” እሱ ግን በተቃራኒው እንደሚሟገተው፤ “ ዶ/ር አብይ የሚያስተምረው እና የሚሰብከው ከእግዚአብሄር (‘ሄ’ በጴንጤዎች አጻጻፍ) ቃል ስለሆነ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አብዛኛዎቹ የፕሮቴስታንት ክርስቲያኖች ከፌዴራል መንግስት ጋር ይስማማሉ።”

💭 ለብዙ የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት/ጴንጤ ተጋድሎ የሚመስለው ጥያቄ ይህ ነው፤

ኢየሱስ ክርስቶስ ከየትኛው ወገን ጎን ይቆማል? ጌታች ከማን ጋር ይሆን?

😈 ጠላቶቹን ለማሸነፍ ቆርጦ ከተነሳው ፕሮቴስታንታዊ መሪ አብይ አህመድ ጎን?

ወይንስ

በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰቃዩ ካሉትና ፕሮቴስታንት/ጴንጤ ካልሆኑት ኦርቶዶክስ ትግራዋይ ጎን?

👉 መልሱን የቄስ ትምህርት ቤት ተማሪ ሕፃን እንኳን በትክክል ይመልሰዋል!

The majority, according to Christian Ethiopians and ministry workers in Ethiopia that I interviewed, support the military operation. Their support has held strong even as reports of civilian deaths, ethnic cleansing, horrific human rights abuses, and widespread hunger inflicted on the Tigrayan population rise in scale and urgency.

That evangelical support seems to be rooted in a particular interpretation of what God is doing in the current conflict. Many evangelical Christians, such as theologian and preacher Paulos Fekadu, have publicly declared that what is happening in north Ethiopia, in Tigrayis the judgment of God.” Several of the Ethiopian Christians I interviewed said their friends and family readily declare that the Tigrayans “deserve what they get.”

☆ Her friend Desalajn Assefa Alamayhu, an evangelist who is Tigrayan himself, agrees. And he accuses Orthodox Christians in Tigrayof being active contributors to the conflict.

“ TigrayOrthodox Christians participate in evil things with TPLF. They participate completely with TPLF. They said, ‘In the Bible, we can oppose federal government because we need freedom.’” In contrast, he contends, “most Protestant Christians in Ethiopia agree with the federal government because Dr. Abiy teaches and preaches from the Word of God.”

The The Elephant that many evangelical Ethiopians seem to be wrestling with is this: With whom would Jesus side—the charismatic evangelical leader determined to defeat his enemies, or the primarily nonevangelical Orthodox Tigrayans who are suffering immensely?

💭 EndNote: 98.5 % of Protestants side with the evil monster Abiy Ahmed Ali, who is guilty of war crimes and genocide in Christian Tigray.

As the humanitarian issues escalate in the largely Orthodox north, the conflict tests evangelicals’ loyalty and theology.

The transition to an ethnically Oromo leader marked a break from 27 years of rule by the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF). And in a country historically dominated by Orthodox and Muslim believers, Abiy became the first openly evangelical head of government Ethiopia ever had.

But since a bitter and violent conflict broke out between Abiy’s government and the formerly ruling TPLF in the northern Tigrayregion in November 2020, evangelicals—who make up just over 18 percent of the population—have been divided over how to respond.

The majority, according to Christian Ethiopians and ministry workers in Ethiopia that I interviewed, support the military operation. Their support has held strong even as reports of civilian deaths, ethnic cleansing, horrific human rights abuses, and widespread hunger inflicted on the Tigrayan population rise in scale and urgency.

💭 Green Light from USA to The Fascist Oromo Regime of Ethiopia to Go Ahead with Genocide of Christians?

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ark of The Covenant: Apocalypse in ARCADIA (FL) | ጽላተ ሙሴ፤ አፖካሊፕስ በአርቃዲያ ፍሎሪዳ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 ኃይለኛ አውሎ ንፋስና ታሪካዊ የጎርፍ መጥለቅለቅ በአሜሪካዋ የፍሎሪዳ ግዛት/አርቃዲያ

The Ark Ark (c) adia – አርቃዲያ

😲 It really is a miracle! በእውነት ተዓምር ነው!

💭 Anagram:

  • ☆ ARCADIA
  • ❖ ADIARCAI (Adi Arcai)
  • ☆ አርቃዲያ (ፍሎሪዳ)
  • ❖ አዲ-አርቃይ (ሰሜን ኢትዮጵያ በአክሱም ጽዮን እና ዋልድባ መኻል፤ ዋው!)
  • ☆ The Birthplace of United States Hurricanes
  • ❖ Ethiopian Highlands: Axum – Waldeba – Adi Arcai (Adi Arkay)
  • ☆ የአሜሪካ አውሎ ነፋሶች የትውልድ ቦታ
  • ❖ የኢትዮጵያ ደጋማ ቦታዎች፡ አክሱም – ዋልድባ – አዲያርቃይ

💭 Arcadia/ Arkadia (utopia/ Ethiopia) in Greek Mythology

Arcadia refers to a vision of pastoralism and harmony with nature. The term is derived from the Greek province of the same name which dates to antiquity; the province’s mountainous topography and sparse population of pastoralists later caused the word Arcadia to develop into a poetic byword for an idyllic vision of unspoiled wilderness. Arcadia is associated with bountiful natural splendor, harmony, and is often inhabited by shepherds. The concept also figures in Renaissance mythology. Commonly thought of as being in line with Utopian ideals, Arcadia differs from that tradition in that it is more often specifically regarded as unattainable. Furthermore, it is seen as a lost, Edenic form of life, contrasting to the progressive nature of Utopian desires.

The inhabitants were often regarded as having continued to live after the manner of the Golden Age, without the pride and avarice that corrupted other regions. It is also sometimes referred to in English poetry as Arcady. The inhabitants of this region bear an obvious connection to the figure of the Noble savage, both being regarded as living close to nature, uncorrupted by civilization, and virtuous.

🔥 The Wrath Of God?

Florida is a nice place, but it unfortunately has become a lot like California, representing both the best and the worst that America has to offer. This is especially true in the area of homosexuality. While there are many conservative and religious Floridians, there are a tremendous amount of sodomites and immoral activity that takes place there. Given the serious moral decay of America that we see taking place before our eyes and the increasing disrespect for even the most basic of Christian morality, looking at this storm I began to wonder if perhaps, in some way, it was connected to this crisis.

The word “Hurricane” originally comes from the Taino Indians, a people who inhabited the Caribbean and parts of Florida when the Spanish arrived in the 16th century. The original world, “Huracan,” was a god of evil in their pagan religion, and the natives thought that these storms were attacks from this evil diety. Interesting.

For many years, it has been popular to give Hurricanes a name to distinguish them from others. Certain names, however, are retired from circulation because they are associated with particular catastrophes, such as Hugo (1989), Andrew (1992), and Katrina (2005). This hurricane is named Matthew, which of course comes from the New Testament Evangelist St. Matthew, whose traditional sign used by the early Christians and continuing today in the Catholic and Orthodox Churches is that of an angel:

The Book of Kells, the oldest New Testament in Ireland, showing the four evangelists. St. Matthew is depicted as an angel in the upper left quadrant.

Angels -the ones obedient to God- in the Bible always play important roles in executing God’s will, both for aiding man in his struggle for righteousness and punishing him in accordance with God’s will. In the Old Testament angels appeared to Moses when he was in the desert, and the angel St. Raphael came to the aid of Tobit when he was under attack from the demon Asmodeus. In the New Testament it was the angel Gabriel who announced Jesus’ conception to St. Mary, an angel who announced to the Holy women news of Jesus’ resurrection, and it the book of Revelations it is St. Michael the Archangel who battles against the ancient dragon. Yet also in the same Bible it was angels who guarded the entrance to the Garden of Eden after Adam and Eve were expelled from it on account of their sin, and it was the angel of death who slew by the command of God the firstborn of every living creature in Egypt following Moses prophecy to the Pharaoh about God’s impending punishment for his refusal to free the Hebrews from their bondage. Interesting.

The Bible clearly teaches that in the Old Testament whenever the Hebrews were very disobedient towards God, He would send punishments against them, many times in the forms of natural disasters. Christian history also recognizes the same, where God will use His creation to execute judgment against the wicked. While not all bad weather is necessarily a sign of sin, both sacred scripture and sacred tradition clearly note that it can be so. Now we know that Florida is an area that is infected with sin, especially cities such as Miami and Orlando, which are veritable dens of sodomy.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Vaccine SADS DEMON in Antichrist Turkey | ZOMBIE APOCALYPSE Started | ዞምቢ አፖካሊፕስ ተጀመረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2022

የዓለምን ፍጻሜ የሚያመለክቱ ተከታታይ መገለጦች | የክትባት ሳድስ / SADS ጋኔን | ዞምቢ አፖካሊፕስ ተጀመረ

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👹 በግራኝ አህመድና በፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙ ሞግዚት በክርስቶስ ተቃዋሚ 666 ቱርክ ነው ይህ የኢሬቻጋኔን በአውቶብስ ውስጥ የታየው። መንስዔው የኮሮና ክትባት መሆኑን ተመሳሳይ ክስተቶች ያረጋግጣሉ።

ከቀናት በፊትም በራፕ ሙዚቃ ላይ አብዮት አደረግየተባለለት ጥቁር አሜሪካዊው ሙዚቀኛ ኩሊዮበተመሳሳይ መልክ ሕይወቱ አልፋለች።

💭 ‘SADS’ / ሣድስ = ድንገተኛ የአርትራይተስ ሞት ሲንድሮም

👉 ሣድስበግዕዝ ስድስትቁጥር ነው

ሞኙን ወገናችንን ወደጥልቁ ይዞ ለመውረድ የ666ቱ ተቃዋሚዎች ወይንም ተንታኞች መስለው የማለማመጃማደንዘዣቸውን (ጋኔናቸውን) አዘውትረው በመርጨት ላይ ካሉ ሜዲያዎች መካከል፤ እንደ ግራኝ አጎቱ ፀረጽዮናዊ / ፀረትግሬ አቋም ያለው፤ ” Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያየተባለው እባብ ይገኝበታል!

🔥 What is SADS?

Sudden arrhythmic death syndrome is when someone dies suddenly and unexpectedly from a cardiac arrest, but the cause of the cardiac arrest can’t be found.

A cardiac arrest is when your heart suddenly stops pumping blood around your body. This stops your breathing and starves your brain of oxygen.

The rhythm of your heart (which controls your heartbeat) is controlled by electrical impulses. If the electrical impulses go wrong, it can cause an abnormal heart rhythm known as an arrhythmia. Some arrhythmias can be dangerous if they’re left untreated, they can cause a cardiac arrest. Your heart’s rhythm and electrical impulses are no longer there after death, this means an abnormal heart rhythm can’t be found and the heart’s structure will appear normal. This is why the cause of the cardiac arrest can’t be found and SADS might be diagnosed.

Did Grammy-winning rapper Coolio die from Sudden Adult Death Syndrome caused by the COVID-19 vaccine?!

💭 Take a look at the viral claims, and find out what the facts really are!

Claim : Coolio Died From COVID-19 Vaccine SADS!

Right after news broke that Coolio died suddenly, people started claiming that the Grammy award-winning rapper died from Sudden Adult Death Syndrome caused by the COVID-19 vaccine!

💭 Here is a selection of social media posts accompanying links or articles on his death:

👉 Boy said Coolio was required to get vaccinated a few weeks ago or would get dropped from show. RIP Fucked up yo #COOLIO #VaccineDeaths #vaccine

👉 Another sudden cardiac arrest death for someone who just so happened to have a certain medical procedure performed in the last year. #ClotShot #Coolio #Vaccine

👉 Coolio Dead at 59 -Probably not a cardiac arrest- more likely a side effect from the poisonous vaccine!

_______________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: