የሳዑዲ ንጉስ አብዱላዚዝ የልጅ ልጅ ከኦፔክ የነዳጅ ዘይት ምርት ቅነሳ ጋር በተቆራኘ አሜሪካ የያዘቸውን አቋም በመቃወም ሳዑዲ አረቢያ እንደምተበቀላት ለማስፈራራት ሞክሯል። ልዑል ሳዑድ አል-ሻላን፤ ሳዑዲ አረቢያ የተፈጠረችው በጂሃድና በሰማዕትነት በኩል መሆኗን ፕሬዚደንት ጆ.ባይድን ያስታውሱ ዘንድ ከጂሃዳዊ ዛቻ ጋር አሳስቧል። ከአረቦች + ቱርኮች + ኦራኖች በኩል የኢትዮጵያን እናት አክሱም ጽዮንን በማስጨፍጨፍ ላይ ያሉት ፕሬዚደንት ባይድን ወይ ሳዑዲ አረቢያን ለማጣት በጣም ቅርብ የሆኑ ይመስላሉ፤ አሊያ ደግሞ ልክ እነ ጆርጅ ቡሽ በመስከረም ፩ዱ ጥቃት ከባቢሎን ሳዑዲ ጋር አብረው በኒው ዮርክ ላይ ጥቃት እንደፈጸሙት፤ አሁንም በሳዑዲ በኩል ‘ፔትሮዶላርን’ በዘዴ ለመግደል ሤራ እየጠነሰሱ ሊሆን ይችላል።
❖ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቀን 11. September 2001 (፩ መስከረም ፲፱፻፺፬/ 1994 ዓ.ም)
እ.ኤ.አ. መስከረም 11 ቀን 2001 ዓ.ም.
የአሜሪካ የንግድ አየር መንገዶችን በመጥለፍ በአሜሪካ ከተሞች ላይ ጥቃቶቹን ከሰነዘሩት አስራ ዘጠኝ ሙስሊም ጂሃዳውያን መካከል አስራ አምስቱ የሳዑዲ ዜጋዎች ናቸው። ምናልባት ዛሬም በአሜሪካ በርሃዎች ተንደላቅቆ እየኖረ ሊሆን የሚችለው ጂሃዳዊ ኦሳማ ቢን ላደን ከሳውዲ አረቢያ በጣም ሀብታም ቤተሰቦች አንዱ ነበር።
ከመስከረም ፩ዱ ጥቃት በኋላ የያኔው የቡሽ አስተዳደር የሳዑዲ አረቢያን በሽብሩ ተሳታፊነት አቅልሏል። በተጨማሪም ኃያላን ሳውዲዎችን ከእስላማዊ አክራሪነትና ሽብርተኝነት የገንዘብ ድጋፍ ጋር ሊያገናኙ የሚችሉ መረጃዎችን አፍኗል። የቡሽ ዋይት ሀውስ በዋሽንግተን ውስጥ ትልቅ የፖለቲካ ተጽእኖ ካላቸው የአሜሪካ አጋሮች እና ከጥቃቱ ጋር ሳዑዲ ሊኖራት ስለሚችለው ግንኙነት ከአለም ትልቅ ነዳጅ ካላቸው ሀገራት ጋር ያለውን ግንኙነት ማበላሸት አልፈለገም ነበር። ይህ ዛሬም ቢሆን ሚስጥራዊ ነው።
☆ ያልተመደበ የኤፍ.ቢ.አይ ማስታወሻ በሳዑዲ መንግስት እና በ9/11 ጥቃት መካከል ቀጥተኛ ግንኙነት መኖሩን አረጋግጧል
☆ አዲስ ማስረጃ ‘የሳውዲ መንግስት ከ9/11 ጠላፊዎች ጋር እንደሠራ ያሳያል‘
በብሪታንያ ፖሊስ የቀረበው መረጃ እንደሚያሳየው የሳውዲ አረቢያ መንግስት ሰራተኛ ኦማር አል ባዩሚ ጥቃቱን ከመፈጸማቸው ከአንድ አመት በፊት ሁለቱን የ9/11 ጠላፊዎችን አስተናግዶ ነበር።
😈 Saudi King Abdulaziz’s grandson sharply rebuked Joe Biden for threatening to retaliate against OPEC+ oil production cuts. Saudi Prince Saud al-Shaalan reminded President Biden that Saudi Arabia was formed through jihad and martyrdom. It appears that President Biden is dangerously close to losing Saudi Arabia as a U.S. Ally.
❖ Ethiopian New Year’s Day 11. September 2001 (1. Meskerem 1994)
☪ Of the 19 Muslim Jihadists who hijacked four U.S. commercial airliners on the morning of September 11, 2001, 15 were citizens of Saudi Arabia — and of course, Osama bin Laden was a member of one of Saudi Arabia’s wealthiest families.
Immediately after the attacks, the Bush administration downplayed the Saudi connection and suppressed evidence that might link powerful Saudis to the funding of Islamic extremism and terrorism. The Bush White House didn’t want to upset its relationship with one of the world’s largest oil-producing nations, which was also an American ally with enormous political influence in Washington, and much of what the FBI discovered about possible Saudi links to the attacks remains secret even today.
Evidence made available by the British police shows Omar al-Bayoumi, a Saudi Arabian government operative, hosting two of the 9/11 hijackers a year before they carried out the attacks.
ልዑል ሳዑድ አል-ሻላን፤ ሳዑዲ አረቢያ የተፈጠረችው በጂሃድና በሰማዕትነት በኩል መሆኗን ፕሬዚደንት ጆ.ባይድን ያስታውሱ ዘንድ ከጂሃዳዊ ዛቻ ጋር አሳስቧል። ከአረቦች + ቱርኮች + ኦራኖች በኩል የኢትዮጵያን እናት አክሱም ጽዮንን በማስጨፍጨፍ ላይ ያሉት ፕሬዚደንት ባይድን ወይ ሳዑዲ አረቢያን ለማጣት በጣም ቅርብ የሆኑ ይመስላሉ፤ አሊያ ደግሞ ልክ እነ ጆርጅ ቡሽ በመስከረም ፩ዱ ጥቃት ከባቢሎን ሳዑዲ ጋር አብረው በኒው ዮርክ ላይ ጥቃት እንደፈጸሙት፤ አሁንም በሳዊዲ በኩል ‘ፔትሮዶላርን’ በዘዴ ለመግደል ሤራ እየጠነሰሱ ሊሆን ይችላል።
❖ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቀን 11. September 2001 (፩ መስከረም ፲፱፻፺፬/ 1994 ዓ.ም)
እ.ኤ.አ. መስከረም 11 ቀን 2001 ዓ.ም. የአሜሪካ የንግድ አየር መንገዶችን በመጥለፍ በአሜሪካ ከተሞች ላይ ጥቃቶቹን ከሰነዘሩት አስራ ዘጠኝ ሙስሊም ጂሃዳውያን መካከል አስራ አምስቱ የሳዑዲ ዜጋዎች ናቸው። ምናልባት ዛሬም በአሜሪካ በርሃዎች ተንደላቅቆ እየኖረ ሊሆን የሚችለው ጂሃዳዊ ኦሳማ ቢን ላደን ከሳውዲ አረቢያ በጣም ሀብታም ቤተሰቦች አንዱ ነበር።
ከመስከረም ፩ዱ ጥቃት በኋላ የያኔው የቡሽ አስተዳደር የሳዑዲ አረቢያን በሽብሩ ተሳታፊነት አቅልሏል። በተጨማሪም ኃያላን ሳውዲዎችን ከእስላማዊ አክራሪነትና ሽብርተኝነት የገንዘብ ድጋፍ ጋር ሊያገናኙ የሚችሉ መረጃዎችን አፍኗል። የቡሽ ዋይት ሀውስ በዋሽንግተን ውስጥ ትልቅ የፖለቲካ ተጽእኖ ካላቸው የአሜሪካ አጋሮች እና ከጥቃቱ ጋር ሳዑዲ ሊኖራት ስለሚችለው ግንኙነት ከአለም ትልቅ ነዳጅ ካላቸው ሀገራት ጋር ያለውን ግንኙነት ማበላሸት አልፈለገም ነበር። ይህ ዛሬም ቢሆን ሚስጥራዊ ነው።
በብሪታንያ ፖሊስ ያቀረበው መረጃ እንደሚያሳየው የሳውዲ አረቢያ መንግስት ሰራተኛ ኦማር አል ባዩሚ ጥቃቱን ከመፈጸማቸው ከአንድ አመት በፊት ሁለቱን የ9/11 ጠላፊዎችን አስተናግዶ ነበር።
😈 Saudi King Abdulaziz’s grandson sharply rebuked Joe Biden for threatening to retaliate against OPEC+ oil production cuts. Saudi Prince Saud al-Shaalan reminded President Biden that Saudi Arabia was formed through jihad and martyrdom. It appears that President Biden is dangerously close to losing Saudi Arabia as a U.S. Ally.
❖ Ethiopian New Year’s Day 11. September 2001 (1. Meskerem 1994)
☪ Of the 19 Muslim Jihadists who hijacked four U.S. commercial airliners on the morning of September 11, 2001, 15 were citizens of Saudi Arabia — and of course, Osama bin Laden was a member of one of Saudi Arabia’s wealthiest families.
Immediately after the attacks, the Bush administration downplayed the Saudi connection and suppressed evidence that might link powerful Saudis to the funding of Islamic extremism and terrorism. The Bush White House didn’t want to upset its relationship with one of the world’s largest oil-producing nations, which was also an American ally with enormous political influence in Washington, and much of what the FBI discovered about possible Saudi links to the attacks remains secret even today.
☆ Declassified FBI memo confirmed direct connection between Saudi government and 9/11
☆ New evidence ‘shows Saudi government operative with 9/11 hijackers‘
Evidence made available by the British police shows Omar al-Bayoumi, a Saudi Arabian government operative, hosting two of the 9/11 hijackers a year before they carried out the attacks.
_______
_______
Like this:
Like Loading...