የአረመኔው ግራኝ አህዛብ (ሰ)አራዊት የመቀሌ ወጣቶችን ጎዳና ላይ አጋድሞ ሲገርፍ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2021
ልክ እንደ ፋሺስቶች፣ ናዚዎችና ቱርኮች። መብራትን በድጋሚ ያጠፋው ልክ ይህ ቪዲዮ እንደሚያሳየው እየፈጸመው ያለው ግፍ እንዳይወጣና የዓለም ዓቀፉ ማሕበረሰብ እንዳያውቅበት ለማድረግ ሲል መሆኑ ነው። አውሬው “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው ከንቱ በቁሙ መሞቱን ስላየው፤ የማሕበረሰባዊ ሜዲያዎችን እና የዓለም ዓቀፉን ማህበረሰብ ብቻ ነው የሚፈራው።
ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ እየፈጸመው ያለው ጭካኔ ቱርኮች በአርሜኒያ ክርስቲያኖች ላይ ፣ ናዚ ሂትለር በአይሁዶች ላይ ከፈጸሙት ጭካኔ፣ ግፍ እና ጭፍጨፋ ጋር በጣም ይመሳሰላል።
ቱርኮች ሰሞኑን ኢትዮጵያን በየአቅጣጫው ጠጋ ጠጋ በማለት ናቸው፤ ቱርክ በሱዳን በኩል ከህወሃት ጋር ለመተባበር ፍላጎት እንዳላት የስደተኞች ካምፕን በመገንባትና የሱዳንንም ሰራዊት ለማጠናከር ፍላጎት በማሳየት ላይ ናት፤ በአዲስ አበባ እና ሞቃዲሾ በኩሉ ደግሞ ከአረመኔው ልጇ ከግራኝ አህመድ ጋር ፀረ-ኢትዮጵያ ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ በመጥንሰስ ላይ ናት። ጥገኛ ግራኝ ዛሬ በጣም ስለተደናገጠ እና አቅመ-ቢስ ሆኖ ተደናግጧል፤ የኤሚራቶች ድሮኖች ናፍቀውታል ስለዚህ ወራዳ የጂሃድ አጋሩን ደመቀ መኮንን ሃሰንን ለድሮኖች ልምና ወደ ቱርክ ልኮት ነበር፤ እንደሚወራውም 50% የኢትዮጵያ አየር መንገድን ለቱርክ አየር መንገድ ሸጠውታል። እነዚህ እጅግ በጣም አደገኛ ከሃዲዎች ባፋጣኝ መደፋት ይኖርባቸዋል።
በሌላ በኩል፤ በስተ ሰሜን ሁለተኛውን የአህዛብ (ሰ)አራዊት የሚመራው ኢሳያስ አፈቆርኪ እስካሁን ሃያ አንድ ጄነራሎቹን እና ኮሎኔሎቹን በትግራይ ጦርነት ማጣቱ ተገልጧል። ትናንትና ከፍተኛ የአህዛብ የጂሃድ ጦር መሪዎች መሀመድ እና ሃሰን መሞታቸው ታውቋል። እንደ አፈቆርኪ ከሆነ ሁሉንም ኮሮና ነች የገደለቻቸው።

_____________________________
Leave a Reply