Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2021
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 20th, 2021

Concerns Grow over Humanitarian Crisis in Ethiopia’s Tigray Region | የትግራይ ሁኔታ አሳሳቢ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 20, 2021

Ethiopia is moving closer to peace talks in its northern Tigray Region. On Friday, officials in Tigray laid out conditions for negotiations, including unrestricted access to humanitarian aid. Lana Zak spoke with Francesco Rocca, president of the International Federation of Red Cross and Red Crescent Societies, about the humanitarian crisis in that region.

___________________________

Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

We are Calling International Warrant of Arrest for Abiy Ahmed & Isias Afewerki | ይታሠሩ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 20, 2021

👉 ሁለቱ አረመኔ የጦርነት ወንጀለኞች ወዲያውኑ መታሰር አለባቸው !!!

The Two Evil War Criminals Must Immediately be Arrested!!!

🔥 ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና ለኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ ዓለም አቀፍ እስራት እየጠራን ነው

በሰብአዊነት ወንጀል ላይ፣ በጅማላ ጭፍጨፋ እና በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰው ይታሰሩ ዘንድ እባክዎን አለም አቀፍ የወንጀል ችሎት የሚጠራውን አቤቱታ ይፈርሙ። የእስራት ጥሪው ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለአብይ አህመድ አሊ እና ለኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ለአማራ ታጣቂዎች የቀለበት አመራሮች ነው።

🔥 We are Calling International Warrant of Arrest for the Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and Eritrea President Isaias Afwerki

Please sign petition calling international criminal court must issue Warrant of Arrest for the Prime Minister Abiy Ahmed Ali of Ethiopia and Eritrea president Isaias Afwerki and Alleged Amhara Militant ring leaders for committing crimes Crimes Against Humanity ethnic cleansing and genocide, committed this crimes Under the direction administration of Prime Minister Abiy Ahmed Ali , Ethiopian Federal defence forces and President of Eritrea Isaias Afwerki , as International media reported Eritrea involvements carried out numerous unlawful attacks, including aerial bombing and artillery weapons used against civilians populated cities in Tigray followed by systematic acts of pillage, on towns and villages, mainly inhabited by civilians belonging to the Tigray and Oromo Benishangul-Gumuz groups; subjected thousands of civilians – belonging primarily

👉 to the Tigray and Oromo Benishangul-Gumuz , Welayta groups;

subjected to acts of murder, as well as to acts of extermination;

subjected thousands of civilian women – belonging primarily to the said groups

👉 to acts of rape; subjected hundreds of thousands of civilians – belonging primarily to the said groups

👉 to acts of forcible transfer; subjected civilians – belonging primarily to the said groups

👉 to acts of torture; and contaminated the wells and water pumps of the towns and villages primarily inhabited by members of the Tigray and Oromo Benishangul-Gumuz, Welayta.

Ethiopia military groups attacked; and encouraged members of other Amhara ethnic group which were allied with the Ethiopia Defense Force to resettle in the villages and lands previously mainly inhabited by Tigray and Oromo Benishangul-Gumuz , Welayta ethnic groups.

It’s apparent that is resulting thousands of civilians deaths of Tigray and Oromo Benishangul-Gumuz , Welayta People’s and displaced millions of Tigray and Oromo Benishangul-Gumuz , Welayta People’s where Abiy Ahmed Ali government refused international humanitarian assistance and closed Internet electricity and media to this war turned regions

Rights groups have been concerned that an assault on the cities could lead to significant civilian casualties.

Prime minister Abiy Ahmed Ali , as the de jure and de facto Prime Minister of the federal State of Ethiopia and Commander-in-Chief of the Ethiopia defence Armed Forces and the President of Eritrea Isaias Afwerki with the Amhara militants armed groups at all times played a role that went beyond coordinating the implementation of the said EDF, Eritrea military forces and the Amhara militants group’s counter- Military campaigns operations against Tigray and Oromo Benishangul-Gumuz , Welayta Military campaign;

Is in full control of all branches of the “apparatus” of the Ethiopia defence forces including the Ethiopia regional Armed Forces and their allied Amhara militants the Regional Liyu Police Forces, the Federal Regional intelligence

used such control to secure the implementation of the said EDF ethnic cleansing counter-I military invasions campaign against Tigray.

Source

👉 Please sign here:

👉 እባክዎ እዚህ ገብተው ይፈርሙ፤

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Oromo (Ethiopia) Muslim Soldiers Terrorizing Tigrayans / የዋቄዮ-አላህ ወታደሮች ሽብር በመቀሌ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 20, 2021

🔥 የዋቄዮ-አላህ ወታደሮች የመቀሌ ወጣቶችን ሲያሸብሩና ሲበድሉ

/Mekelle / Oromo Muslim soldiers terrorizing and abusing the youth.

🔥 ሽሬ ከተማ ዙሪያ የሚንከራተቱ የአህዛብ ጀብሃ()አራዊት ወታደራዊ መኪኖች

/ Shire /Shabia-Jebha Army military cars roaming around the city

🔥 የኦሮሞ እስላም መሪ ጃዋር መሀመድ፤ “አክሱም መጣንልሽ!”

Oromo Islamic Leader Jawar Mohammed: „Axum we are coming for you

👉 ይህ ሁሉ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ የተነጠሰሰው የኦሮሞ እስላማዊ ሴራ አካል ነው

It’s all part of The Oromo Islamic Conspiracy against Christian Ethiopia.

አሁን እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ የአህዛብ ስብስቦች በአዲስ አበባ ባስቀመጡት የግራኝ አህመድ ዳግማዊ እና አህዛብ አገዛዙ አማካኝነት የኢትዮጵያ ስልጥኔ እና መንፈሳዊ ሕይወት ዕምብርት የሆነችውን አክሱም ጽዮንን በድጋሚ በማጥቃት ላይ ናቸው። የኢትዮጵያዊ ማንነት የሌለውን ሰራዊት በመምራት በአክሱም ላይ ጂሃዳዊ ጥቃቱን በመፈጸም ላይ ያሉት ግለሰቦች ስም ዝርዝር የሚከተለው ነው ፥ ይህን እንኳን እያዩ “ሰራዊታችን” የሚሉ ግብዝ ወገኖች መኖራቸው በጣም ያሳዝናል፦

የኢሳያስን ኤርትራ ለምኖ ወደ ኢትዮጵያ ያመጣውና በሚከተለቱ አህዛብ/ ግብረሰዶማውያን የአረብ ቅጥረኞች ስብስብ የሚመራው ጂሃዳዊ ሰራዊት ይህን ይመስላል፦

አብዮት አህመደ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ባጫ በጫጫ ደበሌ (ዋቀፌታ መናፍቅ)

ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም) (አዎ!“የታሰረው” ለስልት ነው) “የረሃብ አድማ” የተባለውን ሌላ ስልት ነው፤ በተራበው የትግራይ ሕዝብ ላይ መሳለቃቸው ነው። ልክ አረመኔው ግራኝ ከቀናት በፊት፤ “ትግራይ ተራበች፤ እልል! ፥ ኦሮሚያ በስንዴ ተትረፈረፈች፤ እልል!ብሎ ትዊት ሲያደርግ አልነበር።

እራሳችንን ባናታልል ይሻለናል፤ ግልጥልጥ ብሎ የሚታየው ሐቅ ይህ ነውና እንጋፈጠው፦

ይህ ሁሉ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ የተጠነሰሰው የኦሮሞ እስላማዊ ሴራ አካል ነው። የሻእቢያ እናት ጀብሃ ነበረች ሁለቱ ድርጅቶች በሲ.አይ.ኤ እና በኢራቁ ሳዳም ሁሴን እና በሶሪያው ፕሬዚደንት ባሸር አሳድ አባት በሃፌዝ አል-አሳድ እርዳታ የተመሰረቱ ፓርቲዎች ነበሩ። የበሻሻው ቆሻሻ ፓርቲ ብልጽግና፣ ኤዜማ፣ አብን እና ሁሉም የኦሮሞ ድርጅቶች በሲ.አይ.ኤ፣ በአረቦችና በቱርክ የሚደገፉ ፀረ-ኢትዮጵያ ፀረ-ተዋሕዶ ክርስትና ፓርቲዎች ናቸው። ከዚህ ሁሉ የዲያብሎስ ሰላጣ ለማምለጥ ዕድል ያለው ሀወሃት ነው፤ ነገር ግን ህወሃትም የሉሲፈራውያኑንን ባንዲራ እያውለበለበ “የአልባኒያ ምድራዊ ኮሙኒስት ገነት” ህልሙን ዛሬም የሚቀጥል ከሆነ ተፈረካክሶ ያልቃል። ህወሃት ብልጥ ቢሆን እና ቢለወጥ፤ ወይንም ደግሞ ሌላ የትግራይ ኃይል ክርስቲያናዊ ሰራዊት ዛሬ ቢያቋቋም 1000% እርግጠኛ ነኝ በሦስት ቀናት ውስጥ አስመራን፣ ጎንደርን፣ አዲስ አበባን፣ ጅማን፣ ሐረርን፣ ካርቱምን፣ ጁባንና ሞቃዲሾን (ሁሉም የታላቋ ኢትዮጵያ አካል ናቸው)መቆጣጠር ይችል ነበር። የአሜሪካ ሆሊውድ ፊልም ሰሪዎችን አባባል ልጥቀስና፤ “ጽላተ ሙሴን የያዘ የአንድ ሃገር ሰራዊት በዓለም ኃያሉ ሰራዊት ነው!!!”

_______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: