Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2021
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 21st, 2021

ከአታላይቱ ከይሁዳ ይልቅ ከዳተኛይቱ እስራኤል ጸደቀች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 21, 2021

“አታላይ ሃይማኖት” በሚል ርዕስ ቪዲዮውን ላካፈሉን ምስጋና ለ፦ “ኢትዮጵያ እና ወንጌል /Ethiopia & The Gospel

_______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Defenders of The Lost Ark: At Least 800 Ethiopians Killed after Defending ‘Ark of The Covenant’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 21, 2021

አክሱም ጽዮንን/ ጽላተ ሙሴን ሲከላከሉ በጥቂቱ ፰፻/800 ምዕመናን ተገድለዋል

From The Daily Mail and New York Post

Defenders of the lost ark: Hundreds of worshipers protected Ark of the Covenant as Ethiopian rebels and soldiers battled near church where it is secured, it is revealed

At least 800 people were reportedly killed in Ethiopia as worshippers and soldiers risked their lives to protect what Christians there say is the sacred Ark of the Covenant from local militia.

Ethiopian Christians claim the Ark — the wooden chest built to hold the Ten Commandments of Moses — is being kept safe in a chapel in the holy northern city of Axum in the Tigray region.

The battle between Ethiopian soldiers and rebel fighters happened in the fall, The Sunday Times reported, but it is only being reported now.

“When people heard the shooting they ran to the church to give support to the priests and others who were there protecting the ark,” Getu Mak, a local university lecturer, told The Times.

“Certainly some of them were killed for doing that.”

Little was known about the deadly siege since Tigray is cut off from the world and journalists had been blocked from entering the region.

A deacon residing in Axum told the Associated Press he helped count the bodies, gathered victims’ identification cards and assisted with burials in mass graves.

He believes that an estimated 800 people were killed at the church and around the city.

“If you attack Axum, you attack first of all the identity of Orthodox Tigrayans but also of all Ethiopian Orthodox Christians,” Wolbert Smidt, an ethnohistorian who specializes in the region, told the AP.

❖❖❖ዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ስለ ጽዮን ዝም አላሉም! የእኛዎቹስ?❖❖❖

👉 Selected Daily Mail Comments / ከደይሊ ሜል የተመረጡ አስተያየቶች

❖ “ለዚህ ጥንታዊ ክርስቲያናዊ ስልጣኔ ሲባል ጦርነቱን ለማስቆም የዓለም አቀፍ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል”

“Ancient Christian civilization and worthy of global attention to stop the war”

❖ “እውነተኛው ታቦት በእውነት እዚያ ይገኝ አይገኝ ጥንታዊ እና ተወዳጅ የሆነውን የቤተክርስቲያኗን ህንፃ ለመጠበቅ የእነዚህ አማኞች ከፍተኛ ድፍረት እና ትጋት በማንኛውም ትክክለኛ አስተሳሰብ ያለው ሰው ሊደነቅ/ሊመሰገን ይገባል!“

“Whether or not the real Ark is really there, the sheer courage and devotion of these Believers in protecting their beloved and ancient church building are to be commended by any fair-minded person!”

❖“ምናልባት ደንቆሮ እየሆንኩ ይሆናል ፣ ግን እንደ ሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፣ የ(ብሪታኒያ)ካንተርበሪ ሊቀ ጳጳስ ፣ ወዘተ ያሉ የቤተክርስቲያን መሪዎች ይህን ሲያወገዙ አልሰማሁም።”

“Perhaps I am getting deaf, but I do not hear the condemnation by Church leaders such as the Pope, the Archbishop of Canterbury, etc.”

Source: Daily Mail

Source: Nypost

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በክፉዎች ላይ አትቅና፥ ዓመፃንም በሚያደርጉ ላይ አትቅና፤ እንደ ሣር ፈጥነው ይደርቃሉና፥ እንደ ለመለመ ቅጠልም ይረግፋሉና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 21, 2021

❖ በአክሱም ጽዮን ላይ እየተካሄደ ያለው የእነ ግራኝ ጂሃዳዊ ጥቃት ይህንን ነው የሚያሳያን፤

“ኃጢአተኞች ሰይፋቸውን መዘዙ፥ ቀስታቸውንም ገተሩ ድሀውንና ችግረኛውን ይጥሉ ዘንድ ልበ ቅኖችንም ይወጉ ዘንድ፤ ሰይፋቸው ወደ ልባቸው ይግባ፥ ቀስታቸውም ይሰበር። ለጻድቅ ያለው ጥቂት ከብዙ ከኃጢአተኞች ሀብት ይበልጣል። የኃጥአን ክንድ ትሰበራለችና፤ እግዚአብሔር ግን ጻድቃንን ይደግፋቸዋል። የንጹሓንን መንገድ እግዚአብሔር ያውቃል፥ ርስታቸውም ለዘላለም ነው፤

በክፉ ዘመንም አያፍሩም በራብ ዘመንም ይጠግባሉ። ኅጥአን ግን ይጠፋሉ፥ የእግዚአብሔር ጠላቶች በከበሩና ከፍ ከፍ ባሉ ጊዜ እንደ ጢስ ይጠፋሉ።”

❖❖❖እኔስ ስለ ጽዮን ዝም አልልም! እናንተስ?❖❖❖

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፮፥፵]

፩ በክፉዎች ላይ አትቅና፥ ዓመፃንም በሚያደርጉ ላይ አትቅና፤

፪ እንደ ሣር ፈጥነው ይደርቃሉና፥ እንደ ለመለመ ቅጠልም ይረግፋሉና።

፫ በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።

፬ በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።

፭ መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።

፮ ጽድቅህን እንደ ብርሃን። ፍርድህንም እንደ ቀትር ያመጣል።

፯ ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው። መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና።

፰ ከቁጣ ራቅ መዓትንም ተው፤ እንዳትበድል አትቅና።

፱ ክፉ አድራጊዎች ይጠፋሉና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን እነርሱ ምድርን ይወርሳሉ።

፲ ገና ጥቂት፥ ኃጢአተኛም አይኖርም፤ ትፈልገዋለህ ቦታውንም አታገኝም።

፲፩ ገሮች ግን ምድርን ይወርሳሉ፥ በብዙም ሰላም ደስ ይላቸዋል።

፲፪ ኃጢአተኛ ጻድቁን ይመለካከተዋል፥ ጥርሱንም በእርሱ ላይ ያንገጫግጫል።

፲፫ እግዚአብሔር ይሥቅበታል፥ ቀኑ እንደሚደርስ አይቶአልና።

፲፬ ኃጢአተኞች ሰይፋቸውን መዘዙ፥ ቀስታቸውንም ገተሩ ድሀውንና ችግረኛውን ይጥሉ ዘንድ ልበ ቅኖችንም ይወጉ ዘንድ፤

፲፭ ሰይፋቸው ወደ ልባቸው ይግባ፥ ቀስታቸውም ይሰበር።

፲፮ ለጻድቅ ያለው ጥቂት ከብዙ ከኃጢአተኞች ሀብት ይበልጣል።

፲፯ የኃጥአን ክንድ ትሰበራለችና፤ እግዚአብሔር ግን ጻድቃንን ይደግፋቸዋል።

፲፰ የንጹሓንን መንገድ እግዚአብሔር ያውቃል፥ ርስታቸውም ለዘላለም ነው፤

፲፱ በክፉ ዘመንም አያፍሩም በራብ ዘመንም ይጠግባሉ።

፳ ኅጥአን ግን ይጠፋሉ፥ የእግዚአብሔር ጠላቶች በከበሩና ከፍ ከፍ ባሉ ጊዜ እንደ ጢስ ይጠፋሉ።

፳፩ ኃጢአተኛ ይበደራል አይከፍልምም፤ ጻድቅ ግን ይራራል ይሰጣልም።

፳፪ እርሱን የሚባርኩት ምድርን ይወርሳሉና፤ የሚረግሙት ግን ይጠፋሉ።

፳፫ የሰው አካሄድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይጸናል፥ መንገዱንም ይወድዳል።

፳፬ ቢወድቅም ለድንጋፄ አይጣልም፥ እግዚአብሔር እጁን ይዞ ይደግፈዋልና።

፳፭ ጐለመስሁ አረጀሁም፤ ጻድቅ ሲጣል፥ ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም።

፳፮ ሁልጊዜ ይራራል ያበድርማል፥ ዘሩም በበረከት ይኖራል።

፳፯ ከክፉ ሽሽ፥ መልካምንም አድርግ፤ ለዘላለምም ትኖራለህ።

፳፰ እግዚአብሔር ፍርዱን ይወድዳልና፥ ቅዱሳኑንም አይጥላቸውምና፤ ለዘላለምም ይጠብቃቸዋል ለንጹሓንም ይበቀልላቸዋል፤ የኅጥኣን ዘር ግን ይጠፋል።

፳፱ ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ፥ በእርስዋም ለዘላለም ይኖራሉ።

፴ የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል፥ አንደበቱም ፍርድን ይናገራል።

፴፩ የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው፥ በእርምጃውም አይሰናከልም።

፴፪ ኃጢአተኛ ጻድቁን ይመለከተዋል፥ ሊገድለውም ይወድዳል።

፴፫ እግዚአብሔር ግን በእጁ አይተወውም፥ በተፋረደውም ጊዜ አያሸንፈውም።

፴፬ እግዚአብሔርን ደጅ ጥና፥ መንገዱንም ጠብቅ፥ ምድርንም ትወርስ ዘንድ ከፍ ከፍ ያደርግሃል፤ ኃጢአተኞችም ሲጠፉ ታያለህ።

፴፭ ኃጥአን ከፍ ከፍ ብሎ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ለምልሞ አየሁት።

፴፮ ብመለስ ግን አጣሁት፤ ፈለግሁት ቦታውንም አላገኘሁም።

፴፯ ቅንነትን ጠብቅ፥ ጽድቅንም እይ፤ ለሰላም ሰው ቅሬታ አለውና።

፴፰ በደለኞች በአንድነት ይጠፋሉ። የኃጢአተኞች ቅሬታ ይጠፋል።

፴፱ የጻድቃን መድኃኒታቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው፤ በመከራቸውም ጊዜ መጠጊያቸው እርሱ ነው።

፵ እግዚአብሔር ይረዳቸዋል፥ ያድናቸዋልም፥ ከኃጢአተኞችም እጅ ያወጣቸዋል፥ ያድናቸዋል፥ በእርሱ ታምነዋልና።

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: