Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2021
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 3rd, 2021

የትግራይ ቤተክርስቲያን በአቢይ አህመድ ቦምብ ሲደበደብ | አማኑኤል ቤተክርስቲያን ውቅሮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2021

በስልክ ካሜራ የተቀረፀው ይህ ምስል የውቅሮ አማኑኤል ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በቦምብ ሲደበደብ ያሳያል፡፡ ጥንታዊው ቤተክርስቲያም በታዋቂው ነጋሽ (አልነጃሺ) መስጊድ አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ኮረብታ ላይ ይገኛል።

ቀረፃውን ያደረገው ግለሰብ እንደገለጸው ቤተክርስቲያኑ ኅዳር ፲፭ /፪ሺ፲፫ ዓ.ም (የነብያት ጾም መግቢያ – ልክ በዚሁ ዕለት በግብጽም አንድ ቤተክርስቲያን ላይ መሀመዳውያኑ ጥቃት አድርሰው ነበር) በታንኮች በተተኮሰው ጥይት ተመታ፡፡ ቤተክርስቲያኑም ግለሰቡ ታክሎ ፲፯/17 ጊዜ ተመታ ፣ ግን ሁሉም ግባቸውን አልመቱም ፣ የተወሰኑት ወደ ኮረብታው አረፉ። ሰውዬው አክለውም ጥቃቱ የተከናወነው ከቅርብ ርቀት አይቼዋለሁ ባሉት የኤርትራ ጦር ነው ብለዋል፡፡ በቪዲዮው ውስጥ አንድ ድምጽ “መድሃኔ አለም አዲ ቄሾም እንዲሁ ተደብድቧል” የሚል ድምጽ ተሰምቷል፡፡

ወራሪው ጦር ሆን ተብሎ የትግራይ ሃይማኖታዊ ቦታዎችን ዒላማ ማድረጉን ከጦር ከወንጀለኛው ጄነራል ብርሃኑ ቁራ ጁላ አፍ ሰምተነው ነበር፡፡ በማሪያም ደንገላት ቤተክርስቲያን፣ በውቅሮ ጨርቆስ እና በአክሱም ጽዮን ማሪያም ላይ የተደረጉት ጭፍጨፋዎች እንደሚያሳዩት እጅግ በጣም አሰቃቂ ግድያዎችም በአብያተ ክርስቲያናት ውስጥ መፈጸማቸውን ነው፡፡

ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት አብያተ ክርስቲያናት ዋናዎቹ የግድያ ቦታዎች ናቸው፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ንብረቶቻቸውም ተዘርፈዋል። ግን እነሱም በጥይት ተደብድበው ሲፈራርሱ በዛላምበሳ አይተናል፡፡ በቅርቡ ከአውስትራሊያ የመጡት አባት ሰረቀ ብርሃን ከሌላው የትግራይ ተወላጅ የሃይማኖት አባት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በሁሉም የትግራይ አካባቢዎች የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት በከባድ መሳሪያዎች ተደብድበዋል ፣ ተዘርፈዋል፡፡ ደብረ ዳሞ ፣ በምዕራብ ትግራይ ደብረ ዓባይ ፣ በአፅቢ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትን ፣ በሐውዜን የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትንና በሌሎችም በርካታ ቦታዎችን ጠቅሰዋል፡፡ ቃለመጠይቅ ያደረገው ሰው አክለውም የተገደሉ ፸/70 ቄሶችን መቁጠሩን አክሏል፡፡ በተጨማሪም የኤርትራ ወታደሮች ሆን ብለው በትግራይ አብያተክርስቲያናት ላይ ምእመናንም እዚያው በተገኙበት ሽንት ሲጥሉ ታይተዋል፡፡

The Shelling of a Tigrayan Church by Abiy Ahmed | St. Emmanuel Church Wuqro

The footage, recorded with a smart phone from a distance, shows Amanuel Orthodox church being shelled. The church is situated atop a hill near the famous Negash (al-Nejashi) mosque which has also been attacked and damaged.

According to the person who recorded the footage, the church was shelled by artillery fired by tanks on November 24, 2020. The church was, the person added, shelled 17 times, but not all of them hit their target, some landing on the hill. The person also added that the shelling was done by the Eritrean army, which he said he saw in close range. In the video, one voice is heard saying “Medhane Alem Adi Kesho has also been shelled”.

The invading armies have deliberately targeted Tigrayan religious sites. The most gruesome massacres are also committed in churches, as the massacres in Mariam Dengelat church and Mariam Tsion of Aksum showed.

Reports indicate churches are the main massacre sites. Their valuable properties are also looted. But they are also shelled and destroyed. In a recent interview Father Sereke Berhan from Australia did with another religious father from Tigray, churches in all parts of Tigray have been shelled, looted and plundered. He mentioned Debre Damo, Debre Abay in western Tigray, churches in Atsbi, churches in Hawzen and churches in many other places. The interviewee also added that he counted 70 priests that have been killed. He also said the Eritrean soldiers deliberately urinate on the Tigrayan churches while the faithful are there.

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መከላከያ ‘ሰራዊቱ’ ኢትዮጵያዊ ከሆነ አብይ አህመድን እና ብርሃኑ ጁላን ባፋጣኝ ማሰር አለበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2021

ጥሩ መልዕክት ነው፤ ነገር ግን ትንሽ የዘገየ መሰለኝ። ሠራዊቱ መፈንቅለ-መንግስት እንዲያካሂድና የሽግግር መንግስት እንዲያቋቁም ከዓመት በፊት ተመሳሳይ ጥሪ ስናደርግ ነበር፤ እባቡ አብዮት አህመድ ግን ቀደመን፤ ልክ ትናንትና በምያንማር በኖቤል ሰላም ተሸላሚዋ ጠቅላይ ሚንስትር ላይ የተደረገው የሰራዊቱ መፈንቅለ መንግስት በእርሱ ላይ እንዳይደረግ ሰራዊት ተብዬውን ወደ ትግራይ ልኮ ሕዝቡንም እራሱንም ወታደሮቹንም ክፉኛ አስጨፈጨፋቸው።

አሁን ሁሉም ነገር የዘገየ መሰለኝ፤ በትግራይ ሕዝብ ላይ የተሰራው ግፍና ወንጀል ለብዙ ሺህ ዓመታት የማይረሳ ነው። ሃምሳ ሺህ ንፁሐን ተገድለዋል ተብሎ በይፋ በሚነገርባት ሃገር በሃዘንና ለቅሶ ፋንታ ጎንደር ላይ የኤርትራን ባንዲራ ይዘው ጥምቀትን በጭፈራ ሲያከብሩ፣ ጅማ ላይ ጨፍጫፊውን ግራኝን ለመደገፍ ስልፍ ሲወጡ በምን ተዓምር ነው ከእነዚህ አረመኔ ሳዲስቶች ጋር እርቅ ሊኖር የሚችለው? በፍጹም! መላው(ሰ)አራዊት በጦር ወንጀለኝነት የሚከሰስበት ቀን ሩቅ አይደለም።

________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትግራዋያን ጥልቅ ሃዘን ላይ ባሉበት በዚህ ወቅት ኦሮሞዎች ‘ደስታቸውን’ ለመግለጽ ወጡ | ዋው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

በጥቂቱ ከ ፶/50ሺህ በላይ ንጹሐን ትግራዋያን በዋቄዮአላህ()አራዊት መገደላቸው በታወቀበት ዕለት ሆን ተብሎ በቁስል ላይ ጨው ለመጨመር ይህን የሙታኑን ሰልፍ በዚህ መልክ አዘጋጁት፤ ኦሮሞዎች ከኢሳያስ አፈቆርኪ የልደት በዓል ጋር አብረው ጭፍጨፋው ለመስዋዕትነት እንዲያከበሩ ተደረጉ።

አዎ! ሊወድቅ ያለ ዛፍ ደግፉኝ ይላል፤ አቤልን ገድሎ ደስታ የለም!ቁመው የሚሄዱ ሙታን ነው የሚመስሉት፤ ሞተዋልና!

የአክሱም ጽዮን ልጆች የትግራይ ወገኖቼ፤ በእነዚህ ምስጋናቢስ ወገኖች አትበሳጩ፣ አትዘኑ፤ እነርሱ ወደ ጥልቁ የሚገቡ ናቸውና እንዲያውም ለእነርሱ እዘኑላቸው! የአቤል ደም ጩኸት እያቅበዘበዛቸው ነው!

👉 ግን ወገኖቼ አይተን ለመማር ያህል እንዴት ሁሉም እንደከዷችሁ በጥቂቱ እንመልከት፤

ከትናንትና ወዲያ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ይድኑና ከቸሩ አምላካችን ከእግዚአብሔር ጋርም ይተዋወቁ ዘንድ ብዙ ያልተነገረለት መስዋዕት ከፈላችሁ። ተዋሕዶ ክርስትናንን፣ ቅዱስ ያሬድንና ግዕዝን በነፃ አበረከታችሁላቸው፤ እነርሱ ግን “አንፈልግም!” በማለት የሙታንን መንገድ መረጡ። ጣልያናዊ ታዋቂ ፈላስፋ ዳንቴ “ምስጋና-ቢሶች ወደ  ሲዖል  ይወርዳሉ!”  ሲል  እውነቱን ነው።

ትናንትና የመቶ ሽህ ልጆቻችሁን ደም አፍስሳችሁና በረከቱን ይዛችሁ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በመንፈስ ከኢትዮጵያ ለተለዩት ኦሮሞዎች እና ሶማሌዎች ግማሽ ኢትዮጵያን ቆርሳችሁ ሰጣችኋቸው፤ ልማቱንም፣ ባንኩንም ተቋሙን ከትግራይ ይልቅ ኦሮሚያ እና ሶማሌ በተባሉት ክልሎች በይበልጥ እንዲስፋፉ ፈቀዳችሁላቸው፤ ትግሬ ወገኖቻችሁ (ኤርትራ ያሉት) እየተሰደዱና እየተሰቃዩ በተለይ ኦሮሞዎቹ ተንደላቀቀውና ልጆች እየፈለፈሉ እንዲኖሮ ፈቀዳችሁላችው፤ ልጆቻቸውን አሳድጋችሁ፣ አስልጥናችሁና አስታጥቃችሁ ቀና ብለው እንዲራመዱ አደረጋችኋቸው። ጊዚያቸው ሲደርስ “ውለታ፣ በቃን! ተመስገን!” የሚሉትን ቃላት የማያውቁት ኦሮሞዎች “ይህም የኔ፣ ያም የኔ! ሁሉም ኬኛ!” እያሉ ማመጽ፣ መንገድ መዝጋት፣ ድንጋይ መወርወር ጀመሩ። ትግራዋይን ግን አንድም ጥይት ሳይተኩሱባቸው ስልጣኑንም፣ ተቋማቱንም፣ ባንኩንም ታንኩንም አስረክበዋቸው ወደ መቀሌ አመሩ። ብዙም ሳይቆይ የዋቄዮአላህ ልጆች ከኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር ሆነው ሤራ በመጥንሰስ ትግራዋይን ለመጨፍጭፍና ለማስራብ ቤታቸው ድረስ ተከትለዋቸው በመምጣት ወደ መቀሌ ገቡ።

👉 እያንዳንዱ የዋቄዮአላህ ልጅ ትግራዋይን እንዴት እንደከዱ ለማየት በትግራዋያን ላይ ግፍ በመፈጽም ላይ ያሉትን እነዚህን ግለሰቦች ብቻ እንደ ምሳሌ አድርጎ መውሰድ በቂ ነው፦

አብዮት አህመደ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-ሙስሊም)

ዲና ሙፍቲ (ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም) (አዎ!“ የታሰረው” ለስልት ነው)

__________________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: