Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2021
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 17th, 2021

የከዳተኛዋ ቤተ ክህነት ጉዞ ከአፄ ኃይለ ሥላሴ እስከ የብልግና ፓርቲ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 17, 2021

ከቤተ ክህነት እስከ ብሔር ብሔረሰብ ሁሉም ስለ ጽዮን ዝም ብለዋል፤ አክሱምን ከድተዋታል!!!

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትግራዋያን ተርበዋል ምን ይላሉ? | ቀባጣሪው ታንቱ ከንቱ በካቲካላ በተጠበሱት የድምፅ አውታሮቹ፤ “ታዲያ ምን ይጠበስ?!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 17, 2021

ሁሌ ተለጣፊዎቹ የአማራ ልሂቃን ለዚህ ከንቱ ወላይታ መስማት የሚፈልጉትን ይቀባጥርላቸው ዘንድ ካቲካላ እየገዙለት ሁሌ ያስለፈልፉታል፤ አቤት ሰውየው ለትግሬ ያለው ጥላቻ! ትግሬ-ጠልነት እንደ ኮሮና የዘመኑ ቫይረስ ነው።

ለትግራዋይን ወገኖቼ ግን “ለምን?!” ብላችሁ እራሳችሁን አትጉዱ፤ ይህ ሁሉ መውጣት አለበት፤ በጉ ከፊዬሎች መለየት አለበት የምንለው ለዚህ ነው። ያው እንግዲህ ሁሉም የስጋ ማንነትና ምንነት ያለው ደቡባዊ ከድቷችኋል፤ ምንም ማድረግ አትችሉም ተፈጥሯዊ ነው፤ ወላይታውን ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ጠቅላይ ሚንስትር አደረጋችሁት፤ ግን አላመሰጋንችሁም፤ ብዙም ሳይቆይ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ዘመዱን ለማምጣት ወደ ዚምባብዌ አመራ። ለጋላው ለአብዮት አህመድ አሊ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ዙፋን ሰጣችሁት፤ ግን እርሱም አላመስገናችሁም ብዙም ሳይቆይ ከኢሳያስ አፈቆርኪ እና አረብ ሞግዚቶቹ ጋር በማበር እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሊጨፋጭፋችሁና ሊያስርባችሁ ወሰነ። ውለታ የዋላችሁለት እያንዳንዱ የስጋ ማንነትና ምንነት ያለው ደቡባዊ የአህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጅ ክዷችኋል በዚህ ከቀጠላችሁ ወደፊትም ይከዷችኋል። ምክኒያቱ ደግሞ እነዚህ የወደቁ ወገኖች የሚኖሩትና የሚመሩት የዓረብ ምድር ከተዘጋጀበት የሞትና ባርነት ህግ ነውና ነው። “ግብጻዊት” በሆነቸው የአጋር ማንነትና ምንነት የተመሰለው ይህ የምድር አፈር ህግ በአጋር የባርነት ስምና ክብር “ሞት” እንደሚባል እናስታውስ።

ቀባጣሪው አቶ ታንቱ ከንቱ በዚህ ቃለ መጠይቅ ስለ ጥላቻ፣ ግድያና ሞት ነው በወኔ የሚቀባጥረው (ሙሉውን ቪዲዮ ፈልጋችሁ ተመልከቱት) የተሰጡትንም አስተያየቶችም ለታሪክ መዝግቧቸው። አዎ! የሞትና ባርነት ህግ ማለት ይህ ነው።

👉 “በማንቸስተር ሕይወቱ ያለፈችው ሕፃን ‘ቅዱስ’+ የማርያም መቀነት የሚነግሩን ትልቅ ነገር አለ”

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳተ ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 17, 2021

ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ

🔥 አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።

በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ/ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።

👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ

ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው!

በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያምመቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላትአህዛብ የዋቄዮአላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎችበህብረት ተግተው እየሠሩ ነው

👉 ከ፪ ወራት በፊት፦

🔥 “የኢጣሊያ እሳተ ገሞራ ቀላጭ አለት ፍንዳታ ፍም ላቫ ዙሪያ የኢትዮጵያ ካርታ መታየት ጀምሯል”

👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?”

👉 “አውሎ ነፋስ Eta አሜሪካ ገባች | ETAiopia = Erta Ale ፥ ኤታ = ኤታዮጵያ ፥ ኤርታ አሌ”

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: