Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • February 2021
  M T W T F S S
  1234567
  891011121314
  15161718192021
  22232425262728
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for February 10th, 2021

USCRI | Ethiopia & Eritrea are Accountable for the Disappearance of 20,000 Refugees from Tigray

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 10, 2021

ከትግራይ ክልል የመጡ ስደተኞች መጥፋታቸውን በተመለከተ ገለልተኛ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምርመራ እንዲያካሂድ የአሜሪካ የስደተኞች ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ።

የአሜሪካ የስደተኞች ኮሚቴ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መንግስታት ለጠፉት 20 ሺህ ተሰደዱ ዜጎች ህይወት ተጠያቂ እንዲሆኑ ይጠይቃል።

USCRI Statement Calling for an Independent United Nations Investigation into the Disappearance of Refugees from the Tigray Region of Ethiopia

The U.S. Committee for Refugees and Immigrants (USCRI) demands accountability of the Ethiopian and Eritrean governments for the lives of the 20,000 disappeared refugees

The U.S. Committee for Refugees and Immigrants (USCRI) is an international non-governmental organization that has advocated for the human rights of refugees and immigrants for 110 years. USCRI is gravely concerned about the United Nations’ report that 20,000 Eritrean refugees from the refugee camps in the Tigray region of Ethiopia have disappeared and cannot be found. There is strong evidence that some of the missing have been detained, killed, or forcibly repatriated to Eritrea in violation of international refugee law. USCRI calls for an immediate independent United Nations investigation into these disappearances.

Until November of 2020, the Hitsats and Shimelba refugee camps in northern Tigray were home to over 25,000 refugees from Eritrea. After the Ethiopian government launched a military offensive against the Tigray Regional Government in November, about 4,000 of these refugees fled to other camps in southern Tigray. The rest— over 20,000 people— are unaccounted for, and the U N believes they are dispersed in areas to which it does not have access. Credible accounts indicate that at least some of the missing are in critical danger, as refugees have reported that armed actors infiltrated the camps, killed, raped and abducted people, and Eritrean troops have forced some of the refugees back to Eritrea.

Satellite imagery from the Hitsats and Shimelba camps indicates that the camps were systematically destroyed by military forces over a two-month period, although it is unclear whether the destruction was caused by Eritrea’s military or Ethiopia’s. The Ethiopian government has denied the presence of Eritrean forces in Tigray, despite reports that they are “everywhere” in the region. In addition to forced repatriations by Eritrea, in December the Ethiopian government began returning fleeing Eritrean refugees back to the camps in Tigray, causing international concern for their safety.

The Ethiopian government has also prohibited journalists and humanitarian actors, including the UN High Commissioner for Refugees (U N C H R), from accessing the Hitsats and Shimelba refugee camps to investigate the situation or provide humanitarian aid. This has led to grave concerns for the wellbeing of the refugees still living in the camps. When Ethiopia finally granted access to the Mai-Aini and Adi-Harush refugee camps in southern Tigray in January, UNHCR found refugees in need of food and other necessities.

Ethiopia is a party to both the 1951 U N Convention Relating to the Status of Refugees (Refugee Convention) and the 1967 U N Protocol Relating to the Status of Refugees. Article 33 of the Convention requires that states adhere to the principle of “non-refoulement,” that no state “shall expel or return… a refugee against his or her will, in any manner whatsoever, to the frontiers of territories where his life or freedom would be threatened on account of his race, religion, nationality, membership of a particular social group or political opinion.” Ethiopia must prevent the forced repatriation of Eritrean refugees from Ethiopia. The government must also commit to not returning refugees to the camps in Tigray, where they will be susceptible to abduction and forced repatriation.

Article 35 of the Refugee Convention and Article II of the Protocol require states to cooperate with UNHCR to allow it to respond to refugee crises. The Ethiopian government has clearly violated this provision by withholding access to Tigray. USCRI calls on the Ethiopian government to provide immediate and unfettered access to Tigray for UNHCR, other humanitarian aid and human rights organizations, and journalists.

“USCRI demands accountability of the Ethiopian and Eritrean governments for the lives of the 20,000 disappeared refugees. Both countries must commit to upholding the rights of refugees under the Refugee Convention and its 1967 Protocol. As such, USCRI urges the United Nations to immediately open an independent investigation into these disappearances,” said Eskinder Negash, president and CEO of USCRI.

ከአውሬ ወንድሙ ከኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር ከሰሩት አሰቃቂ ወንጀል ለመሸሽ ይመስላል በትናንትናው ዕለት አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ “ህፃፅ እና ሽመልባ” የተባሉትን ሁለት የኤርትራዊያን ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ለመዝጋት ወሰነ። የኢትዮጵያ የተሰኘው የኦሮሚያ አህዛብ (ሰ) አራዊትና የኤርትራ የተባለው የኢሳያስ አፈቆርኪ አህዛብ (ሰ) አራዊት ሁለቱን የትግራይ መጠለያ ጣቢያዎች ማቃጠላቸውን የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎች ሳይቀሩ አሉ። ለነገሩማ አሜሪካውያኑም አውሮፓውያኑም ሁሉም ሁሉንም ጭፍጨፋና ውድመት የማየት አጋጣሚው አላቸው፤ ጸጥ ብለው እንደ ተከታታይ አሰቃቂ ሪያሊቲ ቲቪ “ትዕይንት” በሞኒተሮቻቸው እየተከታተሉት ነው።

“በትናንትናው ዕለት አውሬው ኢሳያስ አፈቆርኪ ከአሥር ዓመታት በላይ የታሰሩትን ፸/70 ክርስቲያኖችን ለቀቃቸው”። ይህ እንግዲህ በትግራይ ላይ እየፈጸመው ያለውን ወንጀል ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ቸል እንዲልለት ልክ እንደ አብዮት አህመድ እሱም የሚጠቀምበት እባባዊ/ ግራኛዊ ስልት መሆኑ ነው። ቆሻሾች!

እንደው ሃያ ሺህ ምስኪን ወገኖቻችንን ምን አድርገዋቸው ይሆን? እንደለመዱት ጨለማን ተገን አድርገው ጨፍጭፈዋቸው ይሆን? ሃያ ሺህ? ኡ! ኡ!

በትግራይ እየተከሰተ ያለው የግፍና ሰቆቃ ደረጃ ዓለማችን አይታው የምታውቅ አይመስለኝም፤ ታዲያ ይህ ሁሉ ጉድ በሃገራችን እየተከሰተ በአዲስ አበባ፣ በጎንደር፣ በጅማ እና ናዝሬት የሚኖር ሌላው “ወገን” የተባለው ምንም እንዳልተከሰተ በልቶና ጠጥቶ በሰላም ሊተኛ ይችላል?

እስኪ አዲስ አበባን ልቃኝ ብዬ ወደ ዩቲውብ ስገባ “ባላገሩ” የተሰኘው የአውሬው ቻነል ያቀረበው የዘፈንና ዳንኪራ ቪዲዮ በሦስት ቀናት ብቻ እስከ መቶ ሃምሳ ሽህ ተመልካቾችን አግኝቷል። በሌላ በኩል ትናንትና “ዶንኪ ቲውብ” የተሰኘው ቻነል ላይ “ከመምህር ዘበነ ለማ ጋር የተደረገ ጨዋታ” በሚል የቀረበው ቪዲዮ መቶ ሰባ ዓምስት ሽህ ተመልካቾች ጎብኝተውታል። እግዚኦ! ነው ያልኩት። እንደው ስንት ግፍ በሚሰራባት ሃገራችን፣ የስንቱ ወገናችን ደም እንዲሁ በከንቱ በሚፈስበት በዚህ የዓለም ፍጻሜ ዘመን እያዘንን እና እያነባን ለንስሐ እንድንበቃ ከመትጋት ይልቅ በይፋ፣ ያውም በቴሌቪዥን እየቀረብን ለዘፈን፣ ለዳንኪራና ለጨዋታ“መኖር” ይገባናልን? ምን ዓይነት ከንቱ ትውልድ ቢሆን ነው?!

🔥 ❖ በዓለም መጨረሻ ላይ የዳንኪራ እና ጭፈራ ድግስ🔥

እ.አ.አ በ2016 ዓ.ም አንድ የኦርላንዶ ፍሎሪዳ የግብረ-ሰዶማውያን ዳንኪራ ቤት በመሀመዳውያኑ የሽብር ጥቃት ደርሶበት ፵፱/49 ጨፋሪዎች ተገድለው ነበር። ይህን አስመልክቶ ወግ አጥባቂው ግን እራሱ ግብረ-ሰዶማዊ የሆነው ታዋቂው ብሪታኒያዊ ጋዜጠኛ ዳግላስ መሬይ ሁኔታውን እንዲህ ሲል መስክሮለታል፤ “መላው ክስተት በዓለም መጨረሻ ላይ የዳንኪራ እና ጭፈራ ድግስ”

የምሽት ክበብ ፣ ሁሉም ይደንሳል፡፡ እነሱ ይጨፍራሉ፣ ይደንሳሉ፣ በጥይት ይመታሉ ፣ ሲጨፍሩ ሞተዋል፤ ሲሞቱ ጨፍረዋል። የቅዳሜ ምሽት ነው ፣ የቅዳሜ ምሽት ነው እናም ፍሎሪዳዊ አኗኗር ዘይቤን ይመራሉ ፣ ለዚህ ሁሉ አሰልቺ ነገር ግድ አይሰጡም ፣ ስለ ተስፋ አስቆራጭ፣ ደባሪ አሰልቺ ነገሮች አያስቡም። በመደወያው መጨረሻ ላይ አንድ ቦታ እነዚህ አሰልቺ የዜና አውታሮች ነበሩ ፣ በየቀኑ ስለእነዚህ አሰልቺ ነገሮች የሚናገሩ ሰዎች አሉ ግን እነርሱ ግድ አይሰጡትም ምክንያቱም ህይወት በጣም ጥሩ ነው ይላሉ ፣ በደቡባዊ ፍሎሪዳ ውስጥ ናቸውና፣ በጣም ጥሩ ቦታ ነው የአየር ንብረቱ ፣ ድንቅ ከተማ ነች ፣ ሌሊቱን በሙሉ ድግስ ማድረግ ይወዳሉ እና ይህ የሌሊት ምሽት ግብዣ ነው እናም በዓለም መጨረሻ ወደ ግብዣው በመሄድ በጥይት እየተመቱ ይደፋሉ፤ አጠገቡ ያልተመታው ግን ሆእያለ ይጨፍራል፣ ዳንሱን ቀጥሏል፤ ሌላው ይደፋል፣ ሌላው እየተደሰተ ዳንሱን ቀጥሏል። በዓለም መጨረሻ ላይ የዳንኪራ እና ጭፈራ ድግስ።

__________________________________

Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኃፍረት የለሹ የሸንጋዮች ቡድን የደም ግብር ለመቀበል ወደ መቀሌ ተጓዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 10, 2021

ዛሬ ትግሬውን እና አማራውን በመጨፍጨፍ ላይ ካሉት ከምስጋና-ቢሶቹ ኦሮሞዎቹ ቄሮ ጎን በመቆም ከሦስት ዓመታት በፊት በወኔ መንገድ ሲዘጋና ድንጋይ ሲወረውር የነበረው የአማራ ፋኖ በግራኝ የአህዛብ (ሰ) አራዊት እየተገደሉ ካሉት ከትግራይ ወጣቶች ጎን አሁን ይሰለፋልን? በጭራሽ! አያደርገውም፤ አየነው እኮ! (ላለፉት ፻፶/150 ዓመታት)። ምክኒያቱ፤ የአቴቴ መንፍስ የተጠናወተው ጋላማራ የዋቄዮ-አላህ ባርያ ነውና ነው። “ተዋሕዶ ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው ሁሉ ክርስቲያንም ኢትዮጵያዊም አይደለም። ዛሬ ቄሱም፣ ጳጳሱም ቤተ ክህነትም ሁሉም መንፈስ ቅዱስ የራቃቸው አህዛብ ናቸው።

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: