[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”
የጦር ወንጀለኛው አውሬ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እኮ ከተወለደበት ከደርግ የቀይ-ሽብር ዘመን አንስቶ የተመረጠው ሃገረ ኢትዮጵያን በደም ለማጨቅየትና በሂደትም ኢትዮጵያን ያፈርሳት ዘንድ ነው። ሌላ ተልዕኮ የለውም! (ቀይ ሽብር – ባድሜ ጦርነት – ዘመቻ ኦሮሙማ) ይህ አውሬ ከማምታታት እና ከመተወይን ሌላ ምንም ማድረግ ያለበት ነገር የለም፤ ዋናውን ስራ ከበስተ ጀርባው ያሉት ሞግዚቶቹ ይሰሩታል።
ሰው የሌለበትን ቤት ማፍረስ እኮ በጣም ቀላል ነው። አሁን የከበዳቸው ሰው ያለበትን ቤት (ትግራይን) ሙሉ በሙሉ ማፈራረሱ ነው፤ ለዚህም ነው የተዘጋጁለት ቀን ሲደረስ ያለ የሌለ አውሬ መንጋቸውን ከየቦታው አግበስብሰው በማምጣት የሞትና ባርነት አቴቴ መንፈሳቸውን ይዘው በተዘረጋላቸው ሰይጣናዊ መንገድ ወደ አክሱም ጽዮን አምርተው ታይቶ የማይታወቅ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ለማድረግ የቃጡት፤ አዎ! ከሙከራዊ አዳዲስ የሳተላይት መሳሪያዎች ጋር፣ ከመድፍ፣ ከኬሚካል፣ ፣ ከበሽታ፣ ከረሃብ፣ ሴቶችን ከመድፈር፣ ከስደት ጋር።
ዛሬም ለኢትዮጵያ እየተሰቃዩ፣ እየተሰደዱና እየሞቱ ያሉት የትግራይ ኢትዮጵያውያን ብቻ መሆናቸውን እያየነው ነው። አውሬው 666 ቀደም ሲል የአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል የተባሉትን ክልሎች በግማሽ ቀን የመፈንቅለ መንግስት ዘመቻ ነው ሊቆጣጠራቸው የበቃው። በትግራይ ግን ሰባት ወራሪ ጦሮችን ሰብስቦ እንኳን በመፈረካከስ ላይ ይገኛል። በቅርቡም በኖ ይጠፋል። አስገራሚው ነገር ላለፉት መቶ ቀናት ከእነዚህ የጥፋት ሃይሎች መካከል ጠንክሮ ይታይ የነበረውም በወደቀው ትግራዋይ በኢሳያስ አፈቆርኪ መሆኑ አንድ ልንቀበለው የሚገባን ሌላ ማስረጃ ነው። እንግዲህ ኢሳያስ ወደ አዲስ አበባ እማ ጅማ በቀላሉ ወርዶ ፍዬሏን ኦሮሚያ ለረመዳን ቢያርዳት አስገራሚ አይሆንም። እርበርስ ቢባሉ ለ”ፕሮጀክት ኢትዮጵያ” መልካም ነው!
በተለይ በወደቁት ብሎም በቅናት፣ ምቀኝነት፣ ትምክህትና ጥላቻ መንፈስ በተሸነፉት የአማራ ልሂቃኑ የሚደገፈው የሞትና ባርነት ተልዕኮ ‘ፕሮጀክት ኦሮሙማ’ ይባላል። ይህም ፕሮጀክት የያዘው መፈክርና የሚከተለው መርሆ፤ 👉 “ኢትዮጵያን ለማፍረስ አክሱም ትግራይን አምስ!” የሚለው ነው።”
“ፕሮጀክት ኦሮሙማ” በሳጥናኤላውያኑ ሉተራውያን በእነ ዮሃን ክራፕፍ በኩል የተዘረጋ ሲሆን፤ በአሜሪካ የእነ አልበርት ፓይክ፣ በአውሮፓም የሂትለር ናዚያዊ፣ የሙሶሊኒ እና ፍራንኮ ፋሺስታዊ ወዘተ ሉሲፈራውያን እንቅስቃሴዎች አንዱ አካል ነው።
ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ዓለምን ሁሉ፣ ኃያላኑን ጨምሮ ባስደነገጠው የአድዋ ድል አማካኝነት የእግዚአብሔርን ድንቅ ፍቅር የቀመሰው ያ የአፄ ምንሊክ ትውልድ በክህደትና በሞኝነት ለስጋ ማንነቱና ምንነቱ ሲል ጠላቶቹን አማካሪዎቹና ረዳቶቹ አድርጎ በማስጠጋት የእግዚአብሔርን ኪዳን አፍርሶ ለእርሱ ላልሆኑ ለአህዛብ አማልክት ሊያጥንና ሊሰግድ ራሱን ለሞትና ለባርነት አሳልፎ ሰጠ። ምንም እንኳ በተደጋጋሚ ቢናገራቸውም መልሰው ለኃጢአት ባሪያ እንደሚሆኑት እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያውያንም የእግዚአብሔርን እጅግ ታላቅ ውለታና ፍቅር ረስተውና አቅልለው በፊቱ ታላቅ ርኩሰትን አደረጉ።
የእግዚአብሔር ቃል ለዚህ ታላቅ ቅሌትና አመጻ ተጠያቂ ያደረገው ደግሞ በዋናነት “ይሹሩን” በማለት የገለጸውን በዚያ ህዝብና መንግስት ላይ ኃይልና ስልጣን ያላውን አለቃ ወይም መሪ ነው፤ አፄ ምንሊክን። በጣም ቁልፍ የሆነ ጉዳይ ስለሆነ ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።
ዛሬ በስጋ ማንነትና ምንነት ላይ ተመርኩዛ ላለፉት ፻፶/150 ዓመታት ደፋ ቀና ስትል የቆየችው ደካማዋ ኢትዮጵያ ፈርሳለች። የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሕዝቦች የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካላቸው ሕዝቦች ጋር በአንድነት ይኖሩ ዘንድ አልተፈጠሩምና፤ መፍረስም አለባት። ከሰላሳ ዓመታት በፊት ከአደዋ በተነሳውና በአህዛብ ሳሞራ ዮኑስ የሚመራው ሰራዊት አዲስ አበባ ገባ፤ አምና ላይ ይኼው አህዛብ ጄነራል ሳሞራ ዮኑስ ወደ አዲስ አበባ ዳግም በመመለስ የኢትዮጵያ ዘ-ስጋን መፈራረስ የሚያጸቀውን ፊርማ በምንሊክ ቤተ መንግስት ለማስቀመጥ በዝግጅት ላይ ይገኛል። እነርሱ ያልተረዱት ግን የሚያፈራርሷት ኢትዮጵያ እነርሱና ዘራቸው ለመቶ ሰላሳ ዓመታት የመሯትን ኢትዮጵያ-ዘስጋ መሆኑን ነው፤ እራሳቸውን እያፈራረሱ መሆናቸውን አለመገንዘባቸው ነው።
ያም ሆነ ይህ በጉ ከፍየሎች ተለይቶ መውጣት ይኖርበታል። ጠንካራዋና መልኳን የማትቀይረዋ መንፈሳዊቷ የጥንቷና አዲሲቷ ኢትዮጵያ ክፉኛ የበደሏትን ፈርዳባችዋለች፤ በስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው በጥብቅ የታሰሩትን ከሃዲ አረመኔ ጠላቶቿን ሁሉ ከምድሯ ጠራርጋ በማጽዳት በቅርቡ እንደ ዘመነ አክሱም ተጠናክራና በርትታ፣ በወርቅ ተገንብታ እንደ ፀሐይ ታበራለች።
________________________