Archive for February 25th, 2021
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 25, 2021
በማይካድራ ለ፲/10 ቀናት ያህል ቤቶች ያለማቋረጥ እየተቃጠሉ ነው። በግጀት ከተማ ብቻ ከ፭፻/500 በላይ ቤቶች ተቃጥለዋል።
ማይካድራ፣ ግጀት፣ ሳምሪ ወዘተ በዓለም አቀፍ ድረጃ በጥብቅ የተከለከሉትን ነጭ ፎስፈረስ ፈንጂዎችን / White Phosphorus munitions አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ተጠቅሟልን? የኬሚካል መሣሪያዎችን? ከተሞችንና መንደሮችን በመደብደብ ላይ ይገኛል / የጦር ወንጀል መረጃ ለማጥፋት?
ይኸው ጂኒው አብዮት አህመድ አሊ በዘመተበት ብሎም ለኤርትራና ኦነግ በስለለበት በባድሜው ጦርነት ወቅት ይህን ነጭ ፎስፈረስ ፈንጂ መጠቀማቸውን ከሰባት ዓመታት በፊት በተዋወቅኳቸውና ኩላሊቶቻቸውን በአጡት ሦስት ኤርትራውያን አሳዛኝ እኅቶች ላይ ለማየት በቅቼ ነበር። እነርሱ ከባድሜ አካባቢ መምጣታቸውን እንጂ ጦርነቱ ለጤናቸው ጠንቅ እንደነበር አላወቁትም። የዲያሊዝ ዶክተራቸው ጋር ከተመካከርን በኋላ ነበር ለኩላሊቶቻቸው መፈርፈር ይህ ነጭ የፎስፈረስ ፈንጂ ምክኒያት መሆኑን ያረጋገጥነው። ይህ ፈንጅ አፈሩንም፣ ውሃውንም አየሩንም ነው የሚበክለው። በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተሠራ ያለው ወንጀል ይህን ይመስላል። እጅግ በጣም አሳዛኝ ጉዳይ ነው! ቆሻሻዎቹ አብዮት አህመድና ኢሳያስ አፈቆርኪ እስካልተጠረጉ ድረስ ግፉ ይቀጥላል! ትግሉ እነዚህን ሁለት አውሬዎች በመጥረጉ ሥራ ላይ ማተኮር አለበት። የአንድም ቀን እድሜ ሊሰጣቸው አይገባም።
ዓለም እያየችው በትግራይ እየተፈጸመ ያለው ወንጀል ከዚህ በፊት ታይቶ የሚታውቅ አይመስለኝም። አውሬው አብዮት አህመድ አሊና ጋላማራ መንጋው ሆን ብለው ኢትዮጵያን እያዋረዷት፣ እያጠፏትና እየገደሏት ነው! እግዚአብሔር ይበቀላቸው! የውጭ ሜዲያዎችን “ፈቀድኩላቸው” ብሎ ያስገባቸው የለመደውን ጨዋታ ሊጫወትባቸውና ሊሳለቅባቸው ነው፤ ጋዜጠኞቹ ገና ካሁኑ ዝርፊያ ተካሂዶባቸዋል።
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, Anti-Ethiopia, መረጃ ማጥፋት, ሰራዊት, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, እሳት, ኬሚካል, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Genocide, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 25, 2021
አለመታደል ሆኖ ልፍስፍስ፣ አሳፋሪና ቅሌታም ትውልድ በአገራችን በቅሎ ነው እንጂ በአረመኔው በግራኝ አብዮት አህመድ ላይ አመጽ መቀስቀስና ይህን አውሬውም የሚጠርግ “ኢትዮጵያዊ” ሠራዊት ልክ ገና እነ ኢንጂነር ስመኘውን እንደገደላቸው መነሳሳት ነበረበት።
❖ በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ የሚደርሰው በክርስቲያን ኢትዮጵያም ላይ ይደርሳል
በሁለቱ እህታማሞች እና ጥንታውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት፤ በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ክስተት ጎን ለጎን መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም። ውጊያችን የክርስቶስ ተቃዋሚው ከሚመራቸው ከመንፈሳዊ ኃይላት ጋር ነው!
ባለፈው መስከረም የሃገራችን አዲስ ዓመት መግቢያ ላይ በክርስቶስ ተቃዋሚዋ የምትመራዋ ሙስሊም አዘርበጃን በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ ጦርነት ከፈተች። አርሜኒያ የቱርኮችን ድሮኖች በመጠቀም በናጎርኖ ካራባኽ የሚገኙትን ጥንታውያኑን ክርስቲያኖች ጨፈጨፈች፤ ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን አፈራረሰች።
የባለሃብቱ ጆርጅ ሶሮስ ወኪል የሆነው የአርሜኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ኒኮል ፓሺንያን በአርሜኒያ እና አዘርበጃን መካከል በተፈጠረው ጦርነት ልክ እንደ ግራኝ ክህደት የተሞላበት “የሰላም ስምምነት” በመፈረሙ አገሪቷ ላለፉት ሳምንታት በከፍተኛ የተቃውሞ ማዕበል ላይ ትገኛለች። አርሜኒያውን፤ ጀግኖች!
ኢትዮጵያውያን ኢንጂነር ስመኘው ሲገደል፣ እነ ጄነራል አሳምነው ሲገደሉ፣ በኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያውያን ሲታገቱ፣ ሲጨፈጨፉና ሲፈናቀሉ አራት ኪሎ ያለውን ቤተ ፒኮክ እና ፓርላማ እንዲህ መውረር ነበረባቸው። ይህን ሳያደርጉ ስለቀሩ ነው አሁን እባቡ ዐቢይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ለጀመረው ጥቃት የእሳት ማገዶ እያደረጋቸው ያለው። ግራኝ የሰበሰባቸው ወታደሮች በብዛት ወደ ሱዳን እየሸሹ እንደሆነ ዜናዎች እየወጡ ነው። በዘመነ ኮሮና እንደገና ስደት? አሳዛኝ ነው! የዚህ ‘ጦርነት’ ቀስቃሽ በእብሪት የተወጠረውና ለድርድር አልቀመጥም ያለው ግራኝ መሆኑን አንርሳው።
👉 የክርስቶስ ተቃዋሚ = ቱርክ = ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ = ዳግማዊ ግራኝ አህመድ
ቱርክ በአርሜኒያውያን ላይ ድሮኖቿን እንደተጠቀመችው ግራኝም የመጀመሪያውና ዙር የድሮኖች ጭፍጨፋ በባቢሎን ኤሚራቶች አማካኝነት ከተጠቀመ በኋላ አሁን ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፊቱን አዙሮ ድሮኖችን በመለመን ላይ ይገኛል። ይገርማል፤ እንድምናየውና እንደምንሰማው ከሆነማ ኤሚራቶችና ቱርኮች የጠላትነት ስትራቴጂ የሚከተሉ “ተፎካካሪዎች” መሆን ነበረባቸው።
እኔ ኢትዮጵያን የሚጠላው ሰይጣን ብሆን ኖሮ ልክ አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ እየሠራውን ያለውን ሥራ ሁሉ ነበር የምሠራው። የዚህ ቆሻሻ ተልዕኮ ኢትዮጵያን መደቆስና ማፈራረስ፣ ኢትዮጵያውያን ማዋረድና ለባርነት ማጋለጥ ነው። ከአል–ሲሲ ጋር በሶቺ ሲገናኝ ሩሲያ የአደራዳሪ ፍላጎት እንዳላት ፕሬዚደንት ፑቲን ፈቃደኝነታቸውን አሳይተው ነበር፤ ነገር በማግስቱ ፊቱን ወደ አሜሪካ አዙሮ ኢትዮጵያ ከሩሲያም ከአሜሪካም ድጋፍ እንዳታገኝ አደረጋት። ተመሳሳይ ክስተት በእህት ክርስቲያን አገር በአርሜኒያም እያየን ነው፤ የአርሜኒያው መሪ ልክ እንደ አብዮት አህመድ አሊ የባለሀብቱ ጆርጅ ሶሮስ ምልምል ስለሆነ አርሜኒያን ከሩሲያ በማራቅ ወደ አሜሪካ መጠጋቱን መረጠ፤ በዚህም ሩሲያን አስኮረፈ። አሁን ከአዘርበጃን ጋር ጦርነቱ ሲቀሰቀስ አርሜኒያ የሩሲያንንም የአሜሪካንንም ድጋፍ ለማግኘት አልተቻላትም። አባታችን አባ ዘ–ወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦“ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”
በሉሲፈራውያኑ ጆርጅ ሶሮስ እና ባራክ ሁሴን ኦባማ እንዲሁም በአረቦች ድጋፍ የሚንቀሳቀሱት አብይ አህመድ እና ጀዋር መሀመድ ሁሉንም አብረው እንደሚያንቀሳቅሱና ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተል እያዘጋጁ እንደሆነ ሚነሶታን ጠይቁ። የተዋሕዶ ልጆች ሆይ፡ በእነ ጀማል እና መሀመድ የሚመራው ሠራዊት አሁን ወደ ኦሮሚያ ወደተሰኘው ክልል ወታደሮች እልካለሁ ቢል አትመኑት፣ “ቤተክርስቲያንን እራሳችንን እንጠብቃለን!” ብለን መነሳሳት ስንጀምር ደንግጠው ነው፣ ማዘናጊያ ነው፤ በደሉ ሁሉ ለአንድ ዓመት ያህል ያለማቋረጠ ተፈጽሟል፤ ሠራዊቱን ሊያጠነክሩት የሚችሎትን ጄነራሎች አንድ ባንድ ገድሏል፤ ስለዚህ ዐቢይ አህመድና የጂሃድ ቡድኑ ከስልጣን መወገድ ይኖርበታል። አለቀ!
👉 ዘመነ ክህደት፤ ዘመነ ባንዳ!
ሲ.አይ.ኤ ስልጣን ላይ ያወጣሃል፣ ተቃዋሚ ይፈጥርሃል ከስልጣን ያወርድሃል ፣ ይገድልሃል፤
አበበ ገላው፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ፕሮፈሰር አልማርያም፣ ብርቱካን ሚደቅሳ፣ አይሻ መሀመድ፣ ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ፣ ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤል፣ ደመቀ መኮንን፣ ጀዋር መሀመድ፣ ለማ መገርሳ፣ አብይ አህመድ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሁሉም ታሪካዊቷን መንፈሳዊት ኢትዮጵያን ለምጉዳት ነፍሳቸውን የሸጡና የ666 ቺፕሱን ያስቀበሩ ስጋውያን የሲ.አይ.ኤ / CIA ቅጥረኞች ናቸው! ሌሎችም አሉ! አዎ! “ኢሳት” “ኢትዮ360” ወዘተ ከመጀመሪያቸው ጀምሮ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀርና በሲ.አይ.ኤ የሚደገፉ ከእንሽላሊቱ ባለሃብት ጆርጅ ሶሮስ ድጎማ የሚያገኙ ሜዲያዎች ናቸው። ሌሎችም ብዙዎች ተቋማት፣ ሜዲያዎችና ግለሰቦች አሉ!
__________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Anti-Ethiopia, ሚሳዔል, ሠራዊት, ስልጣን, ቱርክ, ትግራይ, አረመኔነት, አርሜኒያ, አብይ አህመድ, አዘርበጃን, ኢትዮጵያ, እንቁላል, ክርስቲያን, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ዩክሬይን, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጠቅላይ ሚንስትር, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Genocide, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 25, 2021
አረመኔው የኦሮሚያ መሪ ለአህዛብ (ሰ)አራዊቱ እነዚህን የአየር መከላከያ ሚሳዔሎችን ከፋሺስት ዩክሬን ለመግዛት መስማማቱ ተገልጧል። ገንዘቡ ከየት ይገኛል? ገንዘቡ ከኤሚራቶችና ከሳውዶዎች ፔትሮዶላር እንዲሁም ከእነ ታማኝ በየነ እና ዘመድኩን በቀለ ጎፈንድሚ ዶላር የሚገኝ ይሆናል። አዎ! የኦሮሚያ “ኩሽ” ሪፐብሊክን ለመመስረት በጉ ሕዝበ ሐበሻ ደሙን ላቡን ብቻ ሳይሆን ገና መቅኒውን ይሰጣል፤ አዲስ አበባን እና የህዳሴውን ግድብ ሐበሻ ደሙን እና ላቡን አንጠብጥቦ ገነባው አሁን አህዛብ ኦሮሞና ሱዳን በነፃ ለመውረስ በማሽኮብከብ ላይ ናቸው።
ልዩ እና ብርቅዬ የሆኑትን የተባረኩትን የሀበሻ ዶሮዎችን ልክ እንደ ሰው አንድ በአንድ እየጨረሷቸው ስለሆነ እንደ ሚሳኤል የሚተኮሱትን መርዘኛ እንቁላል በዩክሬይን ወልጃለሁ ይለናል እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ፤ እግረ መንገዱን ግን የአህዛብ ኦሮሚያ “ኩሽ” ሪፐብሊክ ሰአራዊት ቀስበቀስ እየገነባ መሆኑ ነው።
አዎ! ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል!
በሌላ በኩል እኔ የምጠረጥረው፤ ባለፈው ጊዜ ሮኬቶችን ወደ አስመራ፣ ባሕር ዳር እና ጎንደር የተኮሰው እራሱ አብዮት አህመድ ነው፤ ምናልባት በአሜሪካ እና ኤሚራቶች አስተባባሪነት ከአሰብ። ሌላው ደግሞ እነ ደብረ ጽዮንን ገና ዱሮ ይዟቸዋል፤ ወይንም የሆነ ቦታ እንዲቀመጡ ተደርገው አብረው እየሰሩ ነው። ግራኝ ጦርነቱን በጣም ይፈልገዋል፤ በክርስቲያኑ የትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋውን ለመቀጠልም ይሻል። ታዲያ ልክ አሜሪካኖች በአሪዞና ያስቀመጡትን ቢን ላድንን “ውጣና ተናገር” እያሉ በአፍጋኒስታን ላይ እስከ ዛሬ ድረስ ለ፳/20 ዓመታት የዘለቀ የጦርነት ልምምዳቸውን እያካሄዱ እንደቆዩት ግራኝም “ጦርነቱ አልቋል!” ብሎ እንደለመደው ለማታለያ በመዋሸት እነ ደብረ ጽዮንን ብቅ ያደርጋቸውና “ጦርነቱ ይቀጥላል፤ አንድም ትግራዋይ እስኪቀር እንዋጋለን!” ብለው ድምጻቸውን እንዲያሰሙ ይደረጋሉ። ተሳስቼ ልሆን እችላለሁ፤ ነገር አቅሙና ልምዱ ያላቸው ህወሃት በትግራይ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ግፍ የሰራውን ግራኝ አብዮት አህመድን ምንጊዜም መድፋት ይችላሉና ይህን ለሙከራ እንኳን አለማድረጋቸው እንድጠራጠራቸው አድርገውኛል። በትግራይ ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ በአንድ ቀን ለማቆም ግራኝና የኦሮሙማ አመራሩን መድፋት ነበረባቸው። ይህን እስካላደረጉ ድረስ ለእኔ ሁሉም ተናብበው እየሠሩ ነው፤ ሁለቱም በየፊናቸው የሚፈልጓቸውን ትግራዋይን ከኢትዮጵያዊነታቸውና ከጽዮን ማርያም ሰንደቅ የማራቅ ህልማቸውንና ኦሮሚያ “ኩሽ” ሪፐብሊክ የመመስረቱን ሂደት ዕውን ያደረጉ ይመስላሉ።
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, Anti-Ethiopia, ሚሳዔል, ሰራዊት, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, እንቁላል, ኦሮሚያ, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ዩክሬይን, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጎፈንድሚ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Eggs, Genocide, Gofundme, Missiles, Tigray, Ukraine, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 25, 2021
Seb Hidri Civil Society of Tigray legal team, executive member speak on the ongoing #TigrayGenocide to the Kenyan broadcaster “The Nation”
________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, Anti-Ethiopia, ሌብነት, መድፈር, ስርቆት, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Eritrea, Genocide, Human Rights, Isias Afewerki, Lawlessness, Rape, Robbery, Seb Hidri, Testimony, Theft, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »