Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 13th, 2024

Tigray, Ethiopia: Genocide and ‘FAILURE’ of the International Community

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 13, 2024

💭 ትግራይ፣ ኢትዮጵያ፤ የዘር ማጥፋት እና የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ‘ውድቀት’

አለም አቀፉ ማህበረሰብ ልክ እንደ ህዝቡ ከሀገር ወይም ከሚሰደደው ሕዝብ ህይወት ይልቅ፣ አልፎ ተርፎም ከስነምግባር፣ ከአለም አቀፍ ህግጋት የበለጠ የራሳቸው ስልታዊ ግንኙነት አስፈላጊ ነው ብሎ ያስባል።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ትግራውያንን ወዳጅና ደጋፊ እስከሚያጡ ድረስ ለጨፍጫፊዎቻቸው አሳልፎ ሰጥቷቸዋል፣ ማመንታትንና ቸልተኝነትን አሳይቷቸዋል።

ከአፍሪካ ህብረት እስከ አውሮፓ ህብረት እና አሜሪካ ያሉ የአለም ሀገራት ከአጭር ጊዜ ቆይታ በኋላ ምንም እንዳልተከሰተ የወዳጅነት ግንኙነታቸውን ከፋሺስቱ ጋላኦሮሞ አገዛዝ ጋር ቀጥለውበታል።

ስለዚህ የትግራይ ተወላጆች በፊትም ሆነ አሁን የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈፀመባቸው ነው።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ሁልጊዜ የምለው ነው፤ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ በጠላትነት የቆመው መላው ዓለም ነው፤ አንዲትም ሃገር አትቀር! ይህ ደግሞ የእኛ ትውልድ ክስተት ብቻ አይደለም። ከክርስቶስ ልደት በኋላ በሰሜኑ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ጀነሳይድ መፈጸም የጀመረው ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት በኤዶማውያኑ ሮማውያን የተላኩት የእርኩሱ መሀመድ ተከታዮች የሰሜን ኢትዮጵያን ምድር ከረገጡበት ጊዜ አንስቶ ነው። ከዚያም ወራሪዎቹ የዘመናችን አማሌቃውያን ጋላዎች ልክ እንደ እስማኤላውያኑ የመንፈስ አጋሮቻቸው ወደ ሃገር ኢትዮጵያ ከገቡበት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ ነው። ቆይቶም ኤዶማውያኑ አውሮፓውያን እና እስማኤላውያኑ አረቦች፣ ቱርኮች እና ኢራናውያኑ ልክ እንደ ዛሬው በየሰላሳ እና አርባ ዓመታቱ የጭፍጨፋ ጂሃዳቸውን በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ በማካሄድ ላይ ናቸው።

በአደዋው ጦርነት ወቅት በከሃዲው ዳግማዊ ምንሊክ እና ጋላኦሮሞ ሰአራዊቱ እንዲሁም ባዕዳውያኑ ረዳቶቹ አማካኝነት ጀነሳይድ የተካሄደበት እኮ የትግራይ/ኤርትራ ሕዝብ ነበር።

በፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ወቅትና በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አራተኛ ዓመት ገደማ (1943)ቆይቶም በ1960ቹ ዓመታት ላይ በከሃዲው አፄ ኃይለ ሥላሴ እና ጋላኦሮሞ ሰአራዊቱ እንዲሁም ባዕዳውያኑ ረዳቶቹ አማካኝነት ጀነሳይድ የተካሄደበት እኮ የትግራይ/ኤርትራ/ቤተ አምሐራ ሕዝብ ነበር።

በፋሺስቱ ደርግ ዘመን በአረመኔው መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ጋላኦሮሞ ሰአራዊቱ እንዲሁም ባዕዳውያኑ ረዳቶቹ አማካኝነት ጀነሳይድ የተካሄደበት እኮ የትግራይ/ኤርትራ/ቤተ አምሐራ ሕዝብ ነበር።

በዛሬው የፋሺስቱ ኦነግ/ብልግና ዘመን በአረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ኦቦ ስብሐት ነጋ እና የጋላኦሮሞ ሰአራዊቱ እንዲሁም ባዕዳውያኑ ረዳቶቹ አማካኝነት ጀነሳይድ እየተካሄደበት ያለው እኮ የትግራይ/ኤርትራ/ቤተ አምሐራ ሕዝብ ነው።

እንዴት ነው ወገን ይህን በግልጽ የሚታይ ሐቅ በቀጥታ አውቆ ላላወቀው እያሳወቅ እራሱን እና ሕዝቡን ለማዳን የማይሠራው/ የማይታገለው? እስከመቼ እራስን እያታለሉ መኖር ይቻላል?!

ከአስር ዓመታት በፊት ገደማ አንዲት ከእስልምና ወደ ክርስትና መጥታ የመጽሐፍ ቅዱስ መምህርት ከሆነች ታታሪ ሴት ጋር ሳወራ፤ “ኢትዮጵያ በጣም ብዙ ጠላቶች ነው ያሏት፤ መላው ዓለም ጠላቷ ነው!ስላት፤ እሷም ዓይኗን ፈጠጥ አድርጋ፤ “ታዲያ ይህ በጣም ጥሩ ነገር እኮ ነው! ሕዝቡ በጌታ የተመረጠ ስለሆነ እኮ ነው…” ያለችኝን አስተያየቷን አስታወስኩ። አዎ! ግን እኛ ጠላቶቻችን እነማን እንደሆኑ እያወቅን “ኩምባያ!” እያልን ማንቀላፋት የለብንም። በእለይ ከዚህ ሁሉ ዕልቂት በኋላ። ወንዳማ/ተባዕታይ የሆነውን ክርስትናን በመመለስ የመስቀል ጦርነቶችን ለማካሄድ መድፈር ወይንም መዘጋጀት ይኖርብናል፤ ይህ ግዴታቸን ነው። በየቀኑ እንዲህ እያልን፤

አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር

ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ

ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን

የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ

በደላችንንም ይቅር በለን

እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል

አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን

ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ

መንግሥት ያንተ ናትና

ኅይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ

አሜን!

ፀሎት ስናደርግ እኮ በሰማይም በምድርም መንግስትየእግዚአብሔር መሆኑን እናውቃለን። ዛሬ በየሃገራቱ ያሉት አገዛዞችእንጂ መንግስታትአይደሉም። ያውም የኢአማኒያኑ እና የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ አገዛዞች። መንግስት ክርስቲያናዊ ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው። ለዚህም ነው በተለይ በኢትዮጵያ አጥባቂ እና ክርስቲያናዊ የፖለቲካ ፓርቲ ባፋጣኝ መመስረት ግድ የሚሆነው። በተለይ ይህ ሂደት በሰሜን ኢትዮጵያ ቶሎ መጀመር ይኖርበታል።

የዚህ የጀነሳይድ መረጃ ከሁለት ሳምንታት በፊት ልክ እንደወጣ፤

እስኪ የሕዝብ ድምጽ በመሆን ፈንታ እጀንዳ የሚሰጣቸውን የአረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ንግግሮች አዘውትረው በመተንተን የሚታወቅቱ ብዙ ተከታዮች ያሏቸው ከንቱዎቹ ሜዲያዎች ስለዚህ የኒው ላይንስ ኢንስቲቱት ታሪካዊ ዘገባ እንዴት፣ ለስንት ቀናት፣ ከማን ጋር ሆነው እንደሚዘግቡ እንታዘባለን! ያውም ተገቢውን ትኩረት ከሰጡት።”

በማለት ጽፌ ነበር። አሁን እያየናቸው ነው፤ ስለዚህ መቶ ሃያ ገጽ ስለያዘ ታሪካዊ ሰነድ አሉ የሚባሉት ሜዲያዎችለአንዲት ቀን ብቻ ከላይ ከላይ ከተናገሩ በኋላ የእንቅልፍ ኪኒን ወደሆነው የአቶ ልደቱ አያሌው ድራማ ወዲያው ዞረው አጋጣሚውንና ጊዜውን በከንቱ በማባከን ላይ ናቸው። እነርሱም አንድ ቀን በጽኑ እንደሚጠየቁበት ማን በነገራቸው?!

💭 Strong Evidence That The Fascist Oromo Regime of Ethiopia + Allies Committed Genocide in Tigray War

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

💭 ይህ ለታሪክ የሚቀመጥ ዘገባ የወጣው። ማንም የትም አያመልጣትም፤ ለመጭው ጀግና እና ተበቃይ ትውልድ እናስቀምጠዋለን።

ፍትሕን እና ተጠያቂነትን አስመልክቶ ከቀናት በፊት ታች የቀረቡትን ቪዲዮዎችንና ጽሑፎችን ከላኳቸው በኋላ፤ ያውም በዚህ የመድኃኔ ዓለም ዕለት መሆኑ፤ “እግዚአብሔር ይሰማናል!” አሰኝቶኛል።

የዛሬው እና የመጨረሻው የዳግማዊ ምንሊክ ትውልድ ከሃዲዎች በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸማቸውን “ሁሉም አካላት ተሳትፈውበታል” በሚል የማያሻማ ዓረፍተ ነገር ይህ ዘገባ በድጋሚ አረጋግጦልናል።

ለዚህም ነው ምክኒያት እየፈለጉ፣ አዳዲስ አጀንዳዎችን እየፈጠሩ እና ድራማዎችን እየሠሩ ሁሉም ከዚህ ወንጀላቸው እና ከተጠያቂነት ለማምለጥ ጊዜ እየገዙ ያሉት። እነዚህ ከሃዲዎች “እግዚአብሔር አያይም!” የሚል ሙሉ ዕምነት ስላላቸው ነው ለጉዳዩ ትኩረት መስጠት የማይፈልጉት። “አማራ እና ኦሮሞ በተሰኙት ሕገወጥ ክልሎች ጦርነት እየተካሄድ ነው…’ወልቃይት ራያ‘…’የድል ዜና‘…ፋኖኦላቅብርጥሴ” እያሉ ሃሰተኛ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ ያሉት በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ከሠሯቸው ግፎች እና ወንጀሎች እራሳቸውን ተጠያቂ ላለማድረግ እና የትግራይን ሕዝብም ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ሲያደርጉት እንደነበረው ዛሬም በድጋሚ እያረሳሱ፣ እያዘናጉና ክረሜላ እየሰጡ ለመደለልና ለማስተኛት ሲሉ ነው።

ለመሆኑ ይህን መሰሉን ዘገባ እያነበበ እና እየሰማ እራሱን ተጠያቂ በማድረግ ለመጸጸት፣ ይቅርታ ለማድረግና ንሰሐ ለመግባት የተነሳሳ አንድ የ ጋላኦሮሞ፣ የአማራ፣ የሶማሌ፣ የጉራጌ፣ የወላይታ፣ የ ሕወሓት፣ የሻዕቢያ ቡድን፣ ተቋም፣ ግለሰብ እና ሜዲያ ታይቶና ተሰምቶ ያውቃልን? በድፍረት፣ በንቀት እና በፈሪሃእግዚአብሔርአልባነት ለሌላ ጀነሳይድ እራሱንና ተከታዮቹን ከማዘጋጀት በቀር እስካሁን ድረስ የተጸጸተና ከልቡ ይቅርታ የጠየቀ በጭራሽ የለም። አንድም የለም! ይህ እጅግ በጣም ያሳዝናል።

ጋላኦሮሞ በሕዝብ ደረጃ፣ መሪዎቹን አሰልፎ፣ ድጋፍ ሰጥቶና የጥላቻ ቅስቀሳ አድርጎ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ የፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በግለሰብ ላይ ብቻ ለማላከክና ከተጠያቂነት ለመራቅ እንደ ሕዝቅኤል ጋቢሳ የተሰኙት እባብ ጋላኦሮሞዎች ሰሞኑን፤ “አብይ አህመድ የጭንቅላት በሽተኛ ነው፣ ቅብርጥሴ” በማለት ላይ ይገኛሉ። ዛሬም በዚህ የማደናገሪያ እና ማሳመኛ ተንኮል ሊታለል የሚችል ክርስቲያን ትግራዋይ ይኖራል የሚል እምነት የለኝም፤ ነገር ግን የወንጀለኞቹ ሕወሓቶች ጭፍሮች የሆኑት እንደ ቲ.ኤም.ኤች፣ ኢትዮፎረም፣ ዩ.ኤም.ዲ፣ ርዕዮት ሜዲያ ግን በየሜዲያው እየወጡ ይህን በሕዝባችን እና በእኛ በልጆቹ ላይ በታሪክ ተወዳዳሪ የሌለው ግፍና ወንጀል የፈጸመውን አረመኔ የፋሺስት ጋላኦሮሞ አገዛዝ ምንም ዓይነት መርህ፣ ርዕዮተ ዓለም ወይም ተል ዕኮ እንደሌለው አድርገው በመውሰድና አገዛዙ የዋቄዮበኣልአላህባፎሜትሉሲፈር ባሪያዎችን በጭራሽ እንደማይወክል አድርገው በመሳል ጋላኦሮሞዎችን ከተጠያቂነት ነፃ ለማድረግ በተቀነባበር መልክ በመሥራት ላይ ናቸው። አይይይ! “እንደ ዱሮው እንቀጥል! ከሰላሳ ዓመታት በኋላ ሌላ ጀነሳይድ በትግራይ ሕዝብ ላይ እስከሚከሰት ይቅር ተባብለን፣ ተቻችለንና ተከባብረን እንኑር!” እያሉን መሆኑ ነው። አይይይ! ከላይ ከላይ ካልሆነ ይህ ሁሉ ስቃይ፣ መከራ እና በደል በጭራሽ ስለማይሰማቸው እኮ ነው። የሕዝባችን ለቅሶ በጸሎት ስለማይሰማቸው እኮ ነው፤ ጸሎት ስለማያደርጉ፣ እግዚአብሔርን ስለካዱ፣ ከተበዳዩ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ሕዝብ ስሜት ይልቅ የበዳዩ ጋላኦሮሞ እና ኦሮማራ ከሃዲ ስሜት ስለሚበልጥባቸውና ለስጋቸው ብቻ ስለሚኖሩ።

እስኪ የሕዝብ ድምጽ በመሆን ፈንታ እጀንዳ የሚሰጣቸውን የአረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ንግግሮች አዘውትረው በመተንተን የሚታወቅቱ ብዙ ተከታዮች ያሏቸው ከንቱዎቹ ሜዲያዎች ስለዚህ የኒው ላይንስ ኢንስቲቱት ታሪካዊ ዘገባ እንዴት፣ ለስንት ቀናት፣ ከማን ጋር ሆነው እንደሚዘግቡ እንታዘባለን! ያውም ተገቢውን ትኩረት ከሰጡት።

🛑 ፳፰/28 ጥንታዊ ደቡብ ኢትዮጵያውያን ያሳለፉትን የጋላኦሮሞ አረመኔነትንና ኢሰብዓዊነትን የእኛ ትውልድ ዛሬ እየተዋወቀው ነው!

The international community thinks, just like the people, that their own strategic relationship with the country or people in question matter more than ethics, lives of the persecuted group, or even international laws.

👉 Courtesy: The Daily Kos, Wednesday, June 12, 2024.

What stops a genocide before or once it starts?

If it is the army conducting it, the government stepping in. If it is the government directing it, people of the country stepping in. If it is the government and the army precipitating it with the people merely turning away, then the international community—neighbours, world powers, the foremost union of governments in the world—stepping in by doing whatever they can from suspending trade and diplomatic relations to closing their borders for the perpetrators and holding the perpetrators to account.

However, our curse is that none of that happens. That is why a genocide becomes a genocide.

The people of the country and outside think that at best it is not their concern, that genocidal propaganda that leads to murder of ethnic groups and the murder itself are not their concern, that they could do nothing, or that speaking out may hurt them. So, they don’t. More often that, the people believe that those people undergoing genocide deserved it.

The government thinks much the same as does the army. They are after all the people in power who can commit a genocide in the first place. Who have authority and power and hatred. If it was one ethnic group attacking another, with the government having no stakes but peace, they could step in and the violence won’t turn into a genocide, will it?

The international community thinks, just like the people, that their own strategic relationship with the country or people in question matter more than ethics, lives of the persecuted group, or even international laws.

The United Nations dithered, ignored and bickered leaving Tigrayans without friends or support.

The countries of the world, from African Union, to the EU and the US continued friendly relations after brief pauses.

That is how Tigrayans were and continue to be subject to genocide.

There are always excuses after all.

Failure of people. Failure of government. Failure of international actors.

People excusing or justifying those failures.

That is how genocide came to be perpetrated against Tigrayans.

You might remember the history I shared here a while back. In 2018, after a long dictatorship and single party rule, protests erupted in Ethiopia. These protests brought Aiby Ahmed to power as the President. He sought to centralize rule and postponed elections in Tigray.

When Tigrayans defied Abiy Ahmed, he sent in the military to punish Tigray. Further, he invited the Eritrean army to join forces with the Ethiopian military. Civil war ensued. Ethiopian and Eritrean armies brought untold suffering to the people of Tigray. In 2022, a peace agreement called the Pretoria Agreement brought the overt war to an end. However, human rights violations continue under the Ethiopian military, the Eritrean troops, and other actors.

At each point in time, the Ethiopian government was complicit in attacks on Tigrayan civilians or at the very least failed to prevent those attacks. The government blocked aid resulting in hunger and famine. The military and other forces such as the Amhara regional forces that joined them engaged in arbitrary detention and torture.

Neighbouring Eritrea participated in the attack. In the dispossession, conflict related sexual violence and torture.

The United Nations dithered, ignored and bickered leaving Tigrayans without friends or support.

The countries of the world, from African Union, to the EU and the US continued friendly relations after brief pauses.

That is how Tigrayans were and continue to be subject to genocide.

Today, we can read about some of those crimes and failures.

A Genocide Against Tigrayans

The Ethiopian government instigated or failed to prevent their military and other militias perpetrating acts of genocide against Tigrayans.

Since the joint Ethiopian and Eritrean military action started against Tigray, the civilians have been subject to innumerable crimes including rape and sexual assault, dispossession, looting, torture, displacement and Ethiopian government induced famine.

The New Lines Institute brought out a report that details these human rights violations, which amount to genocide

Genocide in Tigray: Serious breaches of international law in the Tigray conflict, Ethiopia, and paths to accountability (3 June 2024).

Executive Summary

  1. There are multiple, widespread and credible independent reports that the conduct throughout Ethiopia of the federal Ethiopian National Defence Force (ENDF) on behalf of Ethiopia, Amhara regional armed forces and/or militia (Fano) and loyal groups, the Eritrean Defence Forces (EDF), as well as the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF), Tigray Defence Forces (TDF) and those loyal to them, have violated international humanitarian law and international human rights law.
  2. There is a reasonable basis to believe that such violations amount to the commission of war crimes and/or crimes against humanity. These include numerous examples of inhumane treatment, such as that prohibited under common article 3 of the Geneva Conventions, as well as violations of the requirements of distinction and proportionality in carrying out attacks. Correspondingly, the evidence suggests that Ethiopia has not made adequate efforts to discharge its obligation under customary international law—equally applicable in non-international armed conflicts—to investigate war crimes committed by its nationals or armed forces, or on its territory, and, as appropriate, to prosecute the suspected perpetrators.
  3. This report has considered in particular whether some or all of this conduct potentially amounts to genocide. This is significant because genocide not only occasions individual criminal responsibility, if proven, but also the duties and associated responsibilities of States notably under the Genocide Convention (of which Ethiopia was an original signatory and, from 1 July 1949, is a ratified State Party). Likewise, Ethiopia bears corresponding obligations under customary international law.
  4. This report concludes that, on the evidence currently available, there is a reasonable basis to believe that members of the ENDF, the Amhara Special Forces (“ASF”), and the EDF have committed genocide against Tigrayans.
  5. There is a reasonable basis to believe that at least some members of the ENDF or civilian officials associated with the Ethiopian federal government, the ASF or civilian officials associated with affiliated militias or the Amhara regional government, and the EDF possessed the intent to destroy Tigrayans as an ethnic group, in whole or in part, as such.
  6. With the intent described in this report, there is a reasonable basis to believe that EDF, ASF, and ENDF members carried out at least four acts constituting the crime of genocide: killing Tigrayans, causing serious bodily or mental harm, deliberately inflicting conditions of life upon Tigrayans calculated to bring about their destruction, and imposing measures intended to prevent births among Tigrayans.
  7. There is a reasonable basis to believe that at least some statements reportedly made on social media by certain individuals also met the requirements for direct and public incitement to genocide, and were again made with the requisite intent.
  8. While it may not necessarily be the case that there was a formal plan for any of this conduct to occur, or that senior officials were necessarily involved in these acts, this does not preclude the possibility that these acts may be attributed to Ethiopia, occasioning its responsibility as a State.
  9. Furthermore, even if the genocide took place at a ‘grass roots’ level, and irrespective whether it may be attributed to Ethiopia, there is in any event also a reasonable basis to believe that Ethiopia as a State failed to discharge its responsibility under international law to prevent such acts. This failure contributed to and perpetuated the situation of manifest and serious risk that acts of genocide would occur. Likewise, there is a reasonable basis to believe that Ethiopia has not discharged its responsibility to punish such acts.
  10. In any event, and notwithstanding questions of State responsibility, the individuals responsible for the serious acts described above may themselves bear criminal responsibility. Indeed, even if the conduct in question were considered not to meet the requirements of genocide, it is highly likely that it amounts to war crimes and/or crimes against humanity, including offences of particular gravity and breadth. These include persecution and other inhumane acts as crimes against humanity, and the war crime of starvation by depriving civilians of objects indispensable for their survival.

Emma Ogao’s report for the ABC gives more contextual details.

“These findings, drawn from a critical mass of evidence, underscore our collective legal responsibility as signatory states to the Geneva Conventions and the Genocide Convention to prevent further atrocities in the region,” said former U.S. Ambassador at Large for War Crimes Issues David Scheffer, who wrote the report’s afterward.

Among the evidence laid out in the report is a speech by Ethiopian Prime Minister AbiyAhmed’s social affairs advisor, Daniel Kibret, which was found to openly advocate genocide against Tigrayans.

“We can only erase it,” Kibret said in reference to Tigray, in a speech widely criticized as dangerous, including by the U.S. government.

The report also cites testimony from a senior envoy to the European Union, Pekka Haavisto, who revealed to the media that he was told Ethiopia was planning to “wipe out the Tigrayans for 100 years” in a closed-door meeting attended by Ahmed, the prime minister.

“Victims will carry with them scarring and abuse from a conflict that, despite an apparent cessation of hostilities in 2022, did not result in a stable peace,” Ibrahim said.

The report also said it found “reasonable basis” that starvation was used as a weapon of warfare by Ethiopia’s government, a claim Addis Ababa has denied.

The report asks for states to take action against Ethiopia and fulfill their obligations as per the Genocide Convention including instituting a case before the International Court of Justice, asking the International Criminal Court or other investigative authorities to investigate the violence and war crimes and bringing the individuals implicated to justice.

😈 UN Failures

The Genocidal Oromo PM of Ethiopia is Rewarded by The European Union for Massacring 2 Million Ethiopian Christians

As bad as the actions and failures of the Ethiopian government are the failures of the United Nations. Tigrayans on twitter have been calling out UN failures in the region for a long time. A few days back, the UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA) released a report detailing these failures, confirming Tigrayans’ suspicions.

Ed Schenkenberg van Meirop, Executive Director of HARE, who headed the investigation writes for the New Humanitarian about the failures (5 June 2024).

It must have been sometime earlier this year, in the middle of a seven-month-long editing process, that I was told the word “failure” appeared too many times in the draft evaluation report on the aid response in northern Ethiopia. More than an editing issue, the report was expected to present examples of good humanitarian practice.

There is little good news to report, however. I led a team tasked with evaluating the inter-agency humanitarian response to the crisis in the northern Ethiopian regions of Tigray, Afar, and Amhara between November 2020 and April 2023. Our findings, published on 3 June, describe the UN-led collective aid effort as a systemic failure.

We detailed the government’s obstruction of aid, a lack of unity among UN agencies, and the international community’s failure to respond to large-scale sexual violence.

We had unparalleled access to understand what went wrong. In hundreds of interviews with humanitarians, government officials, and war-affected communities, we detailed the government’s obstruction of aid, a lack of unity among UN agencies, and the international community’s failure to respond to large-scale sexual violence and the harassment of humanitarian staff.

Granted, the Ethiopian federal government was highly effective at blocking aid. In the two-year war, civilians were starved to death, their basic healthcare structures destroyed, telecommunications cut, and the banking system prevented from operating. These circumstances may partly explain a less-than-optimal humanitarian response. Yet, they should also be a reason to try harder.

Recognising that inaction risked further tarnishing the UN’s reputation, António Guterres, the UN Secretary-General, called on the chiefs of UN and other humanitarian agencies to mobilise, seven months into the war. But the so-called system-wide scale-up that followed was mostly unsuccessful, our evaluation found.

UN agencies were largely divided when it came to engagement with the authorities. There are 28 UN organisations and offices in Addis Ababa, but these representatives failed to agree to protect the civilian population in the three northern regions. Leaked audio recordings of UN meetings illustrate that some of the agency directors in Ethiopia even denied credible reports of large-scale sexual violence in the conflict.

The UN claimed to be talking to Abiy Ahmed about blocking aid but none of those discussions led to improvement in the situation. Aid continued to be blocked while Ethiopian security forces harassed, arrested and detained humanitarian workers. Meanwhile, Ethiopian government interference and inept UN leadership led to lack of action on widespread sexual assault and other war crimes.

The Failure of the Comity of Nations

As for the members of the international community—the countries of the world—they failed too. Instead of applying all economic, diplomatic, and other pressure on the Ethiopian government, they continue to behave as if it was business as usual.

Azeem Ibrahim uses the New Lines Institute report to write for National Interest how the international community continues to fail Tigrayans (3 June 2024).

Measured by the estimated number of deaths, the Tigray War in Ethiopia could be the deadliest armed conflict of the twenty-first century and one of the bloodiest since the end of the Cold War. From its outbreak in 2020 to the official ceasefire in 2022, the civil conflict claimed the lives of up to 400,000 soldiers and 300,000 civilians.

Despite the intense human suffering, this “forgotten” war has not garnered the international attention it desperately needs. There is an unfortunate sense in which the world is too ready to move on after its initial efforts. The International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia dissolved before concluding its work. The United States, despite recognizing more than half a million deaths in the region and that crimes against humanity and war crimes had been committed there has restored financial and economic assistance to the status quo ante bellum. Similarly, the EU has returned to its $680 million development strategy with the nation despite a lack of accountability for the widespread abuses in the region.

The consequence has been that international efforts to verify serious breaches of international law have not been followed through or adequately supported. Victims will carry with them scarring and abuse from a conflict that, despite an apparent cessation of hostilities in 2022, did not result in a stable peace. Innocent lives continue to be lost, and many millions continue to face food insecurity resulting from military campaigns. More time must be given not only to investigate and, as needed, provide accountability for the blockade on humanitarian aid that contributed to the deaths of hundreds of thousands of Tigrayans but also to investigate and provide accountability for the widely-reported mass murder, rape, forced displacement, physical abuse, and torture which took place, as well as the targeting of key civilian infrastructure such as the healthcare system.

As mentioned in my previous diary on the subject, the African Union too failed to take any action at all against Aiby Ahmed and the Ethiopian government. Worse, they acted to appease Aiby Ahmed.

And thus, here we are. Ethiopia and Eritrea continuing with their crimes as Tigrayans suffer.

So, if you ever wonder how it happens. How hundreds of thousands of people are subject to murder, famine, torture and sexual assault, to acts amounting to genocide at the hand of militaries, governments and majoritarian people, you have a case study here.

Change can happen starting now. If only the countries that have bilateral relationship with Ethiopia as well as the United Nations act on the reports mentioned above. Act to bring the individuals who perpetrated the genocide and the Ethiopian government to justice. Act to ensure that aid flows to Tigrayans unhindered and they are assisted in rebuilding. Act to change domestic and international laws, UN frameworks and rules and regulations to ensure that this does not happen again. Act to ensure refugees are granted asylum.

We all can contribute to that by creating awareness and where possible pushing our fellow humans and our representatives.

May those of us who have any, even limited, power always have the courage to stand up for the underprivileged despite benefits from not speaking up.

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Death- the Resurrection and the ASCENSION of Our Lord into Heaven | ዕርገት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 13, 2024

😇 ዘመነ ዕርገት 😇

ዕርገት› በግእዝ ቋንቋ ማረግ፣ ከታች ወደ ላይ መውጣት ማለት ሲኾን የጌታችን ትንሣኤ በተከበረ በዐርባኛው ቀን የሚውለው ዐቢይ በዓልም ‹ዕርገት› ይባላል (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፣ ገጽ ፯፻፷)፡፡ በዓለ ዕርገት ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ለዐርባ ቀናት በግልጽም በስውርም ለቅዱሳን ሐዋርያትና ለቅዱሳት አንስት መጽሐፈ ኪዳንን፣ ትርጓሜ መጻሕፍትን፣ ምሥጢራትን፣ ሕግጋትንና ቀኖናተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምር ቆይቶ ወደ ቀደመ ዙፋኑ ወደ ሰማይ በክብር በምስጋና ማረጉን በደስታ የምንዘክርበት ዐቢይ በዓል ነው፡፡ በዓለ ዕርገት በቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ በድምቀት ይከበራል፡፡ በዓሉ የሚውልበት ዕለት ሐሙስን ባይለቅም ቀኑ ግን የአጽዋማትና በዓላት ማውጫ ቀመርን ተከትሎ ከፍ እና ዝቅ ይላል፡፡

😇 በዓለ ዕርገት / The Feast of the Ascension of our Lord into Heaven, after He spent forty days with His disciples is celebrated in Holy Church today, June 13, 2024

By the Ascension of the Lord, we mean His bodily Ascension.

In His divinity, He is everywhere; He does not ascend nor descend. Therefore, in the Liturgy of Saint Gregory we say “And You ascended into the heavens in the body…” This ascension is evidence that His Glorified Body is not subject to the earth’s gravitational laws and also of His Divinity. He ascended before His disciples as they were watching. This scene strengthened their faith because the Lord not only resurrected using His Divine power, but He also ascended into heaven in front of them.

In His ascension to Heaven, He did not leave His Church on Earth.

Before His ascension He told the Apostles, “I am with you always, even to the end of the age.” (Matthew 28:20). Lord Jesus Christ stayed with the church and they did not feel His material presence only, but also His spiritual presence…He appeared to Saint Paul the Apostle more than once. He also appeared to Saint John the disciple on the Island of Patmos and gave him letters to the Seven Churches.

By His ascension, He sat on the right hand of His Father.

This is according to what was said in Saint Mark’s Gospel “So then, after the Lord had spoken to them, He was received up into heaven, and sat down at the right hand of God.” (Mark 16:19). Sitting on the right hand of God fulfilled God’s promised Him in the Old Testament saying, “The Lord said to my Lord, ‘Sit at My right hand, Till I make Your enemies Your footstool.’” (Psalm 110:1). This event was witnessed by Saint Stephen the Archdeacon during the time of his martyrdom (Act 7:56). Saint Paul the Apostle also spoke about this in his epistle to Hebrews (1:20; 8:1; 12:2). And His ascension to Heaven, and sitting on the right hand of the Father, all that means the end of the statement “made Himself of no reputation.” (Philippians 2:7)

The statement, “on the right hand of the Father” means in the power and holiness of the Father. God who fills all does not have a right and a left side like limited beings. However, the right means the power and holiness (Psalm 118:16). So, sitting on the right hand of the Father means ending making Himself of no reputation, and going back to the form of power that He gave up in His Incarnation. The statement “sat” means settled, meaning that He will not go back to being of no reputation again. Therefore, in His second coming He will come in power and great glory (Matthew 25:31).

Moreover, the ascension of the Lord Christ to Heaven makes us direct our sights to Heaven where He is and where He was before His incarnation.

The statement “to Heaven” means to the highest, and so our sights rise up there when we pray. And so do the church towers and aim for the Heaven.

The Lord’s ascension is also a guarantee of our ascension.

Not now, but when He comes in His second coming and “we shall always be with the Lord” (1 Thessalonian. 4:17). When He “will transform our lowly body that it may be conformed to His glorious body.” (Philippians 3:21). But not now as many think that we are now in Heaven on the right hand of the Father!

Happy Feast to you all, Amen!

💭 መታየት ያለበት | ጌታችን ወደ ሰማይ ያረገባት ቤተ መቅደስ በፀረ-ክርስቶሱ ቁጥጥር ሥር ናት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2018

ቪዲዮውን ሳገኘው በድጋሚ እልከዋለሁ!

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »