ይህ በታሪካችን ተሰምቶ አይታወቅም | ዶ/ር አህመድ | ጎረቤት ሃገራት እርዳታ ሊሰጡኝ ፈልገው ነበር
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 23, 2019
እነዚህ ጎረቤት ሃገራት እነማን ይሆኑ?
- ግብጽ?
- ሱዳን?
- ሳውዲ አረቢያ?
- የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች?
ባለፈው ዓመት ላይ ወታደሮች ወደ ቤተመንግሥት ሲያመሩ “ወገኖቼ መፈንቅለ መንግስት መስሏቸው ከሱሉልታ፣ ለገጣፎ ወዘተ ወዲዚህ ተሰባሰበው ለእርዳታ ሊጎርፉ ነበር” አለን ሰውዬው… አሄሄ!
__________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on June 23, 2019 at 20:56 and is filed under Conspiracies, Ethiopia, Infos.
Tagged: ለማ መገርሳ, መስዋዕት, አሳምነው ፅጌ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ዋቄዮ አላህ, ጄነራል, ጄነራል ሰዓረ መኮንን, ጄነራል ሰዓረ መኮንንን, ግድያ. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply