እነዚህ ጎረቤት ሃገራት እነማን ይሆኑ?
- ግብጽ?
- ሱዳን?
- ሳውዲ አረቢያ?
- የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች?
ባለፈው ዓመት ላይ ወታደሮች ወደ ቤተመንግሥት ሲያመሩ “ወገኖቼ መፈንቅለ መንግስት መስሏቸው ከሱሉልታ፣ ለገጣፎ ወዘተ ወዲዚህ ተሰባሰበው ለእርዳታ ሊጎርፉ ነበር” አለን ሰውዬው… አሄሄ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 23, 2019
እነዚህ ጎረቤት ሃገራት እነማን ይሆኑ?
ባለፈው ዓመት ላይ ወታደሮች ወደ ቤተመንግሥት ሲያመሩ “ወገኖቼ መፈንቅለ መንግስት መስሏቸው ከሱሉልታ፣ ለገጣፎ ወዘተ ወዲዚህ ተሰባሰበው ለእርዳታ ሊጎርፉ ነበር” አለን ሰውዬው… አሄሄ!
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ለማ መገርሳ, መስዋዕት, አሳምነው ፅጌ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ዋቄዮ አላህ, ጄነራል, ጄነራል ሰዓረ መኮንን, ጄነራል ሰዓረ መኮንንን, ግድያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 23, 2019
አሳዛኙ ድራማ አሁንም ቀጥሏል፤ ጄነራል ሰዓረ መኮንን የዋቄዮ–አላህ መስዋዕት ከመደረጋቸው በፊት ከታከለ ዑማ ጋር ሆነው ችግኝ እንዲተክሉ አደረጓቸው (ከሁለት ቀን በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮ ይህን ይጠቁማል)
ኢንጂነር ስመኘውን የገደሉት አብዮት አህመድ እና ለማ መገርሳ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን እና ዶ/ር አምባቸው መኮንን ገድለዋቸዋል። (ሁለቱም የአባታቸው ስም “መኮንን” ነው፡ ዋው!) ለማ ገገማ የመከላከያ ሚንስትር የተደረገውና ከተመረጠ በኋላም ድምጹ የጠፋው ለዚህ ግብረ–ሰዶማውያኑ ለመረጡት የደም መስዋዕት ወር እራሳቸውን ሲያዘጋጁ ነው። ግራኝ አህመድ ወደ ወሎና ትግራይ ያመራበት ምክኒያት ለዚሁ ዝግጅት ሲባል ነው፤ ኢንተርኔትንም መዝጋታቸው ለዚሁ ዝግጅት ያመቻቸው/ይመቻቸው ዘንድ ነው።
ባለፈው ዓመት ላይ ልክ በዚህ ወቅት ነበር ግራኝ አህመድ የንጹሕ ኢትዮጵያውያንን ደም መስቀል አደባባይ ላይ ያፈሰሰው።
ለተሰውት ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
የኢትዮጵያ ጀግኖች ተነሱ፤ እነዚህን የኢትዮጵያ ጠላቶችና የሳጥናኤል አርበኞች ይቅር ሳትሉ ቶሎ አምበርክኳቸው!!!
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ለማ መገርሳ, መስዋዕት, አሳምነው ፅጌ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ዋቄዮ አላህ, ጄነራል, ጄነራል ሰዓረ መኮንን, ጄነራል ሰዓረ መኮንንን, ግድያ | Leave a Comment »