ችግኝ ተካይዎቹ እነ ዶ/ር አብዮት አህመድ ግን በኢትዮጵያ ልጆች ላይ ባነጣጠረው ስለዚህ ዲያብሎሳዊ ክስተት ጭጭ ብለዋል፤ ይህም ብዙ የሚነገረን ነገር አለ። ተዋሕዶ እኅቶቻችን ግን ታሪክ እየሠሩ ነው።
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2019
ችግኝ ተካይዎቹ እነ ዶ/ር አብዮት አህመድ ግን በኢትዮጵያ ልጆች ላይ ባነጣጠረው ስለዚህ ዲያብሎሳዊ ክስተት ጭጭ ብለዋል፤ ይህም ብዙ የሚነገረን ነገር አለ። ተዋሕዶ እኅቶቻችን ግን ታሪክ እየሠሩ ነው።
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባውያን, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, እኅተ ማርያም, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ግብረ-ሰዶማውያን፣, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2019
[ዘዳ ፲፮፡፳፩]
“ከማናቸውም ዛፍ የማምለኪያ ዐፀድ አድርገህ አትትከል።”
እኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ክቡር ሥጋውንና ቅዱስ ደሙን ተቀብለን ምድራዊና ሰማያዊ ክብር እያገኘን ስንኖር ፥ የዋቄዮ አላህ ልጆች ደግሞ በፈቃዳቸው ከእግዚአብሔርና ለእግዚአብሔር ያልሆነውን ችግኝ በመትከል ላይ ናቸው።
የማታለያ ድራማውን ዓይናችን እያየ በድፍረት ቀጥለውበታል። ይህን የችግኝ ተከላ እርኩስ መንፈሱ ሳይመራቸው ሆን ብለው በረመዳን ጊዜ ያለምክኒያት አልጀመሩትም። ዛፍ፡ የእግዚአብሔር ዛፍ፣ የሕይወት ዛፍ እስከሆነ ድረስ ጥሩ ነገር ነው፤ ነገር ግን ይህ ችግኝ ተከላ ለበጎ ነገር አይመስልም፤ የእግዚአብሔርን ልጆች እያፈናቀሉ ለዋቄዮ አላህ ዛፍ ይተክላሉ። ባንዲራቸው ላይ “ኦዳ” የተባለውን ዛፍ ማሳረፋቸውም አምላካቸው ማን እንደሆነ እየጠቆሙን ነው። ከሃዲዎች!
ወገን፤ ለልጆችህ ስትል ተነሳ! በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ደርሰናል፣ ጦርነት ላይ ነን፤ ሰላም ሳይኖር፤ ሰላም ሰላም አትበል!
እግዚአብሔር የሚጸየፈው ይህ የዛፍ አምልኮ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ከኢትዮጵያ ይነቀል፡ አሜን!!!
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ታከለ ኡማ, ችግኝ ተከላ, አላህ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ, ዋቄዮ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የእንስሳ መስዋዕት, የዛፍ አምልኮ, ጣዖት አምልኮ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ክርስትና | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2019
መጪውን ጽንፈኛ-ጂሃዳዊ-ጥቃትን ተዋሕዶ ክርስቲያኑ ይለማመደውና/ ጸጥ ብሎ ይቀበለው ዘንድ በደንብ የተቀነባበረ እባባዊ/ ሰይጣናዊ አካሄድ ነው። ትግራይ/ አክሱም ከዚያ ወሎ/ላሊበላ…
የሰይጣናዊ አዕምሮ መቆጣጠሪያ መርሃ ግብር መሠረት የሆነው ዒላማዊ የማህበራዊ ቅኝት መመሪያዎች–
+ ከብዙዎቹ (ከብቶች) ጋር ሂድ
+ ከከብቶች ተለይተህ አትቁም
+ አትከራከር፤ ጀልባውን አታናውጥ
+ ባለሥልጣንን አትጠይቅ
+ አብረህ ሂድ፣ ተስማማ ፥ አሊያ ትገለላለህ
+ ዝም በል እና ተቀላቀል/ ተደመር
+ መሪዎችህ እና መገናኛ ብዙኃን የሚነግሩህን ነገር ሁሉ እመን
+ ማን ነህና ነው ነገሮችን የምትጠይቅ?
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ቃጠሎ, ቤተክርስቲያን, ተዋሕዶ, አባት, አብይ አህመድ, አክሱም, እስላማዊ አካሄድ, ክርስትና, ወሎ, ጂሃድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »