እንዴት ደስ ይላል!
[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፩፥፲፭]
“ፍርድን ማድረግ ለጻድቅ ደስታ ነው፤ ኃጢአትን ለሚያደርጉ ግን ጥፋት ነው።”
[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፭፥፳፬]
“ነገር ግን ፍርድ እንደ ውኃ፥ ጽድቅም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ።”
በጣም ያስገርማል፤ ከሦስት ሳምንታት በፊት በለንደኑ የመተንፈሻ መናፈሻ፡ ሃይድ ፓርክ ጀግናው ክርስቲያን “ቦብ” እስልምናን አመድ በአመድ ስላደረገው ቱግ ያሉትና መልስ ያልነበራቸው መሀመዳውያኑ ከፓርኩ ሊያሳግዱት ተንኮል ሠርተው እንደነበር እናስታውሳለን፤ ሙስሊሙ የክርስቲያኑ ቦብን እግር በጃንጥላ ጫፍ ስለወጋው ክርስቲያኑ ሙስሊሙን በያዘው ቁርአን አጩሎት እንደነበር።
በዚያን ዕለት ሙስሊሞቹ ይህን ድርጊት እንደ ትልቅ ወንጀል አድርገው በመውሰድ እየተጠራሩ በብዛት በመሰባሰብ ለሰዓታት ያህል ከፖሊስ ጋር ሽርጉድ ሲሉ ነበር፤ በሃይማኖት ዕውቅት ሊረቱት ያልቻሉትን ክርስቲያን ከፓርኩ ለማባረር። በወቅቱ ቦብ እንዲባረርለት ይሹ ከነበሩት ሙስሊሞች መካከል “ራጂቭ” የተባለው ጥቁር አንዱ ነበር። ይህ ሰው በተለያዩ አጋጣሚዎች በክርስቲያኖች ላይ ሲሳለቅ እንዲሁም ሽርሙጥናን እና ሕፃናትን የመድፈር ቅሌት እንደሚደግፍ በግልጽ ሲናገር የነበረ ወስላታ ነው።
በትናንትናው ዕለት (06/09/19)ወስላታው ጥቁር ሙስሊም አንዱን ክርስቲያን ደብድቦ ግንባሩን ክፉኛ አደማው። ሙስሊሙ በፖሊሶች ቁጥጥር ሥር ከዋል በኋላ ለ፩ ዓመት ያህል ፓርኩን እንዳይረግጥ ትዝዝ ተሰጥቶታል። አሁን እድሜ ልኩን የሃፍረት ፓርክ ውስጥ ይንጎራደዳታል!
ሙስሊሞች ምን ያህል እንደሚያጭበረብሩና በተብዳይነት ስሜት ቁንጫዋን ዝሆን በማሳከል ሁልጊዜ ዲያብሎሳዊ ድራማ እንደሚሠሩ ይህ ቪዲዮ በምስክርነት ይቀርባል።
በተቃራኒው፡ ክርስቲያኖቹ እንደ መሀመዳውያኑ ግር ብለው በመምጣትና በማለቃቀስ “ካፊሩን ቦሊስ” እርዳታ ሲጠይቁት አይታዩም።