መታሰብያቸው ለዘላለም ከሚኖረው ቅዱሳን ውስጥ አንዱ ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት ናቸው፡፡ በጣም ታድለናል!
ሀገራችን ኢትዮጵያ የእነ ግራኝ አህመድ ሳትሆን የአቡነ ተክለሐይማኖት ሀገር ናት፤ በዚህም ትልቅ ተስፋ አለን፥ ነገር ግን የሕዝባችንን የስቃይ ዘመን ማሳጠር የምንሻ ከሆነ ከእነ ዶ/ር አብዮት አህመድ አሁኑኑ መራቅና ሂድ! ማለት ይኖርብናል። ዘንዶው ሰውዬ እርኩስ መንፈስ እና መጥፎ እድል ነው ለሀገራችን ይዞ የመጣው፤ የዚህም መገለጫ የሆኑትን እስልምናን እና ግብረሰዶማዊነትን ለማስፋፋት የተላከ መሆኑ ዓይናችን እያየው፡ ጆሮዋችንም እየሰማው ነው። ይህ ሰው(መንፈሱ) ከእነ መንግስቱ ኃይለማርያም የባሰ አደገኛ ሰው ነውና ቶሎ ይወገድልን ዘንድ የብጹእ አባታችንን አቡነ ተክለሐይማኖት አማላጅነት እንዳይለየን ተግተን ልንጸለይ እና ዳዊታችንንም አዘውትረን ልንደግም ይገባናል። እዚህ ላይ ባክልበት፤ በደርግ ጊዜ መንግስቱ ኃይለማርያም ብዙ የኢትዮጵያ ህፃናትን ለግብረሰዶማዊ ሙከራ ወደ ኩባ/ጓንታናሞ ልኳቸው ነበር፤ አንዷ ትንሽ ደሴት ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተዘጋጀች ነበረች። ይህን በተመለከተ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ደርሶባቸው ስለነበረው ጉድ እና እንዴት ደብረ ሊባኖስ ሄደው ለመፈውስ እንደበቁ ከጥቂት ዓመታት በፊት ኖርዌይ ላይ በነበረ ቆይታችን በሚያሳዝን መልክ አጫውተውን ነበር። ለእነዚህ ሁለት አውሬ የሲ አይ ኤ ቅጥረኞች አሁንም ሆይሆይ የምትሉ ቶሎ ንሰሐ ግቡ!
ሰባት ዓመት በአንድ እግራቸው ቆመው ለሀገር፥ ለቤተክርስቲያን፥ ለምዕመናን እና ለዓለም ሁሉ የጸለዩት የቅዱሱ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት ረድኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።
አባ አባ
አባ አባ ተክለሐይማኖት አብዬ/፪/
በለኒ በለኒ ወልድዬ /፪/
አዝማች
አባ አባ….እንኳን ሰው ምድሪቱ
አባ አባ….ፆም አያሳድርም
አባ አባ…አምላከ ተክልዬ
አባ አባ…ብዬ አፍሬ አላውቅም
አባ አባ… ምድራዊ መላክ ነህ
አባ አባ…የኢትሳ አንበሳ
አባ አባ…ለደብረ ሊባኖስ
አባ አባ…አንተ ነህ ሞገሷ
አዝማች
አባ አባ…ስማኒ ብያለሁ
አባ አባ…ሳለ በሰማይ
አባ አባ…ከኪሩቤል ተርታ
አባ አባ…ሆነህ ስትታይ
አባ አባ…ስምህም ሲጠራ
አባ አባ…ገድልህ ሲነገር
አባ አባ…እጹብ ድንቅ ያሰኛል
አባ አባ…የተሰጠህ ክብር
አዝማች
አባ አባ…አባቴ እልሃለሁ
አባ አባ …ልጄ ሆይ በለኝ
አባ አባ…የአባትና የልጅ
አባ አባ…ፍቅርህ ይጽናልኝ
አባ አባ…ንፍሮ ውሃ ጠጥቼ
አባ አባ…ታምር አይቻለሁ
አባ አባ…እባብ እና ጊንጡን
አባ አባ…ተረማምጃለሁ
አዝማች
አባ አባ… እለት በእለት ሂጄ
አባ አባ… ደጅ ስጠናው
አባ አባ… ይሰማል ተክልዬ
አባ አባ… ዛሬም ህያው ነው
አባ አባ… እንቆቅልሽ ፈቶ
አባ አባ… ደስ አሰኝቶኛል
አባ አባ… የተክለሐይማኖት
አባ አባ… ብራኬው ደርሶኛል