Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2019
- + አውስትራሊያዊቷ ቱሪስት እ.ኤ.አ. በ 2017 ላይ የጾታ ጥቃት ስለደረሰባቸው ሰዎች የ911 ቁጥርን በመደውል ለፖሊስ ጥሪ ካደረገች በኋላ አንድ የቀድሞው የሚኒያፖሊስ ፖሊስ ጥሪውን ሰምቶ ከመጣ በኋላ ሴትዮዋን በጥይት ገድሏት ነበር። ትውልደ–ሶማሊያ ፖሊሱ በትናንትናው ዕለት የ 12 ዓመት ተኩል እስራት ተፈርዶበታል። ዋው! ሰው ገድሎ 12 ዓመት ብቻ?!
- + ሰዶማውያኑ ባልደረቦቹ ከጥቂት ቀናት በፊት ካናዳዊውን ጓደኛችንን በእሥራት አንገላትተውት ነበር።
- + ከሦስት ዓመታት በፊት ደግሞ በ አዲስ አበባ የካ ሚካኤል ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በማንገላታት ላይ ያሉት ሙስሊም ፖሊሶች ምዕመናኑን በእናት ቤተክርስቲያኑ ተተናኩለዋቸው ነበር።
ኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ፣ ሶማሊያ፣ ሚነሶታ፣ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ቶሮንቶ፣ ፖሊሶች፣ ሙስሊሞች፣ ግብረ–ሰዶማውያን
…ነጥብጣቦቹን ስናገናኝ…
መንግስታቱ፣ ፖሊሶቹ፣ የፍርድ ቤት ዳኞቹ፣ ሜዲያው፣ ሙስሊሞቹ፣ ግብረሰዶማውያኑ፤ የሁሉም አምላክ ባኣል ነው፤ አባታቸው ሰይጣን ነው።
[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፥፵፬]
“እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሙስሊሞች, ሚነሶታ, ሰዶማውያን, ሶማሌዎች, ቶሮንቶ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ካናዳ, የካ ሚካኤል, የዲያብሎስ ልጆች, ፀረ-ክርስቲያን ሤራ, ፖሊሶች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2019
በእስራኤል፣ ጀርመን፣ ብራዚል እና ላትቪያ የሚገኙት የአሜሪካ ኢምባሲዎች የሰዶማውያኑን ሰንደቅ ዓላማ ለመስቀል ፈቃድ እንዲሰጣቸው ጠይቀው ነበር።
ይህ ጥሩ ውሳኔ ነው፤ ነገር ግን፡ ሴት ልጃቸውን በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ልከው የነበሩት ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፡ በአንድ በኩል፡ ልክ እንደ ወስላታው ባራክ ሁሴን ኦባማ፡ ይህ የሰኔ ወር የግብረ–ሰዶማውያን ወር እንዲሆን ድጋፋቸውን ይሰጣሉ፥ በሌላ በኩል ደግሞ ኤምባሲዎች ሰንደቅ ዓላማውን እንዳይሰቅሉ ያዛሉ፤ ይህ የሚያሳየን ፖለቲከኞች የሰይጣን ተከታዮቹንም ክርስቲያኖቹንም ማስቀየም እንደማይፈልጉ ዲፕሎማሲዊ የሆነውን መንገድ መከተላቸውን ነው።
ይህ ነገር ሰሞኑን በኢትዮጵያ ከሚካሄደው ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። በዚህ አጋጣሚ መጠየቅ ያለብን፤ ዶ/ር አብዮት አህመድ ስልጣን ላይ እንደወጣ የዴንማርክና ፊንላንድ ኤምባሲዎች የሰዶማውያኑን ሰንድቅ ዓላማ አዲስ አበባ ላይ እንዲሰቅሉ ማን ነው የፈቀደላቸው? ይህን ከላሊበላ ጉዳይ ጋር በማያያዝ ዶ/ር አህመድን አፋጣችሁ ጠይቁት፤ እስካሁን ለምን በጉዳዩ ላይ ጸጥ አለ? ጸጥታውን ከቀጠለና ተገቢውን እርምጃ የማይወስድ ከሆነ አገራችን የመጀመሪያውን የግብረ–ሰዶማዊ–እስላማውያን መንግስት መስርታለች ማለት ነው ፥ ሃይማኖታቸው ሰይጣናዊነት፣ አማልክታቸውም በኣልና ሞሎክ ናቸው ማለት ነው። አቤት ጉዳቸው!
[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፴፪፥፴፭]
“ይሁዳን ወደ ኃጢአት እንዲያገቡት፥ ይህንን ርኵሰት ያደርጉ ዘንድ፥ እኔ ያላዘዝሁትንና በልቤ ያላሰብሁትን ነገር፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለሞሎክ በእሳት ያሳልፉ ዘንድ በሄኖም ልጅ ሸለቆ ውስጥ ያሉትን የበኣልን የኮረብታውን መስገጃዎች ሠሩ።”
[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፯፥፱፡፲፩]
“ትሰርቃላችሁ፥ ትገድላላችሁ፥ ታመነዝራላችሁ፥ በሐሰትም ትምላላችሁ፥ ለበኣልም ታጥናላችሁ፥ የማታውቋቸውንም እንግዶች አማልክት ትከተላላችሁ መጣችሁም፥ ስሜም በተጠራበት በዚህ ቤት በፊቴ ቆማችሁ። ይህን አስጸያፊ የሆነ ነገርን ሁሉ አላደረግንም አላችሁ። ይህስ ስሜ የተጠራበት ቤት በዓይናችሁ የሌቦች ዋሻ ሆኖአልን? እነሆ፥ እኔ አይቻለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።”
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ላሊበላ, ሎጥ, ምዕራባዊያን, ሰዶምና ገሞራ, በኣል, ኃጢአት, አሜሪካ, ኤምባሲዎች, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጋኔን, ግብረ-ሰዶማዊያን, ጥቃት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »