Archive for June 29th, 2019
ሕልም አይደለም፤ ጦርነት ላይ ነን | ገዳይ አል-አብይ በመመንጠር ላይ ያለው የተዋሕዶ ልጆችን ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2019
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: መስዋዕት, አሳምነው ፅጌ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ዋቄዮ አላህ, ዶ/ር አሳምነው መኮንን, ጄነራል, ጄነራል ሰዓረ መኮንን, ጄነራል ሰዓረ መኮንንን, ጄነራል አሳምነው, ግድያ | Leave a Comment »
ገዳይ ዶ/ር አል-አብይን የሚረዳውን የዱባዩን ሸክ አል-ማክቱምን ሚስቱ ከድታው አውሮፓ ገባች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2019
በሰኔ ሃያ ልዕልት ሀያ…
የዱባይ መሪ ሼክ መሐመድ ቢን ራሺድ አል–ማክቱም ሚስት ከተባበሩት ኤሚራቶች አምልጣ ወደ አውሮፓ ሸሽታለች፡፡
የ 45 ዓመቷ ልዕልት ሀያ 31 ሚሊዮን የብሪታኒያ ፓውንድ እና ልጆቻቸውን ይዛ ነው የሸሸችው ተብሏል፡፡
የ 69 ዓመቱ ሼክ፣ ሚስቱን “በክህደት” በመከሰስ በ Instagram ላይ ቁጣውን ለቅቆታል፡፡
ባለፈው ዓመት ላይ የሸኩ ሴት ልጅ ላቲፋ መሀመድ አል ማክቱም ሸሽታ በባህር ላይ ስትንከራተተ እንደነበር የሚያሳየውን ይህን ቪዲዮ አቅርበን ነበር፦
በሃገራችን ላይ ትልቅ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ካሉት ግለሰቦች መካከል የዱባዩ ሼክ አንዱ ነው፡፡ የተባበሩት ኤሚራቶች በአሁኑ ሰዓት የዶ/ር አል–አብይን ገዳይ ፖሊሶች እና ኮማኖዶዎች በማሰልጠን ላይ ነው፡፡ ዶ/ር አልአብይ “የጎረቤት ሃገራት የወታደር እርዳታ እናድርግላችሁ በማለት ጠይቀውን ነበር” ብሎ ነበር፤ የኤሜራቶች አራቦች ምናልባት ከፊሎቹ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
ግን እነዚህ ፍየሎች ገና፣ ገና ብዙ እርስበርስ ይባላላሉ፣ ገና እሳት ነው የሚወርድባቸው!
__________________
Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: ልዕልት ሀያ, ሸክ አል ማክቱም, አብይ አህመድ, ክህደት, የተባበሩት አራብ ኤሚራቶች, ዱባይ | Leave a Comment »