![](https://addisabram.wordpress.com/wp-content/uploads/2023/08/eviltree.jpg)
😈 ባለ ኃብቶቹ ጄፍሪ ኤፕሽታይን እና ቢል ጌትስ በኢትዮጵያ ሕፃናት ላይ ያነጣጠሩ ‘የሚረብሹ’ የህክምና ሙከራዎችን ማካሄዳቸውን አዲስ የፍርድ ቤት ሰነዶች ገለጡ
ህጻናት–ደፋሪው አሜሪካዊ ባለኃብት ጄፍሪ ኤፕሽታይን ፔዶፊል ለኢትዮጵያ ት/ቤት ሕፃናት ዲጂታል መታወቂያዎችን ለዳታ አጨዳ ማቅረቡን ጨምሮ ለአንድ የሰብአዊነት-ሸገር/ ትራንስ ሂውማኒስት ቤተ-ሙከራ በኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፤
አይይይ! ያለ ምክኒያት አልነበረም፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ እነ መለስ ዜናዊን እና አቡነ ጳውሎስን ልክ በዚያ ወቅት የገደሏቸው! ያለ ምክኒያት አይደለም እኮ ወዲያው ሆን ብለው ከትግራይ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ፣ አረመኔውን ጋላ-ኦሮሞ ደግሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ጠቅላይ ሚንስትር ያደረጓቸው። ያለ ምክኒያት አይደለም ከሕፃናት ደፋሪዎቹ መሀመዳውያን አረቦች ጋር ፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እንዲጣበቅ የተደረገው። ያለ ምክኒያት አይደለም የእስማኤላዊ እርኩስ መንፈስ የተጠናወተውን ኮሜዲያን እሸቱን ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን የሚያጋልጥ ፕሮግራም እንዲያዘጋጅ የተደረገው። ይህ በሃይማኖት ውስጥ ሳይቀር እንዲገባ የተደረገው ቀፋፊ ሰው ያልሆነ ሰው በየአረብ ሃገራቱ በመዞር ላይ ይገኛል። (የግራኝን፣ የእሸቱን፣ የዲያቆን ሃይሌንና የብዙዎች ‘ልሂቃኑን’ ተመሳሳይ የጺም አቆራረጥ እንመለከት!)
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
ጄፍሪ ኤፕሽታይን ልጆችን ያነጣጠረው በምን ዓይነት ሙከራዎች ነው?
ጄፍሪ ኤፕሽታይን ህጻናትን ለህክምና ሙከራዎች፣ ለዘረመል/ ለጄኔቲክ ቅደም ተከተል እና ለሰው ሰራሽ አስተውሎት/ ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥልጠና ኢላማ ያደረገ ሲሆን ዒላማዎቹ በተለይም የአእምሮ ህመምተኞች፣ አቅመ ደካሞች እና ድሆች ናቸው።
በኤፕሽታይን በልጆች ላይ ለሙከራ ማነጣጠር ውስጥ የተሳተፈው ማን ነው?
ትልልቅ ባንኮችን፣ ባለ ኃብቶች/ ቢሊየነሮችን እና የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ጨምሮ ኃይለኛ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ኤፕሽታይን ህጻናትን ለህክምና ሙከራዎች እንዲያነጣጥር አስችለዋል።
ጉግል በ ኤፕሽታይን እንቅስቃሴዎች ውስጥ ያለው ተሳትፎ ምን ነበር?
ጉግል መስራቾች በኤፕሽታይን ላይ ከተደረጉት ምርመራዎች ጋር በተያያዘ፣ የመረጃ ማዕድን፣ መረጃን የማግኘት ስጋት እና ከስለላ እና የወንጀል ድርጊቶች ጋር ያላቸውን ግንኙነት በተመለከተ ስጋት ተጥሎባቸዋል።
በ ኤፕሽታይን እና በዲጂታል መታወቂያ ተነሳሽነት መካከል ያለው ግንኙነት ምንድን ነው?
ኤፕስታይን በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚካሄደው የሰብዓዊ ሸገር/ የሰውን ልጅ መለወጪያ የምርምር ማዕከል/ላብራቶሪ የገንዘብ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን በአፍሪካ ውስጥም ሙከራዎችን በገንዘብ በመደገፍ ለኢትዮጵያውያን ትምህርት ቤት ህጻናት ዲጂታል መታወቂያዎችን ለመረጃ ማሰባሰብያ መስጠትን ጨምሮ ተሳትፎ አድርጓል።
ኤፕሽታይን ከበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ጋር ያለው ትስስር ምን አሳሳቢ ጉዳዮች አሉ?
ኤፕስታይን የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽንን ጨምሮ የበጎ አድራጎት ተግባራትን በመምራት፣ ዲጂታል እስር ቤት ስለመገንባት ስጋትን በማንሳት እና ተጋላጭ ህጻናትን ለህክምና ሙከራዎች በማነጣጠር ተሳትፏል።
👉 ልብ እንበል፤
- ☆ የሰው ሰራሽ አስተውሎት /አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል (እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማዕከሉን ሊያቃጥለው ይገባል)
- ☆ ‘ሸገር’ ከተማ
- ☆ ሃላላ ኬላ ሪዞርት
👉 የኮይሻ ፕሮጀክት አምስቱ /5ቱ ክላስተሮች
- የሃላላ ክላስተር
- ጉዲሙ ቦቃ ክላስተር
- ጨበራ ክላስተር
- ኮይሻ ክላስተር
- ጩርጩራ ክላስተር
☪ አምስቱ/5ቱ የእስልምና መሰረቶች፡-
- ፔዶፊሊያ/ሕፃናት ደፈራ
- የሀላላ ጋብቻ / አንዲት ሴት ባሏ ከፈታት በኋላ ወደ መጀመሪያ ባሏ ለመመለስ አግብታ ከሌላ ወንድ ጋር እንድትተኛ ይጠይቃል
- ሙትዓህ ጋብቻ/ ሽርሙጥና
- ጎልማሶችን ጡት ማጥባት
- ታቂያ/ማታለል/መዋሸት
😈 Pedophile Epstein Funded A Transhumanist Lab In Ethiopia Including Offering Digital Ids To Ethiopian School Children For Data Harvesting
Epstein and Gates Targeted ‘Vulnerable Children’ For ‘Disturbing’ Medical Experiments, New Court Docs Reveal
Jeffrey Epstein targeted vulnerable children for medical experiments and data harvesting, with the involvement of powerful individuals and organizations, raising concerns that we have yet to learn the full extent of his crimes against children.
According to newly released Epstein court documents, the pedophile billionaire’s companies targeted young children in the Virgin Islands and Africa for “disturbing” medical experiments.
Epstein’s medical research companies were engaged in “transhumanist” research and were funded and supported by key allies including the Bill and Melinda Gates Foundation, according to the documents.
Epstein and his associates including Gates funded initiatives targeting “mentally ill and underprivileged children” for programming and AI training, similar to how he recruited underage girls for sexual exploitation, raising disturbing questions about his motives.
Q&A
What kind of experiments did Jeffrey Epstein target children for?
Jeffrey Epstein targeted children for medical experiments, genetic sequencing, and AI training, particularly those who were mentally ill, underprivileged, and poor.
Who was involved in Epstein’s targeting of children for experiments?
Powerful individuals and organizations, including big banks, billionaires, and the Bill and Melinda Gates Foundation, enabled Epstein to target children for medical experiments.
What was the involvement of Google in Epstein’s activities?
Google co-founders are being subpoenaed in connection with investigations into Epstein, with concerns about access to data mining information and potential ties to intelligence and criminal activity.
What is the connection between Epstein and the digital ID initiative?
Epstein funded a transhumanist lab in Ethiopia and was involved in funding experiments in Africa, including offering digital IDs to Ethiopian school children for data harvesting.
What are the concerns about Epstein’s ties to philanthropic activities?
Epstein was involved in guiding philanthropic activities, including those of the Bill and Melinda Gates Foundation, raising concerns about building a digital prison and targeting vulnerable children for medical experiments.
World Bank supports Ethiopia’s digital ID project with $350 million
😈 The World Bank is offering $350 million of support to help Ethiopia reach at least 90 million people with secure ID and inclusive digital services.
😈 ግብረ–ሰዶማዊው የምዕብራውያኑ ዓለም በአፍሪቃውያን ላይ የሚፈጽመው በደል አልተገታም
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 5, 2014
ግብረ-ሰዶማዊው የምዕብራውያኑ ዓለም በአፍሪቃውያን ላይ የሚፈጽመው በደል አልተገታም
እነ ኢለን ማስክ + የፌስቡኩ ማርክ ዙከርበርግ + የአማዞኑ ጄፍ ቢዞስ + የጉግሉ ሰርጌ ብሪን + የአፕሉ ቲም ኩክ + የማይክሮሶፍቱ ቢል ጌትስ + ለጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ የኖቤል ሰላም ሽልማት እንዲሰጠው ያደረገውና በእርሱም በኩል ኢትዮጵያውያንን ወደ አውሬነት ለመቀየር ያስችል ዘንድ (ጦርነቱ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ የተፈለገበት አንዱ ምክኒያት፤ እንዳይፈርስ) ይሆን ዘንድ “የሳይንስ ማዕከል” (ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ / የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋም)እንዲቋቋም ያደረገው ሴሰኛው ጀፍሪ ኤፕሽታይን ሁሉም ከጠፍር የመጡ ወይንም ከኒፌሊም ጋር ተዳቅለው የተገኙ የሳጥናኤል ፍጥረታት ሆነው ነው የሚታዩኝ። ሁሉ ነገራቸው በጣም አጠያያቂና አወዛጋቢ ነው!
💭 እስኪ የሚከተሉትን የሁለት ‘ባለጌ‘ ግለሰቦች ሥራ በኢትዮጵያ እንመልከት። እንዴት ነው፡ የግለሰቦቹን ማንነት የሚያጣራ አካል የለምን? ልጆቻችን እንዲበከሉና እንዲኮላሹ፡ ሴቶቻችን ነፍሳቸውን/ሕይወታቸውን እንዲነጠቍ ማን ይሆን አሳልፎ የሚሰጣቸው!?
- ‘የፖርኖግራፊ ንጉሥ‘ የተባለው አሜሪካዊ ኃብታም የወሊድ መከላከያ መርፌውን በእህቶቻችን ማህጸን ላይ ይወጋል
- በሕጻናት ወሲብ ደፈራ የሚታወቀው ቅሌታማ (pedophile) ኃብታም፡ Jeffrey Epstein አንድ “ተፈጥሯዊ ያልሆነ–አእምሮ‘ የምርመራ ማዕከል በኢትዮጵያ ለመክፈት ችሏል።
- Ethiopia becomes the 17th country to introduce rotavirus vaccine
- Inventor of Rotavirus Vaccine Wants To End Parental Exemptions For School Vaccinations
✞ ሤራው በኦርቶዶክስ ክርስቲያናውያን ላይ ነው የተጠነሰሰው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2015
ሤራው በኦርቶዶክስ ክርስቲያናውያን ላይ ነው የተጠነሰሰው
በህጻናት–ደፋሪዎችና ሰዶማውያን የሚመራው ዓለም አቀፋዊ የሊሲፈራውያን ቡድን ኢትዮጵያን እየከበበ እንደሆነ፡ ዓይኑንም በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ መትከሉን ከዚህ ቀደም ደጋግሜ አውስቼው ነበር። ዘመቻው አሁን ወደ መጨረሻው ደረጃ የደረሰ ይመስላል፡ ተደናግጠዋል! ተቻኩለዋል! ነገሮች ሁሉ በፈጠነ መልክ በመጧጧፍ ላይ ናቸው። የፓሪሱን ጉድ ደግሞ ለየመን ሰጥተዋታል። ሱዳን፣ ጂቡቲ፣ ሶማሊያ፣ የመን፣ ሳዑዲ አራቢያ በቅርቡ አንበጣዎች በሁሉም ክንፎቻቸውን ይዘረጉባቸዋል።
የእነ ፕሬዚደንት ክሊንተን፣ ልዑል አንድሪው እና ጀፍሪ ኤፕሽታይን የህጻናት–ደፈራ ቅሌት ቶሎ ተረሳ፡ የፓሪሱ ሽብር ጥሩ ማድበስበሻ አጋጣሚ ሳይሆንላቸው አልቀረም። የጀፍሪ ኤፕሽታይንን የኢትዮጵያ ተል ዕኮ በሚመለከት ከዚህ ቀደም እዚህ በጥቂቱ አውስቸው ነበር። ለማንናውም ሃቅ መውጣቷ አይቀርም፡ በዚህ ዓመት ትልቅ ነገር ይከሰታል!
የአንደኛው የዓለም ጦርነት እ.አ.አ በ1914 ዓ.ም ሲጀምር ዓላማው ሩሲያን በኮሙኒዝም ሥርዓት ላይ ለመጣል ነበር፤ ለዚህም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የሆነው የሰርቢያ ተወላጅ በአውስትሮ–ሃንጋሪ ንጉሥ ላይ የግድያ ጥቃት በሳራየቮ ከተማ አድርሷል በሚል ሳቢያ ነበር። ኮሙኒዝም በሶቪየት ሩሲያ ካንሰራፋና በኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ላይ አያሌ ነፍስ–ነጣቂ ዘመቻዎች ከተካሄዱ ከ25 ዓመታት በኋላ፡
ሉሲፈራውያኑ ሁለተኛው የዓለም ጦርነትን በ1939 ዓ.ም ቀሰቀሱ። ከዚያም፡ ከ50 (25+25 = 50) ዓመታት በኋላ በ1989 ዓ.ም የበርሊኑን ግንብ በመገርሰስ፡ የምስራቃውያኑን የዋርሶው ፓክት የጦር ቃልኪዳን ድርጅት ብሎም ሴቪየት ህብረትን ለመበታተን በቁ። አሁን፡ ሩሲያን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ልክ በኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ ላይ በማካሄድ ላይ እንዳሉት (ታች የቀረበው ጽሑፍ በግልጽ ያሳየናል) ፡ በተለያዩ ምጣኔ–ኃብታዊ፣ ማሕበረሰባዊ፣ ባሕላዊ፣ ሃይማኖታዊ ድርጅቶቻቸው አማካይነት ተጽእኖቻቸውን ለማሳደር ታገሉ፤ ሩሲያ፡ በአንግሎ–አሜሪካውያን መሪነት የአንድ ዓለም መንግሥት ምስረታው ሂደት ላይ እንድትካተት፡ የነጮቹ ጦር ካልኪዳን ድርጅት፡ የኔቶ አባልም እንድትሆን ተስማሙ። ይህ ሩሲያ የምትከተለው መንገድ ያልጣማቸው ቦሪስ የልሲን ሩሲያ–አፍቃሪ የሆኑትን ቭላዲሚር ፑቲንን አስጠጉ፡ ፑቲንም መሪነቱን ተረክበው፡ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት፡ 2014 ላይ ከሉሲፈራውያኑ የአንድ–ዓለም–ሥርዓት አቀነባባሪ ማሕበረሰብ መውጣታቸውን በቆራጥነት አረጋገጡ፡ ይህም፡ የበርሊን ግንብ ከፈረሰ ከ 25 ዓመታት በኋላ መሆኑ ነው። (25–2 + 5 = 7:: 2007 ዓ.ም ላይ ነን) የዪክሬይኑ ጦርነት፣ የማሌዢያ አውሮፕላን፣ የኢኮኖሚ ማዕቀቡ… ይህ ሁሉ በቀል የመጣው ለምን በኛ ሥር አልሆኑም፡ ለምን ከኛ ጋር አልተባበሩም ከሚል ቂም የተነሳ ነው። የማሌዢያው አውሮፕላን በሩሲያ ተመትቷል የሚል የውንጀላ ክስ ከምዕራባውያኑ በኩል ሲቀርብ፡ ፕሬዚደንት ፑቲን በዚያኑው እለት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ገብተው ጸሎት ማድረሳቸው፤ ምንን ነው የሚያሳየን? አዎ! መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር ሳይሆን፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር መሆኑን ነው።
አቤቱ የሰይጣንን ሠራዊት ከእኛ አርቅ በወጥመዱም እንዳንገባ ጠብቀን፡ ክንፉንም ሁሉ ከእኛ አስወግድልን፡ በአንተ ታምነናልና።
______________