Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2024
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 19th, 2024

የቅዱስ መስቀሉ ጠላት ቱርክ መስቀል ያረፈበትን ጫማ እንዲረገጥ ዛሬም ወደ ኢትዮጵያ ትልካለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 19, 2024

👉 አንዱ መረጃ እንዲህ ይለናል፦

💭 FLO የተሰኘው የቱርክ የጫማ ኩባንያ የክርስቲያን ምልክትን ፣ መስቀልን በወሰዱት እርምጃ ሁሉ ለመጨፍለቅ ታስቦ የተነደፉ ጫማዎችን በማምረት ላይ ነው፡፡

Turkish-based footwear company FLO manufactures shoes that are designed to crush the symbol of Christianity, the cross, with every step you take.”

👉 ቅሌታማ፣ አሳፋሪና አስቀያሚ የአውሬው መንፈስ ዘመን ነው፤ የሰይጣን ዙፋን ያለባት አገር ቱርክ ታሪካውያኑን ዓብያተክርስቲያናት ወደ ሰይጣን ማምለኪያ መስጊድነት የመቀየሩን ዘመቻ ብቻ አይደለም የተያያዘቸው…

  • ☆ ክቡሩ የጌታችን መስቀል ለኃያሉ መስቀል ከፍተኛ ጥላቻ ባላቸው ሙስሊሞች በሚመረት ጫማ ላይ እንዲረገጥ እየተደረገ ነው።
  • ☆ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርኮች ክቡሩ መስቀላችንን ለመሳለቂያ በጫማ ላይ አደረገው ይሸጣሉ
  • ☆ እነዚህን ጫማዎች እያመረተች ወደ ክርስቲያን አገራት የምትልከው የሰይጣን ዙፋን የሚገኝባት ቱርክ ናት
  • ☆ ይህን ለሲዖል የሚያበቃ ወንጀል ያጋለጡት የግሪክ፣ የጆርጂያ እና የአርመን ዓብያተክርስቲያናት ነበሩ
  • ☆ የፓኪስታን ክርስቲያኖችም ወደ አደባባይ በመውጣት በፀረ-ክርስቲያኑ ዘመቻ ላይ ብሶታቸውንና ቁጣቸውን ገልጠዋል
  • ☆ በሙስሊሞች ዘንድ ጫማ እንደ ቆሻሻ ይቆጠራልና፡ ክቡር መስቀሉንም በዚህ መልክ ማንቋሸሻቸው ነው
  • ☆ሶማሌዎችንና ሱዳኖችን በመመልመል ላይ ካለቸው ጸረ-ክርስቶሷ ቱርክ ፤ አገራችን ክርስቲያን ኢትዮጵያ መራቅና መጠንቀቅ ይኖርባታል
  • ☆ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩትን ክርስቲያኖች ለመጨፍጨፍ የበቃችው የአሁኗ ቱርክ የፀረ-ክርስቶሷ አገር መሆኗን መጽሐፍ ቅዱስ(ት.ዳንኤል ☆ ራዕይ ዮሐንስ) በግልጽ ጠቁሞናል
  • ☆ ቅ/ዑራኤል ቤ/ክርስቲያን በአንድ ክብረ በዓል ላይ አንድ ጥሩ ማሳሰቢያ ለምዕመናን ተላልፎ ነበር። ሙሉውን መልዕክት በቪዲዮው ውስጥ ለማስገባት አልቻልኩም እንጂ፤ ዋናውን በከፊል አቅርቤዋለሁ። መልዕክቱም፦ በአዲስ አበባ ገባያ ማዕከላት የመስቀል ቅርጽ ያረፈበትን ጫማ ከመግዛት እንድንቆጠብና የሚሸጡትንም ነጋዴዎች እንድንከታተል የሚል ነበር።

[❖❖❖[ራዕይ ዮሐንስ ፪:፲፫]❖❖❖

የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም።”

ሞኙ ኢትዮጵያዊ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጉዳይ ላይ እንዲጠመድ በማድረግ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ እና አረቦች በወኪላቸው በዳግማዊ ግራኝ አህመድ በኩል በአዲስ አበባ፣ ሐረር እና ሶማሊያ ዲያብሎሳዊውን እስላማዊ ጂሃዳቸውን በስውር በማጧጧፍ ላይ ናቸው።

ሰሞኑን ከሃዲው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አህመድ አሊ እና አጋሮቹ ቱርኮችን፣ አረቦችንና መናፍቃንን ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ፤ ወደ ትግራይ ክፍለ ሃገር በመላክ ኢስላማዊ መድረሳዎችን፣ መስጊዶችን፣ ባንኮችን እንዲከፍቱ እየተደረጉ ነው። ይህ ታሪክ ይቅር የማይለው ተግባር ከሚሊየን በላይ ክርስቲያን ሕዝባችንን ከጨፈጨፉ በኋላ ነው እንዲህ እየተፈጸመ ያለው።

በእነዚህ ቀናት ስለ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እየተነገረ ያለው ሰው-ሰራሽ/ግራኝ-ሰራሽ ቅሌት ከዚሁ ከእስላማዊ ባንክ/ፊናንስ ጂሃድ ጋር የተያያዘ ነው።

👉 ከሦስት ቀናት በፊት፤ ☪ Islamic Development Bank Institute delivers Islamic banking capacity building programme for Ethiopia

☪ “The training program formally concluded with closing remarks by Mr. Frezer Ayalew, Director of Banking Supervision at the National Bank of Ethiopia.”

☪ “ኢስላማዊ ልማት ባንክኢንስቲትዩት ለኢትዮጵያ እስላማዊ የባንክ አቅም ግንባታ ፕሮግራም አቀረበ።”

☪ “የሥልጠና መርሃ ግብሩ በብሔራዊ ባንክ የባንክ ቁጥጥር ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ፍሬዘር አያሌው የመዝጊያ ንግግር በማድረግ በይፋ ተጠናቋል።”

የሚለውን ዜና አበሠሩ!

👉 ታዲያ መሀመዳውያኑ እና መናፍቃኑ ተናብበው የሚያካሂዱት የረመዳን ጂሃድ ግልጽ አይደለምን? አዎ እንጂ! ጂሃዱ በ 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ቀመር ነው እየተካሄደ ያለው።

ደግሞኮ ልክ የመስቀለ ኢየሱስን ዋዜማ ጠብቀው መናፍቃኑንንም ወደ መስቀል አደባባይ ላኳቸው።

ምንም የሌላቸው ውዳቂዎች ውቂያኖስ አቋርጠው ሌሎች ሃገራትን ለመያዝ ይሞክራሉ፤ ዓለምን የመግዛት ፀጋና ስጦታ ያለን እኛ ኢትዮጵያውያን በዘረኝነት፣ ጐጠኝነት፣ ጠባብነት፣ ብሔርተኝነትና መንደርተኝነት በሽታ እራሳችንን ለማጥፋት ተነሳስተናል።

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Atrocity Survivors in Ethiopia Remain Without Justice | Amnesty International

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 19, 2024

⚖️ ከግፍ ግፍ የተረፉ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ፍትህ አልባ ሆነው ቀሩ።” አምነስቲ ኢንተርናሽናል ዩ.ኤስ.ኤ

👉 Courtesy: Amnesty International USA, MARCH 19, 2024

⚖️ A year after releasing an atrocity determination opens in a new tab for the conflict in northern Ethiopia, the United States government has not made any updates or taken on new policy changes towards justice and accountability.

“An atrocity determination without meaningful policy change that addresses the pervasive cycle of impunity in Ethiopia isn’t worth much to victims and survivors of these crimes,” warned Kate Hixon, Advocacy Director for Africa with Amnesty International USA. “The U.S. government must support survivors to ensure they receive the justice and accountability they demand and to which they have a right. The State Department should also seek to update the determination to address justice and accountability issues amid the ongoing armed conflict in the Amhara region, where Amnesty International documented possible war crimes.”

On March 20, 2023, U.S. Secretary of Antony Blinken announced a U.S. government atrocity determination that all parties to the conflict in northern Ethiopia committed war crimes. It found that the Ethiopian National Defense Forces, Eritrean Defense Forces and Amhara forces also committed crimes against humanity, “including murder, rape, and other forms of sexual violence, and persecution.” Members of the Amhara forces were also identified as responsible for committing the crime against humanity of deportation or forcible transfer and committed ethnic cleansing in western Teaggreye.

Despite asks from international human rights organizations and many in Ethiopian civil society, the U.S. was complacent in allowing the International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia mandate to expire in October 2023.

Since the cessation of hostilities, Ethiopian authorities have not taken meaningful steps towards justice and accountability for crimes committed during the conflict in northern Ethiopia. Additionally, ENDF and the Fano militia are now fighting in another armed conflict in Amhara region where Amnesty International documented possible war crimes by the ENDF. The ENDF and Amhara forces, which includes the Fano militia and Amhara special forces, were named as perpetrators of atrocity crimes in the 2023 determination for their acts in the Teaggreye region.

Since armed conflict broke out in early August, the entire Amhara region has been under an internet blackout. Independent journalists are barred from reporting on the conflict, and they are persecuted if they attempt to. Ethiopian authorities continue to use the state of emergency law to crack down on anyone who dares to dissent peacefully.

Amnesty International also continues to receive reports of harassment against civil society organizations in Ethiopia by the government.

“Secretary Blinken must urgently work with the African Union and the international community to engage the government of Ethiopia to order the ENDF to stop targeting civilians in the Amhara region. He must also ensure that the United States broaden its analysis of atrocity determination into the Amhara and Oromia region, where active risks of atrocities exist amid ongoing armed conflict, to urgently address justice and accountability issues,” concluded Hixon.

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የመስቀለ ኢየሱስ ክብረ በዓል ፣መጋቢት ፲/10 ፥ ገነተ ኢየሱስ / መስቀለ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን | Feast of the Cross

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 19, 2024

✞✞✞ መስቀለ ኢየሱስ ፥ መጋቢት ፲/10 ✞✞✞

✞ በዚህች ቀን ክብር ይግባውና የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ለዘመናት ተቀብሮ ከኖረበት ቦታ የወጣበት ቀን ነው።

መስከረም ፲፮/16 ቀን ደገኛዋ እናት እሌኒ ቅድስት ደመራ ደምራ በደመራው ጢስ አማካኝነት

የተቀበረበትን ቦታ አገኘች መስከረም ፲፯/ 17 ቁፋሮ ጀመረች፤ ከ ፫፻/300 ዘመናት በላይ ቆሻሻ እየተጣለበት ታላቅ ተራራ አህሎ ነበርና እነሆ ቁፋሮ ስድስት ወራት ፈጀባቸው መጋቢት 10 በዛሬዋ ቀንም መስቀሉ ወጣ።

ሦስት መስቀሎች ናቸው፤ ሁለቱ መስቀሎች ሽፍታዎቹ የተሰቀሉባቸው ሲሆኑ አንዱ የጌታችን ነው፤ ታዲያ እንዴት ለየችው ቢሉ የጌታችን መስቀል ታላላቅ ተዓምራትን አድርጓል ድውይ ፈውሷል ዓይ ነስውር አብርቷል።

ይህንን ቀን ቅድስት ቤተክርስቲያን “መስቀለ እየሱስ” ስትል ታከብረዋለች፤ በዛሬዋ ቀን ዝማሬው፤

ምስጋናው፤ ትምህርቱ፤ ቅዳሴው ፤ ንባቡ ሁሉም መስቀልን የሚመለከቱ ናቸው።

♱ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት የእውነተኛው መስቀል ግኝት በመጋቢት ወር ነው ተብሎ ቢታመንም መስቀል ግን በዐቢይ ጾም ወቅት በዓል እንዳይከበር ወደ መስከረም ተወስዷል። .

😇 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለ መስቀል የሚጣፍጥ ነገር ተናገረ እንዲህ ሲል፤

❖❖❖[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬]❖❖❖

“ ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።”

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የቅዱስ መስቀሉ መገኘት / ስንክሳር መጋቢት ፲/10

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 19, 2024

✞✞✞ መስቀለ ኢየሱስ ፥ መጋቢት ፲/10 ✞✞✞

✞በዚህች ቀን ክብር ይግባውና የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ለዘመናት ተቀብሮ ከኖረበት ቦታ የወጣበት ቀን ነው።

መስከረም ፲፮/16 ቀን ደገኛዋ እናት እሌኒ ቅድስት ደመራ ደምራ በደመራው ጢስ አማካኝነት

የተቀበረበትን ቦታ አገኘች መስከረም ፲፯/ 17 ቁፋሮ ጀመረች፤ ከ ፫፻/300 ዘመናት በላይ ቆሻሻ እየተጣለበት ታላቅ ተራራ አህሎ ነበርና እነሆ ቁፋሮ ስድስት ወራት ፈጀባቸው መጋቢት 10 በዛሬዋ ቀንም መስቀሉ ወጣ።

ሦስት መስቀሎች ናቸው፤ ሁለቱ መስቀሎች ሽፍታዎቹ የተሰቀሉባቸው ሲሆኑ አንዱ የጌታችን ነው፤ ታዲያ እንዴት ለየችው ቢሉ የጌታችን መስቀል ታላላቅ ተዓምራትን አድርጓል ድውይ ፈውሷል ዓይ ነስውር አብርቷል።

ይህንን ቀን ቅድስት ቤተክርስቲያን “መስቀለ እየሱስ” ስትል ታከብረዋለች፤ በዛሬዋ ቀን ዝማሬው፤

ምስጋናው፤ ትምህርቱ፤ ቅዳሴው ፤ ንባቡ ሁሉም መስቀልን የሚመለከቱ ናቸው።

♱ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት የእውነተኛው መስቀል ግኝት በመጋቢት ወር ነው ተብሎ ቢታመንም መስቀል ግን በዐቢይ ጾም ወቅት በዓል እንዳይከበር ወደ መስከረም ተወስዷል። .

😇 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለ መስቀል የሚጣፍጥ ነገር ተናገረ እንዲህ ሲል፤

❖❖❖[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬]❖❖❖

“ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።”

♱ This feast day marks the discovery of The True Cross of Jesus Christ.

The discovery of this revered relic within Christianity can be traced back to the fourth (4th) century when the mother of the Roman Emperor Constantine, Queen Helena received divine guidance to its location.

According to legend, Queen Helena, now canonized, had a dream. In the dream, she was told to make a bonfire from which the smoke would show her the location where the True Cross of Jesus was buried.

After doing as she was instructed and the bonfire lit, the smoke rose high up to the sky and returned to the ground, exactly where the Cross had been buried. Thus began the yearly celebration of the discovery.

According to the Ethiopian Orthodox Church, the discovery of the True Cross is traditionally believed to have been in March, but Meskel was moved to September to avoid holding a festival during Lent, and because the church commemorating the True Cross in Jerusalem was dedicated during September.

❖❖❖[Galatians 6:14]❖❖❖

“But far be it from me to boast except in the cross of our Lord Jesus Christ, by which[a] the world has been crucified to me, and I to the world.”

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »