Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2023
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for September 17th, 2023

Gudaf Tsegay of Ethiopia Destorys 5000m World Record with 14:00.21 in Eugene | Wow!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 17, 2023

🏃‍ ጀግናዋ እኅታችን ጉዳፍ ጸጋይ የ፶፻/ 5000 ሜ. የአለም ክብረወሰን በ 14፡00.21 ደቂቃ በአሜሪካዋ ዩጂን አስመዘገበች | ድንቅ ነው! አዲሱን ዓመት እንዲህ በድል!

🏃‍ History was rewritten at the Eugene Diamond League final as Gudaf Tsegay smashed the women’s 5000m world record during the famed Prefontaine Classic. The reigning world 10000m champion proved her mettle yet again by stopping the clock at a breathtaking 14:00.21.

In a stellar performance, Tsegay outdid the previous world record set by Faith Kipyegon by a significant 5 seconds. The crowd held its collective breath in the closing stages, as Tsegay came agonizingly close to becoming the first woman ever to dip under the 14-minute barrier for the 5000m distance.

The atmosphere was electrifying as the audience bore witness to one of the most monumental moments in athletics history. Tsegay’s unparalleled speed and determination were evident from the outset, with her setting a blistering pace that left many of her competitors trailing.

Posted in Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 17, 2023

በየፖለቲካው፣ በየሃይማኖቱ፣ በየሜዲያው ወዘተ ‘ሁሌ እንታይ! እንታይ! እንሰማ! እንሰማ!’ እያሉ የክርስቶስን ቤተሰቦች ለማሳደድና ለመግደል በጣም በመቅበዝበዝ ላይ ያሉት ክፉዎች፣ ሰነፎች፣ ምቀኞች፣ ቀናተኞች፣ ትዕቢተኞችና አመጸኞች እነማን እንደሆኑ ዛሬ በደንብ አውቀናቸዋል!

😈 የዲቃላው ዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሸው ትውልድ የሆናችሁ ጋላ-ኦሮሞ + ኦሮማራ ጂሃዳውያን ወዮላችሁ! ወዮላችሁ! ወዮላችሁ!

❖❖❖ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩]❖❖❖

፩ እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ፤
፪ በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት
፫ አሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ።
፬ አቤቱ፥ በሥራህ ደስ አሰኝተኸኛልና፤ በእጅህም ሥራ ደስ ይለኛልና።
፭ አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ትልቅ ነው፥ አሳብህም እጅግ ጥልቅ ነው።
፮ ሰነፍ ሰው አያውቅም። ልብ የሌለውም ይህን አያስተውለውም።
፯ ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።
፰ አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘላለም ልዑል ነህ፤
፱ አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፥ ዓመፃንም የሚሠሩ ሁሉ ይበተናሉና።
፲ ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፤ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል።
፲፩ ዓይኔም በጠላቶቼ ላይ አየች፥ ጆሮዬም በእኔ ላይ በቆሙ በክፉዎች ላይ ሰማች።
፲፪ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።
፲፫ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።
፲፬ ያን ጊዜ በለመለመ ሽምግልና ያፈራሉ ደስተኞችም ሆነው ይኖራሉ።
፲፭ አምላኬ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ ይነግራሉ፥ በእርሱም ዘንድ ዓመፃ የለም።

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »