ኦርቶዶክሱ የሩሲያ መሪ | “ሩሲያን ቀድመው በኑክሌር የሚያጠቁ ኃይሎች ሲዖል ይገቧታል፥ እኛ ግን ወደ ገነት እንገባለን”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2018
ኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፡ የሩሲያ የቅድመ–ኑክሌር ድብደባ ፖሊሲን ዕጥረት አስመልክተው በዛሬው ሐሙስ ዕለት ሲናገሩ “ቀድመው እኛን በኑክሌር የሚያጠቁ ኃይሎች በሃጢአታቸው ይሞቷታል፡ ሲዖል ይገቧታል፥ እኛ ግን በጥቃቱ ሰለባ ሰማዕታት እንደመሆናችን ወደ ገነት እንገባለን“።
ፕሬዚደንት ፑቲን ይህን መሰል ኃይለ ቃል መሠንዘራቸው፡ ግራ በተጋባችው ዓለማችን ላይ የኑክሌር ቦምብ ጭፍጨፋ ለማካሄድ የተዘጋጁ ሉሲፈራውያን ቡድኖች መኖራቸውን ይጠቁመናል።
Leave a Reply