Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 21st, 2024

$25 Billion Fine on Boeing: Indirect CIA Funding for Genocidal Ahmed?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2024

💵 የ፳፭/25 ቢሊየን ዶላር ቅጣት በቦይንግ፤ ለዘር አጥፊው ግራኝ አህመድ አሊ ቀጥተኛ ያልሆነ የሲአይኤ የገንዘብ ድጋፍ ይሆንን?

….ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው

  • ☆ የ ጭራቅ አህመድ የፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ ንብረትና ሃብት ለመንጠቅ ረቂቅ አዋጅ አወጣ።
  • ☆ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰዎችን የግል መረጃ ለማተም ያሳለፈው አስደንጋጭ ውሳኔ።
  • ☆ The Fascist Oromo Regime of Monster Ahmed Just Drafted Bill to Seize Property and Wealth
  • ☆ The Commercial Bank of Ethiopia’s (CBE) alarming decision to publish people’s private data.

The state-owned bank’s decision to publish hundreds of names, account numbers, and photographs of people the bank alleges to have withdrawn unauthorized funds due to a systems glitch, grossly violates people’s data and privacy rights.

The Commercial Bank of Ethiopia violated customers’ private data when it published hundreds of names and photographs of customers in bid to recover lost funds from an ATM network glitch incident.

International digital rights group Access Now and Ethiopia’s Centre for Advancement of Rights and Democracy both slammed the bank’s name-and-shame strategy to recoup $14 million lost during a system glitch that allowed customers to withdraw unauthorized funds back in March.

✈️ 737 Max crash victims’ families seek $25 billion fine on Boeing

The Department of Justice should impose a more than $25 billion fine on Boeing, according to the families of the 346 victims of two 737 Max 8 crashes in Ethiopia and Indonesia.

✈️ Boeing CEO Testifies In Senate, New Whistleblower Claims They Hid Questionable Parts From Regulators

Boeing CEO addresses loved ones of plane crash victims

Outgoing Boeing chief executive Dave Calhoun faced Senate lawmakers and victims’ family members Tuesday over alleged safety concerns

Outgoing Boeing CEO Dave Calhoun began his testimony before Senate lawmakers on Tuesday by addressing the loved ones of passengers who were killed in crashes involving the aerospace manufacturer’s planes, as the company faces alleged safety concerns over its practices.

“Before I begin my opening remarks, I would like to speak directly to those who lost loved ones on Lion Air Flight 610 and Ethiopian Airlines Flight 302,” Calhoun said in his prepared testimony before the Senate Permanent Subcommittee on Investigations.

Lion Air Flight 610 crashed into the Java Sea after taking off from Jakarta, Indonesia, in October 2018, and Ethiopian Airlines Flight 302 crashed in Ethiopia minutes after departure months later, in March 2019. Both flights involved the Boeing 737 Max 8 plane, and 346 people were killed between the two crashes.

🏒✈️ Ethiopian Airlines Flight Goes Down, Killing All 157 On Board.

No survivors in Ethiopian Airlines Boeing 737 crash near Addis Ababa

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2019

✈️ President Zewde and Prime Minister Ahmed were installed as New World Order officials.

“Abiy Ahmed” = 175 (Reverse Ordinal)

“Sahle-Work Zewde” = 175 (English Ordinal)”Sahle-Work Zewde” = 175 (Jewish Ordinal)

“New World Order” = 175 (Jewish Ordinal)

Remember how George Bush Sr.’s “New World Order” speech occurred on the date September 11th, exactly 11 years before the attacks. World Trade Center construction began in ’68, the same year 9-1-1 became the emergency dialing code, and the same year Bush Jr., who was president in 2001, graduated Skull & Bones. Ethiopia celebrates New Year’s Day on September 11th, or 9/11 – 911 flipped upside-down is 116.

Both Ethiopian officials have 68 gematria:

“Sahle-Work Zewde” = 68 (Reverse Full Reduction)

“Abiy Ahmed” = 68 (English Ordinal)

Today’s flight was headed to Nairobi

“Nairobi” = 68 (English Ordinal)

Ahmed is 158 days before his 15/8 birthday:2221 Weeks, 0 Days

“Freemasonry” = 158 (Reverse Ordinal)

“Prime Minister Abiy Ahmed” = 1487 (English Extended) “Scottish Rite of Freemasonry” = 1487 (Jewish)

✈️ የተከሰሰው አውሮፕላን፤ ፕሬዚዳንት ዘውዴ እና ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ በ ሉሲፈራውያኑ መመረጣቸውን ይነግረናል

የአውሮፕላኑ መከስከስ፡የደም መስዋዕት ነው”፡ ይለናል ይህ አሜሪካዊ። ያው እንግዲህ ምዕራባውያኑ እራሳቸው እየነገሩን ነው።

ጌማትሪያ(ግሪክ እና አይሁድ)ልክ በእኛም ፊደላቱና ተርታቸው ልዩ ትርጉም እንደሚሰጡን፤ በአይሁዶቹ የካባላ ሥርዓትም ተመሳሳይ ልምድ አለ። ማለትም፡ ፊደሎቹ ቁጥርን ተክተው ማገልገል መቻላቸው ነው፡፡ ይህም ደግሞ ፊደሎቹን ካላቸው የቁጥር ልኬት ጋር በማድረግ ለማጥናት ከማቅለሉም በተጨማሪ ለምስጢራዊ አገልግሎትም ጥቅም ላይ ይውላሉ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ በእኛ ፊደላቶቹ ከ “አ” ጀምሮ ያላቸውን ተርታ በመጠቀም ለእያንዳንዳቸው ቁጥራዊ ልኬት ተሰጥቷቸዋል፡፡ አ(አሐዱ – አንድ)፣ በ(ክልኤቱ – ሁለተኛው)፣ ገ(ሠለስቱ ሦስተኛው)፣ ደ(አርባዕቱ አራተኛው)…ወዘተ እያለ ከቀጠለ በኋላ ከ(ዕሥራ – ሃያ)፣ ለ(ሠላሳ )፣ መ(አርብዓአርባ)…ወዘተ እያለ ይቀጥላል፡፡ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ በመቀጠል የእ(አእላፍ – መቶ ሺህ)፣ ቀእ(አእላፋት – አንድ ሚሊዮን)፣ እእ(ትእልፊታት – መቶ ሚሊዮን) እንዲያውም እእእ(ምእልፊትአሥር ቢሊዮን)…ወዘተ እያለ ይቀጥላል፡፡

ይህን ቪዲዮ ገና ዛሬ ማየቴ ነው። እኔንም ባለፈው ሳምንት ከአደጋው በኋላ የተሰማኝ 100%ልክ እንደዚህ ነበር። ሁሉም የሥነ ሥርዓት መስዋዕት ነው። የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን ጉብኝትና የጥቁሩ ሳጥን ወደ ፈረንሳይ መላክ ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው። ቪዲዮው መጨረሻ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ሲያደንቅ የነበረውን የ ሲ ኤን ኤኑን “ሪቻርድ ኩዌስት” ብልጭ አድርጎ ያሳየናል። የሚገርም ነው!

ወገኖቼ፤ የሥልጣን ወንበር ላይ የተቀመጡት በውጭ ኃይሎች የተቀጠሩ ከሃዲዎች፣ እግዚአብሔርን በጣም እያስቆጡ ያሉ ግብዞች፣ ሳጥናኤልን የሚያገለግሉ የሕዝብ ቁጥር ቀናሽ ገዳዮች ናቸው።

ቁልጭ ብለው ከሚታዩን ብዙ ምልክቶች በኋላ፡ ዛሬም ይህን ማየት የተሳነውና በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የተታለለው ወገናችን በጣም ያሳዝነኛል። ሳይዘጋጅ መጡበት፤ የአባቶቹን ወኔ ለመቀስቀስ እንኳን እንዳይችል ተደርጎ ተኮላሽቷል፤ እነርሱ የመቶ ዓመት ዝግጅት አላቸው፤ በትዕቢትና የፈለግነውን ማድረግ እንችላለን በሚለው እርኩስ መንፈስ ተሞልተዋል፤ አንዴ እነ ኢንጂነር ስመኘውን ይገድላሉ፤ ሲያስፈልጋቸው ደግሞ ልክ ናዚ ጀርመን በአይሁዶች ላይ አድርጋ እንደነበረው የሚያፈናቅሏቸውን ኢትዮጵያውያን እናቶች ቀለም ይቀቧቸዋል፣ ቁጥር ይሰጧቸዋል። “ውሻውን መጥፎ ስም ሰጥተህ ስቀለው / ‘Give the dog a bad name and hang him“

ይሉ የለ።

አቤት ጉዳችሁ እናንት ደካማ የስይጣን ልጆች!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፪]

  • ፯ ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።
  • ፰ አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘላለም ልዑል ነህ፤
  • ፱ አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፥ ዓመፃንም የሚሠሩ ሁሉ ይበተናሉና።
  • ፲ ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፤ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል።
  • ፲፩ ዓይኔም በጠላቶቼ ላይ አየች፥ ጆሮዬም በእኔ ላይ በቆሙ በክፉዎች ላይ ሰማች።
  • ፲፪ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።
  • ፲፫ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።
  • ፲፬ ያን ጊዜ በለመለመ ሽምግልና ያፈራሉ ደስተኞችም ሆነው ይኖራሉ።
  • ፲፭ አምላኬ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ ይነግራሉ፥ በእርሱም ዘንድ ዓመፃ የለም።

ጌማትሪያ(ግሪክ እና አይሁድ)ልክ በእኛም ፊደላቱና ተርታቸው ልዩ ትርጉም እንደሚሰጡን፤ በአይሁዶቹ የካባላ ሥርዓትም ተመሳሳይ ልምድ አለ። ማለትም፡ ፊደሎቹ ቁጥርን ተክተው ማገልገል መቻላቸው ነው፡፡ ይህም ደግሞ ፊደሎቹን ካላቸው የቁጥር ልኬት ጋር በማድረግ ለማጥናት ከማቅለሉም በተጨማሪ ለምስጢራዊ አገልግሎትም ጥቅም ላይ ይውላሉ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ በእኛ ፊደላቶቹ ከ “አ” ጀምሮ ያላቸውን ተርታ በመጠቀም ለእያንዳንዳቸው ቁጥራዊ ልኬት ተሰጥቷቸዋል፡፡ አ(አሐዱ – አንድ)፣ በ(ክልኤቱ – ሁለተኛው)፣ ገ(ሠለስቱ -ሦስተኛው)፣ ደ(አርባዕቱ -አራተኛው)…ወዘተ እያለ ከቀጠለ በኋላ ከ(ዕሥራ – ሃያ)፣ ለ(ሠላሳ )፣ መ(አርብዓ-አርባ)…ወዘተ እያለ ይቀጥላል፡፡ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ በመቀጠል የእ(አእላፍ – መቶ ሺህ)፣ ቀእ(አእላፋት – አንድ ሚሊዮን)፣ እእ (ትእልፊታት – መቶ ሚሊዮን) እንዲያውም እእእ (ምእልፊት-አሥር ቢሊዮን)…ወዘተ እያለ ይቀጥላል፡፡

የተከሰከሰው ኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በረራ ቁጥሩ 302 ነበር

ኢትዮጵያ የነጻነት ቀን ወይም ብሄራዊ የበዓል ቀን የሌላት ብቸኛዋ የአፍሪካ ሀገር ናት። ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ አርበኞች የድል ቀን፤ ኢትዮጵያውያን በ 30 ዎቹ ዓመታት በጣልያኖች ላይ የተጎናጸፉትን ድልን ያከብራሉ። ይህ በዓል 3/10310 ቀናት ከመሆናቸው 310 ቀናት በፊት ነው።

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

<< አህመድ >> = 31 (የእንግሊዘኛ መደበኛ ቁጥር) 31 ኛው ጠቅላይ ሚኒስትር 127 «አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ» = 127 (እንግሊዝኛ መደበኛ ቁጥር)

ከአንድ ወር በፊት አህመድ የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መርቆ ከፍቷል። ይህም የኢንዶኔዢያው LionAir ጥቃት ከደረሰበት ከ 12 ሳምንታት እና 7 ቀናት በኋላ ነበር። እ.ኤ.አ. በጃኑዋሪ 27, 2019 ዶ / ር አቢይ አህመድ የአውሮፕላን ማረፊያውን ሁለተኛ ተርሚናል መርቋል።

“የጥንት የስኮትላንድ ራይት” = 127 (ሙሉ ቅነሳ) “የስኮትላንድ አርኪምስ ፍሪሜሶን/ነጻ ግምበኛ” = 127(ሙሉ ቅነሳ)

የጥር 27ቱ የዛሬው የአውሮፕላን አደጋ ከመድረሱ ከ 42 ቀናት በፊት ነበር፣ ባለፈው ዓመት በ 4/2 ስልጣን ላይ የወጣው አቢይ አህመድ በአሁኑ ጊዜ 42 ዓመቱ ነው። 42 ኛው ጠቅላይ ሚንስትር 181 ነው።

በኢንዶኔዢያው ሊዮን አውሮፕላን አደጋ 181 ተሳፋሪዎች ሞተዋል። የዛሬው አውሮፕላን አደጋ ከ ሴፕቴምበር 11 በኋላ የ181 ቀናት ወሰን ውስጥ ይገኛል፤ 181 ቀናት።

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia: ‘Beg to Survive’: The Tigray Genocide Refugees Still Languishing In Camps

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2024

💭 ‘ለመትረፍ ለምኑ’ ትግራይ የሚፈጸመውን የዘር ማጥፋት ጂሃድ ተከትሎ ተፈናቃዮች አሁንም በካምፕ ውስጥ እየማቀቁ ነው

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

The So-called, ‘Pretoria peace deal’ which ended the Tigray war entails the return of displaced people to their homes, but nearly two years later 1.5 million refugees are still waiting in camps. Forced displacements continue and around 60,000 Tigrayans have had to leave their homes in the last few months. For those in the camps, daily life is a struggle for survival, with resources in woefully short supply. France 24’s Clothilde Hazard reports from Ethiopia’s Endabaguna.

አይይይ አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ! አይይይ አማራ! አይይይ ሕወሓት! አይይይ ሻዕቢያ! እናንት የዲቃላው ዳግማዊ ምንሊክ ርዝራዦች፤ እግዚአብሔር ፍርዱን በቶሎ ይስጣችሁ!

እየታዘብን ነው? ወደ ትግራይ እያስገቧቸው ያሉት በተዘዋዋሪም በቀጥታም ለዚህ ጀነሳይድ አስተዋጽ ዖ ያደረጉት የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሜዲያዎች፣ ዩቲውበሮች፣ ቱሪስቶችወዘተ ናቸው። የሚገቡትም በፋሺስቱ ጋላኦሮሞ አገዛዝ እና በሕወሓቶች ፈቃድ ነው። የተፈጸመውን ጀነሳይድ ሊያጣራ የሚችል ገለልተኛ ቡድን ግን እስካሁን ድረስ ወደ ትግራይ እንዳይገባ ተደርጓል።

ለመሆኑ ከሦስት ዓመታት በፊት እነዚያ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ደቡባውያን “ምርኮኞች” የት ገቡ? የእነዚህን ተገን ፈላጊ ወገኖቻችንን ቦታ በመተካት በወልቃይት፣ ሑመራ፣ ራያ ወዘተ አሰፈሯቸው? በኅትማማች ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት አርሜኒያ (አርትሳክ/ናጎርኖ ካራባኽ) እና በሰርቢያ (ኮሶቮ) ልክ እንዳደረጉት መሀመዳውያንን አምጥተው አሰፈሯቸው? ዛሬም ግድያውን ሁሉ፣ ወንጀሉንና ደፈራውን ሁሉ እየፈጸሙ ያሉት እነርሱ ይሆኑ?

👉 በትናንትናው ዕለት ይህን አቅርቤ ነበር፤

💭 Ordeals of Sexual Violence Survivors in Tigray, Ethiopia | Upon the Evil World Coals of Fire Will Rain Soon

💭 በትግራይ፣ ኢትዮጵያ ከፆታዊ ጥቃት የተረፉ እኅቶች መከራ | በክፉው አለም ላይ የእሳት ፍም በቅርቡ ይዘንባል

💭 ታች ቪዲዮው ላይ፤ ከመቐለ ይህን ዘገባ ያቀረበችልን እኅታችን ትክክለኛ መረጃ እያቅረበችልን መሆኑን አልጠራጠረም፤ ሆኖም እኅታችንን እና ያቋቋመችውን (በሕወሓት እንድታቋቋም የተደረገውን) ሰናይ ድርጅት አስመልክቶ ከዚህ በፊት በጭራሽ ያን ሕዝባችንን ያስጨረሰውን የሉሲፈርን/ሕወሓትን ባንዲራ እንዳታስተዋውቅ ለመመከር ሞክሬ ነበር። ቀደም ሲል ዲያስፐራው በሰላማዊ ሰልፎች፣ በጭፈራዎች… አማካኝነት ልክ ዛሬ ‘አማራ ነን’ የሚሉት ግን ‘ኦሮማራ’ የሆኑት አጀንዳ ጠላፊ ከንቱዎች እያሉት እንዳሉት እነርሱም ያኔ “ድል! አወት!” እያሉ ይህን የሕወሓት ባንዲራ ሲያስተዋውቁ ነበር። ታዲያ ሁን በቀጣዩ ም ዕራፍ ይህንኑ አምልኮተ ሕወሓት እና አስቀያሚውን ባንዲራውን ለማስተዋወቅ በሃዘን እና በእንባ ታጅበው እየመጡ ነውን?

የቪዲዮ ፕላትፎርሙ ባለቤት የሆነችው እኅታችን ‘ማርያማዊትም’ ለፕሮቴስታንቶች ትልቅ ባለውለታ የሆኑትን የሕወሓትን እና የኦነግን አጀንዳ ይዛ እንደምትመጣ ግልጽ ነገር ነው።

አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት እውነትን በግልጽ ባለመናገር በትግራይ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን መከራ እና ስቃይ የሚያረምዱት ‘ልሂቃን/ሜዲያዎች’ ከሚለኩባቸው ክራይቴሪያዎች መካከል ለጀነሳይዱ ተጠያቂ የሆኑትን የሜተሉትን አካላትን በቀጥታ ሲያጋልጡና ሲያወግዙ አለመታየታቸውና አለመሰማታቸው ነው። እንግዲህ ጄነሳይዱ፤

  • ፩ኛ. በኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን አዛዥ መሪነት እንደሚፈጸም
  • ፪ኛ. በጋላ-ኦሮሞዎች + ኦሮማራዎች አስፈጻሚነት እንደሚካሄድ
  • ፫ኛ. በፕሮቴስታንቶች ከፍተኛ እርዳታ ዛሬም መቀጠሉ

እንግዲህ ለእኔ ኤዶማውያኑን እና እስማኤላውያኑን፣ ጋላ-ኦሮሞዎችን + ኦሮማራዎችን፣ ፕሮቴስታንቶችን በቀጥታና ቋሚ በሆነ መልክ የማያጋልጥ እና የማይወቅስ ሁሉ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኛ ነው፣ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ጠላት ነው፣ በጀነሳይዱ ከሚጠየቁት መካከል ነው። ሕወሓትን አልፎ አልፎ ቢወቅስ እና ቢኮንን ለድለላ ስለሚሆን በጭራሽ አልሰማውም! አብዛኞቹ እግዚአብሔርን የከዱ ኢ-አማኒያን መሆናቸውን እንታዘብ።

በግሌ እነዚህ ሦስት ቡድኖች ቀንደኛ ጠላቶቻችን መሆናቸውን ሳወሳ እና ሳስጠነቅቅ ከሃያ ዓመታት በላይ ሆኖኛል።

ከሦስት ዓመታት ጀምሮ ደግሞ ታች በከፊል የተዘረዘሩትን ሤረኞች ስም በመጥራት የተቻለኝን ማስጠንቀቂያ ስሰጣቸው ቆይቻለሁ። ዛሬም ጥቂቶቹን በማንሳት እስከ መጭው የጌታችን የስቅለት ዕለት ለንሰሐ ይበቁ ዘንድ እራሳቸውን እንዲያጋልጡ ወንድማዊ ጥሪየን አቀርብላቸዋለሁ። ማንነታቸው በግልጽ የታወቀ ነውና የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ሜዲያዎችንና አክቲቪስቶችን ስም አላካተትኩም፤

  • ☆ ኢሳት
  • ☆ ኢ.ኤም.ኤስ
  • ☆ ኦሮማራ/ኢትዮ360/ኃብታሙ አያሌው
  • ☆ ቲ.ኤም.ኤች እና አሉላ ሰለሞን
  • ☆ ዛራ ሜዲያ / ስታሊን (አሉላ እና ስታሊን ‘አማራ’ የተባለው ከኢትዮጵያ እንዲላቀቅ ይፈሉና ግልብጥ ብለው የፋኖ ደጋፊ ሆነዋል)
  • ☆ ዲጂታል ወያኔ
  • ☆ ደደቢት
  • ☆ አበበ በለው
  • ☆ አበበ ገላው
  • ☆ ቤተሰብ ሜዲያ
  • ☆ ዘመድኩን በቀለ
  • ☆ ደሬ ቲውብ
  • ☆ ደሩ ዘ-ሐረሩ፣(ደግሞ እኮ በብዛት ከሐረር ኤሚራት ናቸው)
  • ☆ ኢንጅነር ይልቃል
  • ☆ ልደቱ አያሌው
  • ☆ አንዳርጋቸው ፅጌ
  • ☆ ፋንታሁን ዋቄ
  • ☆ ኤድመንድ ብርሃኔ
  • ☆ ማርያማዊት/ሆራይዘን ነፃ ሜዲያ
  • ☆ UMD ሜዲያ/ ፕሮፌሰር ጌታቸው አሰፋ
  • ☆ ኢትዮ ፎረም (ላይ ከተጠቀሱት አራት ግለሰቦች ጋር እንዴት ከሃገር ወጡ? ማን እንዲህ በቀላሉ ፈቅዶላቸው? እንደሌሎቹ ግራኝ የሚቆጣጠራቸው ተቃዋሚዎች ይሆኑ? ጥርጣሬ አለኝ)
  • ☆ ርዕዮት ሜዲያ (ያኔ ግራኝ ዋሽንግተን የመጣ ወቅት የተቃዋሚ ሜዲያ ይሆን ዘንድ የመለመለው ይመስለኛል፤ አብሮት ያለው ባልደረባው ቴዎድሮስ አስፋውም (አረመኔውን ግራኝን ዛሬም በአንቱ በእሳቸውና በጠቅላይ ሚንስትሩ ነው የሚያናግረው) በስልት ከኢትዮጵያ እንዲወጣ የተደረገ ይመስለኛል። ቀደም ሲል በኢሚራቶች ለሚዶጎሙት የአህዛብ ቻነሎች ለአባይ ሜዲያ እና ለአዲስ ዘይቤ ይሰራ ነበር፤ ቴዎድሮስ ፀጋዬም ገና ያኔ አዲስ አበባ እያለ ነው ቴዎድሮስ አስፋው ጋር ሲገናኝ የነበረው። እንግዲህ ይህ ጥርጣሬ መሰረተ ቢስ ከሆነ በጉዳዩ ላይ ወጥተው ይናገሩ)

እና ብዙ ሌሎችም የጋላ-ኦሮሞ፣ የኦሮማራ እና የሕወሓት ሜዲያዎች ለተጠያቂነት ማቅረብ የጽዮናውያንን ግዴታ ነው። ሌላ ምንም አማራጭ እንደሌለ በተለይ ላለፉት ሁለት ዓመታት በደንብ አይተነዋል።

ፈጻሚዎቹ ግን በጭራሽ የሰሜን ኢትዮጵያ ወገኖች ሊሆኑ እንደማይችሉ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ። ይህን ያህል ግፍ የመፈጸም መንፈስ እና ስነ ልቦናም ፈጽሞ ሊኖራቸው አይችልምና። ፈጻሚዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች እና የቤን አሚር ጎሳ መሀመዳውያን ናቸው። ልክ በአክሱም፣ ማሕበረ ዴጎ፣ ደንገላት፣ ተከዜ ወዘተ እነዚያን አስቃቂ ግድያዎች የፈጸሙት አማርኛ የሚናገሩ ኦሮሞዎች መሆናቸውን አጣሪዎች ቀደም ሲል እንደገለጹት።

ከኤርትራ በኩል በቆሻሻው ኢሳያስ አፈቆርኪ አብደለ-ሃሰን መሪነትና አስተባባሪነት ለሃያ ዓመታት የተደራጁትና የሰለጠኑት የኤርትራን መለዮ እየለበሱ ወደ ትግራይ የገቡ የእነ ሌንጮ ባቲ ኦነግ ታጣቂዎች እና በአረቦች የታጠቁት የቤን አሚር ጎሳ መሀመዳውያን ናቸው። ያኔ ከስድስት ዓመታት በፊት አረመኔዎቹ ዲቃላዎች እነ ኦቦ ስብሐት ነጋ በኤርትራ ሰልጥነው ወደ ትግራይ እንዲገቡ ለተደረጉት የኦነግ ታጣቂዎች አቀባበል ያደርጉላቸው እንደነበር እናስታውስ። “ምርኮኛ” ተብለው ሲንከባከቧቸውና ሲቀልቧቸው የነበሩት በመቶ ሺህ የሚቆጠሩት ደፋሪዎቹ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሰአራዊት አባላትስ የት ነው ያሉት? ወንጀሉን የሚፈጽሙት እነርሱ ይሆኑ? እንደ ሻዕቢያ የትግርኛ ቋንቋ አስተምረዋቸው ይሆን? ከሃያ ዓመታት በፊት ሻዕቢያ ኦነግን አሰለጠነ፣ አስታጠቀ ወደ ትግራይ ላከ፣ አሁን ደግሞ ሕወሓት ኦነግን በምርኮኛ መልክ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩትን ኦሮሞዎች በትግራይ እንዲሠፍሩና

የሕዝቡን መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ለመቀየር በደፈራ እና ሌሎች ወንጀሎች ላይ እንዲሰማሩ አደረገ።

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ ቀዳማዊ መላዋ ኢትዮጵያውያን እየወረረ ባዳከመበት ወቅት፤ ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋሎች በተለይ ሠፍረው የነበሩት ጎንደር አካባቢ ነበር። እነዚህ የፖርቱጋል ወታደሮች ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግኑኝነት በማድረግ በጊዜው ለኢትዮጵያ ያልተለመዱ እና ባይተዋር የነበሩትን ጨብጥን እና ቂጥኝን አስተላልፈውባቸው ነበር። እነዚህን የአባላዘር በሽታዎችን በግብረ ሥጋ ግንኙነት ፖርቱጋሎች በማስተላለፋቸው እጅግ በጣም የተዳከመው የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ማምለጥ የቻለው ወደ ትግራይ አምልጧል(የእነ መለስ ዜናዊን አባቶች ጨምሮ ብዙ ታዋቂ ቤተሰቦች በትግራይ ሰፍረዋል)በጎንደር የቀረውና የተዳከመው ግን ለኦሮሞ/ጋላ ወረራ ሰለባ በመሆን ዛሬ የምናየውን የስጋ ማንነትና ምንነት ያለውን የአዛዝዜል ዲቃላ የኦሮማራ ማሕበረሰብን መፍጠር ችሏል። አይይይ!

ሕወሓት፣ ሻዕቢያ እና ብልግና/ኦነግ ገና ከሰላሳ ዓመታት በፊት ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት እና ይህን ቀጣዩን የወንጀል ዘመቻ በጋራ አቅደው በጋራ እይፈጸሙት መሆኑን በግልጽ እስካልተናገራችሁ ድረስ የዚህ አረመኔ የክፋት ዘንግ እኵይ ተግባር እንዲሁ ይቀጥላል።

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »