![](https://addisabram.wordpress.com/wp-content/uploads/2011/10/baphomet.gif)
😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
😈 የለንደን ረመዳን ቅሌት፤ ብሪታንያውያን በሙስሊሞች ምግብ እንዳይበሉ ተነገራቸው
👹 ማሆሜት = ባፎሜት 👹
፩. ሙስሊሙ በለንደን አውቶቡስ ውስጥ አንዲት ሴትትን “በረመዷን ‘ፆሙ’ ለምን ምሳሽን ትበያለሽ!” በማለት ያስቸግራታል። “እኔ ረመዳን እየጾምኩ ነው! ከአውቶብሱ ወጥተሽ ሌላ ቦት ሂጂ እና ብይ!” እያለ አስጨነቃት።
፪. ሙስሊም በለንደን አንዱን ሰራተኛ ሰው “ረመዷን ስለሆነ ምግቡን አስቀምጥ አሁን አትብላ!” እያለ ይነጅሰዋል።
☪ በረመዷን ወቅት ሙስሊሞች ፀሀይ ከመውጣቷ በፊት ከርሳቸውን ይሞላሉ ፀሀይ ከጠለቀች በኋላ ከርሳቸውን ይሞላሉ እና ምሳ በመዝለል ብቻ እንደ ሸሂድ (ሰማዕት) መቆጠር ይፈልጋሉ ። ሙስሊሞች በረመዳን ከዓመቱ በበለጠ ይበላሉ፣ የሰውነት ክብደታቸውም በጣም ይጨምራል። ሙስሊሞች ይፎክራሉ እና ጾማቸውን በአደባባይ ያሳያሉ።
ዕብሪተኞቹ፣ ትሕትና-አልባዎቹ እና ምስጋና-ቢሶቹ የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች የሆኑት መሀመዳውያኑ ጥጋባቸው ገንፍሎ ከራሳቸው እየወጣ ነው። እንግዲህ ልክ የሚያስገባቸው እግዚአብሔር አምላክ በቅርቡ በጽኑ ያስተነፍስላቸዋል! ከኃያሉ አምላክ ፈጽሞ አያመልጡም! የፍርድ ቀን እየመጣ ነው!
እስኪ ይታየን የሑዳዴ ጾምን ጨምሮ ለግማሽ ዓመት ያህል ከስጋ በመቆጠብ ለሚጾሙት ኢትዮጵያውን ክርስቲያኖች ጎረቤት የሆኑት መሀመዳውያን ፍዬሉን፣ በሬውን፣ ግመሉን እና ሰውን በማረዳቸው የተቆጡ ክርስቲያኖች በተመሳሳይ መልክ፤ “ፆማችን ነው፤ ለምን ታርዳላችሁ? ለምንድን ነው ስጋ የምትበሉት? ወዘተ” በማለት መሀመዳውያኑን እንዲህ ሲወተውቷቸው!
አዎ! ☪ ሙስሊሞች እውነተኛውን እግዚአብሔር አምላክን አያመልኩም። ዋቀዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈርን ነው የሚያመልኩት።
👹 MAHOMET = BAPHOMET 👹
1. Muslim man harasses a woman on a London bus for eating her lunch while he is ‘fasting’ during Ramadan.
“I can smell that do you mind eating that somewhere else I’m fasting.”
2. A non-Muslim SHAMED into putting his food away because it’s Ramadan.
☪ Muslims during Ramadan stuff their faces before sunrise , stuff their faces after sundown , and want to be treated like martyrs just for skipping lunch . They actually eat MORE during Ramadan than the rest of the year ! They gain a lot of weight during Ramadan.
Muslims brag and show publicly their fasting.
☪ Muslims don’t worship the real Father. They worship Waqeyo-Allah-Baphomet-Lucifer
☪ Muslim Hordes Display Warlike Dominance Across Europe Under The Pretense of ‘prayer’
![](https://addisabram.wordpress.com/wp-content/uploads/2016/07/merkelerdoganbaphomet-e1468767439755.gif)
- ☪ የሙስሊም መንጋዎች በመላው አውሮፓ በየአደባባዩ እና መንገዱ ‘ጸሎት/ዱዋ እናደርጋለን፣ እንጾማለን’ በማለት ጦርነታዊ የበላይነትን በማሳየት ላይ ናቸው
“ስትጸልዩም እንደ ግብዞች አትሁኑ፤ ለሰው ይታዩ ዘንድ በምኩራብና በመንገድ ማዕዘን ቆመው መጸለይን ይወዳሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል። አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።
አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።”
☪ “እስልምና ሀይማኖት እንኳን አይደለም። ዓለም አቀፋዊ የወረራ አጀንዳውን ለማራመድ አምላክን የሚጠቀም ማኅበራዊ የፖለቲካ ሥርዓት ነው። እስልምና “እምነትን” እንደ ተሽከርካሪ በመጠቀም በአለምአቀፍ መገዛት አጀንዳ ላይ የተሰማራ የ ሰባተኛው/7 ኛው ክፍለ ዘመን አረመኔያዊነት ነው” ሲል የአሜሪካዋ ኦክላሆማ ግዛት የቀድሞ የምክር ቤት ተወካይ አሁን የፌዴራል ኮንግረስ እጩ የሆነው ጆን ቤኔት ተናግሯል። 100% ትክክል!
☆ በጣሊያኗ ግሮሴቶ ከተማ ሙስሊም ወራሪዎች በአላህ ስም የእግረኛ መንገዶችን ዘግተዋል። ዋቀዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ይህን ይፈልጋል ፥ ጣሊያኖች ግን በጣሊያን ውስጥ እነዚህን የትምክህት እና አክራሪነት ድርጊቶችን ማየት እንደማይፈልጉ ይናገራሉ።
☆ በፈረንሳይ ወደ ሦስት ሺህ/3000 የሚጠጉ መስጊዶች አሉ፤ ነገር ግን መሀመዳውያኑ ሙስሊም ያልሆኑትን ነዋሪዎች ለመፈታተን በጎዳና ላይ መስገድን ይመርጣሉ። ዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ይህንን ይፈልጋል ፥ ፈረንሳዮች ግን “እነዚህን የትምክህት እና አክራሪነት ድርጊቶች በፈረንሳይ ማየት አንፈልግም” ይላሉ።
ውሻ ግዛቱን በሽንት ምልክት እንደሚያደርግ ሁሉ በዛሬዋ አውሮፓም ሙስሊም ወራሪዎቹ “በጸሎት/ዱዋ” ስም ተመሳሳይ ድርጊት ይፈጽምሉ። እንደ ጥገኝነት ጠያቂ፣ ተፈናቃይ እና ተገፊ በምዕራቡ ዓለም የእስልምና ጋኔናቸውን ለማራገፍ ዝግጁ ሆነው መጥተዋል። ‘አሁን በቂ ቁጥር አለን!’ ብለው ስለሚያምኑ የተበዳይነት ካባቸውን ጥለው ገና ከጅምሩ ባቀዱት መሰረት…በተለይ ጦርነትን በሚመስል መልክ በግልፅ መንቀሳቀስ እንደሚችሉ አውቀዋል።
በኢትዮጵያማ መሀመዳውያኑ እና እስልምና ለሺህ ዓመት ምን ያህል ጉዳት በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ላይ እንዳደረሱ ለመገመት ከባድ አይሆንብንም። ለመላው ዓለም ብቻ ሳይሆን በተለይ ለአፍሪቃ እና ለኢትዮጵያ ዋናው ችግር እስልምና ነው። ቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ በዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር አምልኮ መርከስ አልነበረባትም፤ ይህ አምልኮ እንዲስፋፋ መደረጉ በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ ሃዘንን እና ቍጣን ቀስቅሷል።
ዛሬ ልክ እንደቀደሙት አባቶቻችንና እናቶቻችን እኛም የእስልምናን መራራ ፍሬ እየቀመስነው ነው። ሕዝበ ክርስቲያኑ ነቅቶ ተነስቶ ሃገሩ እና ሕዝቡን እንዳያድን በአጋንንት ረዳትነት በማደንዘዝ፣ በማሰርና በማፈን ፣ ብሎም እርስበርስ እየተበላላ ቁጥሩን ይቀንስ ዘንድ እየተደረገ ነው፤ በዚህም፤ ለጊዜውም ቢሆን፤ መሀመዳውያኑ እና አጋሮቻቸው ሰይጣናዊ ተልእኳቸውን አንድ በአንድ ለመተግበር በቅተዋል።
ክርስቲያኑ ወገናችን ጠላቱን ለይቶ ለመንፈሳዊ ማንነቱና ምንነቱ መታገልና መዋጋት ሲገባው እራሱን እያዳከመና እየጎዳ መኖሩን መርጧል። ሰሞኑን ፓትርያርኩን ጨምሮ ካህናቱ አንድ ሙስሊም ሸኽ መገደሉን ተከትሎ ፈጣን የሃዘን መግለጫ ለማውጣት ሲሽቀዳደሙ ሳይ፤ “እንዴ፤ በሚሊየን በላይ በጎቻቸው ሲገደሉ ዝም ያሉት፤ መንኮሳት፣ ካህናት፣ ቀሳውስትና ምዕመናን ሲረዱ እና በእሳት ሲቃጠሉ ዝም ያሉት፤ እነ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ ዳሞ እና ደብረ አባይ ሲጨፈጨፉ የመታሰቢያ ቀናት እንኳን ለመመደብ ዝም ያሉት ‘አባቶች’ ምን ተሰምቷቸው ነው ለሙስሊሙ ሸኽ ይህን ያህል የተቆረቆሩት?” የሚለውን ጥያቄ ነበር ለመጠየቅ የተገደድኩት። አይይይ! በበሽተኛ ‘ዶ/ሮች’ የምንመራ የበሽተኛ ማሕበረሰብ አባላት ለመሆን መብቃታችን እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው!
“And when you pray, you must not be like the hypocrites. For they love to stand and pray in the synagogues and at the street corners, that they may be seen by others. Truly, I say to you, they have received their reward. But when you pray, go into your room and shut the door and pray to your Father who is in secret. And your Father who sees in secret will reward you. And when you pray, do not heap up empty phrases as the Gentiles do, for they think that they will be heard for their many words.„
☪ “Islam is not even a religion. It’s a social political system that uses a deity to advance its agenda of global conquest
______________