Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2024
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 6th, 2024

Victims of South Korea’s COVID-19 Vaccine Held A Press Conference to Demand Justice & Accountability

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2024

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

💭 የደቡብ ኮሪያ የኮቪድ-19 ክትባት ሰለባዎች ፍትህ እና ተጠያቂነትን ለመጠየቅ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

💥 “Dear citizens, during the last three years of COVID-19, our people have suffered tremendously. Among them, no one has suffered more than the families of the victims of the COVID-19 vaccine. Due to vaccine side effects, there have been around 2,700 deaths and about 19,000 severe cases. These are official statistics, but the actual numbers are said to be more than ten times higher. Trusting the government, they were vaccinated with vaccines that hadn’t been properly tested in clinical trials, losing family members and depleting their savings on treatment costs for severe cases, shedding tears of blood every day.

Since 2020, during the COVID pandemic, a policy of mandatory vaccinations was implemented as part of K-quarantine. As a result, there were 2,700 deaths and over 19,000 severe cases due to vaccine side effects. Despite 96% of the population receiving two vaccine doses, the daily confirmed cases reached 170,000, which led to the discontinuation of the vaccine pass due to the vaccine’s ineffectiveness. Nevertheless, the vaccination was forced on priority groups and the public without choice from February 26, 2021, despite the vaccine’s unconfirmed safety, resulting in numerous deaths and severe vaccine injuries. Yet, the government downplayed the vaccine side effects, emphasizing only the benefits, exacerbating the harm.”

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Hungary’s President Had The Integrity to Resign | Those Who Massacred +1 million Ethiopians Still in Power

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2024

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

👏 የሃንጋሪዋ ፕሬዝዳንት በትንሿ ስህተት ስልጣን ለመልቀቅ ታማኝነታቸው ነበራቸው | 😈 ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያንን የጨፈጨፉት አረመኔዎች ግን አሁንም ከረባት አስረው በስልጣን ላይ መቆየቱን መርጠዋል። ሉሲፈርን ማገልገላቸውን ቀጥለውበታል።

የሃንጋሪዋ ፕሬዝዳንት ካታሊን ኖቫክ በህጻናት ወሲባዊ ጥቃት ቅሌት ምክንያት ስልጣን ለቀቁ። የሀንጋሪ ፕሬዝደንቷ በህጻን ወሲባዊ ጥቃት ወንጀል የተከሰሰውን ሰው በስህተት ይቅርታ እንዳደረጉ በመገለጣቸው ንዴት ስለተቀሰሰባቸውን ነው ከስልጣን ለመውረድ የወሰኑት።

ካታሊን ኖቫክ የስራ መልቀቂያዋን ሲያስታውቁ ጥቃት ከተፈጸመባቸው ጋር ባለመቆማቸው ሃዘን ለሚሰማቸው ተጎጂዎች ሁሉ በቴሌቭዥን በተላለፈው ንግግራቸው ላይ ይቅርታ ሲጠይቁ ‘ስህተት ሰርቻለሁ፣ ስልጣኑንም አስረክባለሁ፤ ይቅር በሉኝ!’ በማለት ከስልጣናቸው ተሰናብተዋል።

ዋው! ያውም እራሳቸው ባለፈጸሙት ወንጀል! ያውም ሃንጋሪ በኮሙኒስት ሥርዓት ላይ ገና እያለች የተወለዱት ግለሰብ ንዑሱ ጥፋታቸው ይህን ያህል እረፍት ነስቷቸውና ተጸጽተው የፕሬዚደንትነት ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው ሳይውሉ ሳያድሩ ለማስረከብ ወስነዋል።

ታዲያ ይህን ክስተት ከእኛዎቹ ፀጸት-አልባ፣ አልማር-ባርይ፣ ርሕራሄ-ቢስና አረመኔ የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ እርዝራዦች ዛሬም በስልጣን ወንበር ላይ መቀጠል ከመሻት ጋር ስናነጻጽረው “ኡ! ኡ!” አያሰኝምን? በደንብ እንጂ! ስልጣኑን የሚፈልጉት ሉሲፈርን ለማገልገልና የንጹሐኑን ደም ለማፍሰስ፣ ገዳማቱንና አብያተ ክርስቲያኑን ለማፍረስ ባጠቃላይ ክርስትናን፣ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት መሆኑ በደንብ ግልጽ ነው።

👉 እ.አ.አ ከኖቬምበር 2020 እስከ ዛሬ በዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ እርዝራዦች፣ በፋሺስት ሙስሊም ፕሮቴስታንታዊው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እና በአረብ፣ በእስራኤል፣ በቱርክ፣ በኢራን፣ በአውሮፓ፣ በአሜሪካ፣ በሩሲያ፣ በዩክሬን፣ በአፍሪካ አጋሮቹ-

  • ❖ ከአንድ/1 ሚሊዮን በላይ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈዋል
  • ❖ ከ ሁለት መቶ ሺህ/ 200,000 በላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሕፃናት፣ ሴቶች፣ መነኮሳት ሳይቀሩ ተደፍረዋል፣ ተንገላተዋል፣ ተሰድደዋል።
  • ❖ ከአንድ/ 1 ሚሊዮን በላይ ሴት ኢትዮጵያውያን ባሪያዎች ለአረብ ሀገራት ተሸጠዋል
  • ❖ እስከ ሃያ/ 20 ሚሊዮን የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ተርበዋል
  • ❖ ብዙ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ፈራርሰዋል

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ለመሆኑ እየታዘብን ነው? እስካሁን ድረስ በእናት አክሱም ጽዮን እና በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ወዘተ ለኢትዮጵያና ለመላው ዓለም ሰላም፣ ፍቅርና ደህንነት ፀሎት ስለሚያደርሱትን፣ ታቦተ ጽዮንን በመጠበቅ ላይ ስለነበሩት በሺህ የሚቆጠሩ ቅዱሳን አባቶች አሰቃቂ ጭፍጨፋ ጉዳይ አንስቶ የሚናገር፣ ባለመናገሩ የሚጸጸት፣ ይቅርታ የሚጠይቅና መታሰቢያቸውን ለማክበር ዝግጁ የሆነ የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ እርዝራዥ አንድም የለም። በተለይ ግዴታቸው ሊሆን የሚገባቸው የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ነን ባዮ፣ ጳጳሳት፣ ካህናት፣ ዲያቆናት፣ መምህራን እና ምዕመናን እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ ከልብ መጸጸታቸውን የሚያሳይ አንድም ሥራ ሲሠሩ አይታዩም።

🐺 እንግዲህ፤ በዋቄዮአላህቫፎሜትሉሲፈር የእብሪት፣ የትዕቢት፣ የኩራት፣ የግትርነት፣ የድርቅና እና የጥላቻ መንፈስ ተለክፈው ከስጋውያኑ ጋር ወደጥልቁ አብረው እየወረዱ መሆናቸው ነውና በድጋሚ ይወቁት።

  • በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ከዋልድባ ገዳም ፩ሺህ መነኮሳትን በጾመ ሑዳዴ ያበረረና ዝምታውን የመረጠውንና ድርጊቱንም የደገፈ ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

💭 Hungary’s President resigns over child sexual abuse scandal. Outrage was sparked by revelations Hungary’s president had PARDONED a man convicted in a child sexual abuse cause.

‘I made a mistake,’ Katalin Novák said in a televised address, when she announced her resignation and issued an apology to any victims who felt she had not stood with them.

The decision to pardon the man was made last year but only caught the public’s attention over the past days after a report by the local news site 444.hu, which was met with outrage, leading Hungary’s opposition to call for Katalin Novák to step down.

👉 In Ethiopia; From November 2020 till today:

  • ❖ – 1.5 Million Orthodox Christians brutally Massacred
  • ❖ – 200.000 Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused
  • ❖ – Over a Million female Ethiopian slaves sold to Arab countries
  • ❖ – 20 million Ethiopian forced to experience food insecurity

by the fascist Islamo-Protestant, Oromo army of the prosperity gospel heretic PM Abiy Ahmed Ali and his Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »