Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2024
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Delusions of Grandeur; Why is Antichrist Turkey’s Military Everywhere?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 23, 2024

😈 የታላቅነት ህልሞ፤ አክሱማዊቷን ኢትዮጵያ በድጋሚ የከበባት የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ጦር በየቦታው ለምን አለ?

“ጊዜው የእኛ ነው ፣ ሁሉም ነገር ‘ኬኛ!'” በማለት ላይ ያሉትና የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች የሆኑት ሰነፎቹ ቱርኮች፣ አረቦች እና ጋላ-ኦሮሞዎች እጅግ በጣም ተቅበጥበዋል።

❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፪፥፮፡፯]❖

“ሰነፍ ሰው አያውቅም። ልብ የሌለውም ይህን አያስተውለውም። ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”

❖[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪]❖

“መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።”

Ever since Erdogan came to power in 2002, Turkey has been steadily expanding its military, both domestically and internationally.

[Psalm 92:6-7]❖

The stupid man cannot know; the fool cannot understand this: that though the wicked sprout like grass and all evildoers flourish, they are doomed to destruction forever.”

______________

Leave a comment