Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2024
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 9th, 2024

Palestinian Official: “When Hitler Perpetrated the Holocaust, He Had Obvious Reasons”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2024

😈 የፍልስጤም ባለስልጣን “ሂትለር የጅምላ ጭፍጨፋውን ሲፈጽም ግልጽ ምክንያቶች ነበሩት”

ፍልስጤማውያን ሆኑ ኢራናውያን፣ አረቦች ኦሆኑ ቱርኮች ሁሉም ለአይሁድና ክርስቲያን ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምናውቀው በላይ ነው። ሙስሊሞች ለሂትለር ያላቸው ፍቅርግን በጣም የጠነከረ ነው። ሂትለር አይሁዶችን እንዲጨፈጭፍ ምክር እና ድጋፍ ሲያደርግ የነበረው አፄ ኃይለ ሥላሴን የሚመስለው/የሚያክለው ፍልስጤማዊው የኢየሩሳሌም ሙፍቲ መሆኑ በአጋጣሚ አልነበረም።

የእኛዎቹም ሂትለራውያን በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ ያላቸው ጥላቻ ተመሳሳይ መሆኑን ያለፉት አምስት ዓመታት በግልጽ አሳይተውናል። እስኪ ‘አክቲቪስት እና ተንታኝ’ የተሰኙትን የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ጭፍሮችን (ሃብታሙ አያሌው ፣ አበበ በለው፣ አበበ ገላው፣ ደረጀ ኃብተ ወለድ፣ ዘመድኩን በቀለ፣ ዲያቆን ሃይሌ ወዘተ) በየሜዲያው እንመልከት፤ ብዙዎቹ ጢማቸውን ወይ እንደ ሂትለር አሊያ ደግሞ እንደ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ነው ተቆርጠው ብቅ የሚሉት።

  • 👹 የሙስሊሞች አምላክ ባፎሜት/መሀመድ አይሁዶችንና ጥንታውያኑን ክርስቲያኖችን አጥብቆ ይጠላ ነበር፣
  • 👹 የፕሮቴስታንቶች አምላክ ማርቲን ሉተርፈር አይሁዶችንና ጥንታውያኑን ክርስቲያኖችን አጥብቆ ይጠላ ነበር፣
  • 👹 የሉተርፈር ልጅ አዶልፍ ሂትለር አይሁዶችንና ጥንታውያኑን ክርስቲያኖችን አጥብቆ ይጠላ ነበር
  • 👹 የመሀመድ፣ የማርቲን ሉተርፈርና የሂትለር ጭፍሮች የሆኑት የእኛዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች/ ኦሮማራዎች አይሁዶችንና ጥንታውያኑን ክርስቲያኖችን አጥብቀው ይጠላሉ።

👉 የሚያስከትለው መዘዝ፤

  • 🔥 ጀነሳይድና ሆለኮስት ነው!

😈 This Wicked World + The UN Care More for Muslim Persecutors Than for The Persecuted Christians

😈 ይህ ክፉ አለም + የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከተሰደዱት ክርስቲያኖች ይልቅ ለሙስሊም አሳዳጆች ያስባል

ልክ እንደ ሂትለር ይህ ክፉ አለም እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም በአርትሳክ/ ናጎርኖ ካራባክ አርሜንያ ፥ እና በትግራይ ስለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ጉዳይ ዝም ጭጭ በማለት ሁሉንም ነገር ለመርሳት ወስነዋል። የተሰጣቸው ክርስቲያኖችን ከምድረ ገጽ የማጥፋት ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ነውና!

ሂትለር ለአይሁዶች የመጨረሻ መፍትሄውን ሲያዘጋጅና ለጅምላ ግድያው ሲዘጋጅ (በፍልስጤማዊው እስላም የኢየሩሳሌም ሙፍቲ አል-ሁሴኒ እርዳታ)፤ “ለመሆኑ ዛሬ ስለ አርመኖች ጭፍጨፋ/መጥፋት የሚናገረው ማን ነው?” ሲል ተናግሮ ነበር።

በአክሱም ጽዮን ላይ ጂሃዳዊው የዘር ማጥፋት ጦርነት እንደጀመረ የወስላታውን የተመድ ሃላፊ የአንቶኒዮ ጉቴሬዝን ቀለም ለይተን አይተነዋል። ለጋዛ መሀመዳውያን ፍልስጤማውያን ጂሃዳውያን ምን ያህል እንቅልፍ እንዳጣ፣ እንደሚቆረቆርና ልቡም እንደሚመታ ዛሬ መላው ዓለም ሳይቀር ቁልጭ ብሎ እንዲያየው ተደርጓል።

ለዚህም እኮ ነው፤ “ኦነግ/ብልጽግናን፣ ሻዕቢያን፣፣ ሕወሓቶችን ብአዴንን፣ ፋኖን፣ ኢዜማን፣ አብን በማዘል መላው ዓለም ነው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የዘመተው!” የምንለው። ግልጽ አይደል?!

☆ “የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በትንሿ ጋዛ ብቻ አስራ ሦስት ሺህ/ 13,000 ሰራተኞች አሉት።” ዋዉ!

የፍልስጤም ግዛቶች የተባሉት (የጋዛ ሰርጥ እና ምዕራብ-ዳርቻ) በ1993 እና 2020 መካከል 46.4 ቢሊዮን ዶላር የልማት ዕርዳታ የተቀበሉት የፍልስጤም ግዛቶች (የጋዛ ሰርጥ እና ዌስት ባንክ) ግማሽ ያህሉ ከአውሮፓ እንደነበሩ ይገመታል።

😈 Yasser Abu Sido couldn’t help but say the quiet part out loud.

Sido, an official in Palestinian Authority chief Mahmoud Abbas’s Fatah faction, told Egyptian TV recently that Adolf Hitler had “obvious reasons” for ordering the extermination of Jews in the Holocaust and that Jews “planned to take control of Germany.”

In a transcript translated by Middle East Media Research Institute, Sido said:

“Several European, Americana and Arab officials have said that an Israeli attack against the Palestinians in Rafah would constitute a no lesser crime than the Holocaust. I would like to ask: Why did the Holocaust happen? I am not a fan of Hitler, but when Hitler perpetrated the Holocaust, he had obvious reasons. The Jews and global Zionism were offered various places in the world – in Argentina, in Uganda, in the north of Sinai, in the south of Iraq… But they chose Palestine, for other reasons that we may mention later.”

“They planned to take control of Germany. They started to bring down Germany in terms of the economy and moral values. Hitler reacted by making the Jews go on the streets and lick the sidewalks. They know this very well. Kristallnacht is well known is Jewish history, and so is the Night of the Long Knives, when Jews were ordered to put Stars of David on their breasts, and they were called ‘filthy Jews’.”

“Let me say this loud and clear – the Jews distorted many verses in the Torah, in order to make them more agreeable for them. I do not want to cite examples, because some people might consider me an antisemite, although it is us Arabs who are Semites, not them.”

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sen. Tuberville Warns that Biden Prepares to Fly in 500,000+ Palestinians with Gaza port

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2024

ሴኔተር ተበርቪል ፕሬዝደንት ጆባይድን ከግማሽ ሚሊየን / 500,000+በላይየሚሆኑ ፍልስጤማውያን በጋዛ ወደብ ወደብ በኩል ወደ አሜሪካ ለማብረር መዘጋጀቱን አስጠነቀቁ

ቢያደርጉት አይግረመን፤ ኤዶማውያኑ ልባቸው የሚመታው ለእስማኤላውያኑ ብቻ ነው። በትግራይ እና ለሕዝበ ክርስቲያኑ ለማድረግ ያልፈለጉትን ሁሉ ለመሀመዳውያኑ ያደርጉላቸዋል። በአየር ምግብ፣ መጠጥ ና መድኃኒት ለፍልስጤማውያኑ እየጣሉላቸው ነው።

Posted in Curiosity, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »