Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Ethiopian Jews’

በኢትዮጵያ የተባባሰው ጦርነት የአይሁድን ማህበረሰብ አደጋ ላይ ይጥላል | ጽላተ ሙሴ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2021

Worsening War in Ethiopia Endangers Jewish Community

እስራኤል የሚኖሩ ቤተ እስራኤላውያን በትግራይ ያሉት ዘመዶቻቸው ወደ እስራኤል እንዲመጡ ድምጻቸውን በማሰማት ላይ ናቸው።

በዓለም ኃያሉ ጦር ሰራዊት ጽላተ ሙሴን የያዘ ሰራዊት ነው” ይላሉ አሜሪካውያኑ ጽላተ ሙሴን አዳኞቹ ልሂቃን እና ተቋማት

የሕይወት ዛፍ ❖ ጽላተ ሙሴ ❖ ንጉሥ ቴዎድሮስ

ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት ጽላተ ሙሴ የአባይ ወንዝን ተከትሎ በጣና ሐይቅ በኩል ወደ አክሱም ተወሰደ። ከሰላሳ ዓምስት ዓመታት በፊት ቤተ እስራኤላውያን ከትግራይ እና ጎንደር አካባቢ በሱዳን በኩል አባይን ተክትለው ወደ እስራኤል ተወሰዱ።

ዛሬም የተወሰኑትን በቀጥታ ከአዲስ አበባ ወደ እስራኤል ከወሰዷቸው በኋል፤ የሁሉም ዓይን ወደ ትግራይ እና ሱዳን ሆኗል። እስራኤል ከሱዳን ጋር የዲፕሎማቲክ ግኑኝነት ጀመረች፣ አሜሪካ የዶላር ጆንያ የተሸከሙትን ጄነራሎቿንና ባለሥልጣናቱን ወደ ሱዳን በተደጋጋሚ ትልካለች፣ ሩሲያ የጦር ሰፈሮችን በፖርት ሱዳን ከፈተች፣ ቱርክ ለትግራይ ስደተኞች የመጠለያ ካምፖችን እሰራለሁ፤ ለሉሲፈር የተሰዋውን ሃላል ምግብ እመግባቸዋለሁ ቁር አንንም እግረ መንገዴን አከፋፍላለሁ እያለች በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመን በሱዳን በኩል ስትሰራው የነበረውን ስራ ዛሬ እንደ እባብ ተለሳልሳ በመስራት ላይ ትገኛለች።

ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም በፋሽስት ፋኖ በኩል የአክሱም ጽዮን ልጆች ወደ ሱዳን እንዳይሰደዱ ድንበሩን በመቆጣጠር ላይ ሱዳን ያሉትንም ካልመለስኩ እያለ ነው። ዛሬ የወጣ መረጃ የሚነግረን ኤርትራውያን የጽዮን ልጆች ሰፍረውባቸው የነበሩትን ሁለቱን አንጋፋ ካምፖስ ሆን ብሎ ያቃጠላቸው የአረመኔው አክዓብዮት አህመድ()አራዊት እንደሆነ ነው። ሃያ ሺህ ስደተኞች ጠፍተዋል!!!

ከኢትዮጵያ የሰሜን ተራሮች እየተነሱ አሜሪካን በየዓመቱ የሚያምሱት አውሎ ነፋሳት(ሃሪኬንስ)በጽላተ ሙሴ በኩል ሊቀሰቀሱ እንደሚችሉ ይገምታሉ ወይም ደርሰውበታል። መጭው ኃያሉ የኢትዮጵያ ንጉሥ ቴዎድሮስ ከዚሁ አካባቢ ሊነሳ እንደሚችልም ይገምታሉ ወይም ደርሰውብታል። የሕይወት ዛፍ + ጽላተ ሙሴ + ንጉሥ ቴዎድሮስ ሁሉም ከአክሱም አካባቢ እንደሚገኙ ይገምታሉ ወይም ደርሰውበታል።

ኢየሱስ ክርስቶስን ለመካድ የተመረጠው አስካርዮቱ ይሁዳ ከጌታችን የዘር ሃረግ የተገኘና ከአስራ ሁለቱ የጌታችን ሐዋርያት አንዱ ነበር። ኢየሱስ ክርስቶስን በቀራንዮ የሰቀሉት የጌታችን ዘመዶች የሆኑት የቅድስት ከተማ ኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ነበሩ።

የሕይወት ዛፍ + ጽላተ ሙሴ + ንጉሥ ቴዎድሮስ የሚገኙበትን ነዋሪዎችና ቦታ ለመቆጣጠር ከዚሁ አካባቢ የተገኙትን ሰዎች መጠቀም ግድ ነው። የኢትዮጵያን መንፈሳዊ ማንነትና (ኢትዮጵያ ዘመንፈስ) ምንነት በመቆጣጠር ምሰሶዋን አክሱምን ለማናጋት ኢትዮጵያ ዘስጋ የምላቸውን ይሁዳዎች ልክ ከአደዋው ድል በኋላ በአፄ ምኒሊክ አማካኝነት የሦስተኛውን እና የመጨረሻውን ደረጃ ሥራቸውን ጀመሩ። የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ኦሮሞዎችም በዚህ ሥራ ቁልፍ የሆነ ሚና እንዲጫወቱ ተደረጉ። የአባ ዘወንጌል አሲምባ ተራሮች አካባቢ የአብዛኛዎቹ የፀረኢትዮጵያ ግራ አክራሪዎች መፈልፈያ መሆን የበቃው። የራያ አዘቦው (ኦሮሞው)ሽፍታ ኃይለ ማርያም ረዳ (ከጌታቸው ጋር ዝምድና ይኖራቸው ይሆን?) እንደ አህዛቡ ሳሞራ ዩኑስ ከህወሃት የጦር መሪዎች አንዱ እንደነበር እናስታውስ። (ኃይለማርያም ረዳ – መንግስቱ ኃይለማርያም – ኃይለማርያም ደሳለኝ – ደብረ ጽዮንጽዮን ማርያምዋው!) ከማርያም መቀነት የተገኙትን የጽዮንን ቀለማት ለማደብዘዝ የሉሲፈራውያኑ ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራ በብዛት የሚያውለበልቡት የዚሁ የራያ አዘቦው ሽፍታ የኃይለ ማርያም ረዳ ዘሮች ናቸው። በነገራችን ላይ ራይ አዘቦ ልክ እንደዛሬው አካባቢው በቦምብ እና ረሃብ ከተጨፈጨፈ በኋላ ነበር በጋላማራው ንጉስ በአፄ ኃይለ ሥላሴ ከትግራይ በመነጠል ከወሎ ጋር እንዲጠቃለል የተደረገው። ጋላማራዎች ወዮላችሁ! በዚሁ ጊዜ ልክ አሁን ለትግራይ እንደሚያስቡት በረሃብ የተጠቁትን የወሎና ትግራይ አካባቢዎች ለመርዳት በሚል ከብሪታኒያ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይና ወዘተ የተውጣጡ የናቶ ሰራዊቶች ያቀዱትን ስራ ሲሰሩ ነበር።

በቀድሞዋ የኢትዮጵያ ግዛት በኤርትራ “ቃኛው እስቴሽን” በመባል ይታወቅ የነበረውንና እ..አ ከ1943 እስከ 1977 .ም ድረስ ቀደም ሲል የነበረውን የጣሊያን የባህር ኃይል ሬዲዮ ጣቢያ ተረክቦ በማደስ እንደ የዩኤስ አሜሪካ ጦር ሬዲዮ ጣቢያ ሲሰራ የነበረውን ምስጢራዊ የስለላ እና ምርምር ጣቢያ አስታወሰኝ፡፡ ለሰላሳ አራት ዓመታት ያህል እዚያ ቆይተዋል! ዋው! ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በኤርትራ ሕዝብ በተለይ በወጣቱ ላይ እየታየ ያለው ያልተለመደ ኢሃበሻዊ ባሕርይ ይህ ቃኛው ጣቢያ ሲሰራቸው ከነበሩት ምስጢራዊ አካባቢን እና ህሊናን የመቆጣጠሪያ ስራዎች ጋር የተቆራኘ ይሆን? ዛሬ ወደ ትግራይ ገብተው ኢሃበሻዊ ጭካኔ በመፈጸም ላይ ያሉት የኢሳያስ አፈቆርኪ ወታደሮች በዚሁ ጣቢያ ከተገኙ እንቁላሎች የተፈለፈሉ ሮቦቶች ይሆኑ?

ኒው ዮርክ ታይምስ” አንድ ማንነቱ እንዲደበቅለት የፈለገንውን የምዕራባዊ ባለሥልጣንን ንግግር ዋቢ በማድረግ እንዲ ብሏል፤“አቶ አቢይ ከኤርትራ ጋር ያደረገውን የ 2018 የሰላም ስምምነት እስከፈረመበት ዕለት ድረስ ከኤርትራ መሪ እና ለብዙ አስርት ዓመታት የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ከሆነው ከኢሳያስ አፍወርቂ ጋር በትግራይ ላይ ያደረሰውን ጥቃት አስቀድሞ አስተባብሮት እንደነበር ይታመናል። (ትክክል! ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ እኮ አስቀድሞ ወደ ኤርትራ ተመላለሰ + አሜሪካ ሄዶ አቡነ መርቆርዮስን አመጣቸው፤ አሁን በትግራይ ጭፍጨፋውን እንደጀመረም ፈጥኖ አክሱምን እና አዲግራትን ማጥቃት ፈለገ። አዎ! አዲግራት አካባቢ የአባ ዘ-ወንጌል አሲምባ ተራሮች አሉ፤ ባቅራቢያውም በተልይ ቱርኮች ከፍተኛ አትኩሮት የሰጡትና የመጀመሪያዎቹ መሀመዳውያን በወረራ ገብተው ንጉሥ አርማህን ያታለሉበት ቦታ ይገኛል።)

👉 አክሱም ጽዮን 👉 አሲምባ መስቀለ ኢየሱስ (አባዘወንጌል) 👉ተንቤን 👉ውቅሮ

ዋው! ልክ በ1666 ዓመቱ የ666ቱ ወኪሎች ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ በውቅሮ ውቅር ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ዘመቱ። በዚህ አካባቢ ላይ ለመዝመት መወሰናቸውን እንዲህ መጣደፋቸው። ዋው!

ወገኖች መጨፍጨፋቸው ቅርስ መውደሙ እጅግ በጣም ያስቆጣል። የሚበቀል አምላካችን ይበቀላቸዋል።

👉 ዴር ሽፒገል/Der Spiegel የተሰኘው ታዋቂ መጽሔት ነው ይህን መረጃ ያወጣው።

“ቦንቦች በውቅሮ ሰሜናዊው ጠርዝ ላይ በሚገኘው ታዋቂው የውቅር ቤተክርስቲያን ጨርቆስ ላይ እንደፈነዳ ዓለም ሀዱሽ የወደፊት ሕይወቱን አጣ፡፡ “ባለቤቴ ነፍሰ ጡር ነበረች ፡፡ የመጀመሪያውን ልጃችንን እንጠብቅ ነበር። አሁን ሁለቱም ሞተዋል ”ሲል በስልክ ይናገራል፡፡ ከሳምንታት በኋላ አዲስ አበባ የቴሌኮሙኒኬሽን ግንኙነቶችን ከትግራይ ክልል ክፍሎች ጋር እንደገና ፈቅዳለች፡፡ የኤርትራ መትረየስ ከተማችንን በደበደበ ጊዜ ባለቤቴ ሞተች፡፡ የኤርትራ ኃይሎች ስድስት ጓደኞቹን እንዴት እንደገደሉ የውቅሮ ነዋሪው ተናግሯል ይተርካል።

☆ ሌላው አስገራሚና አሳዛኙ ጉዳይ፤ መቼም ሰይጣን ከቤተ ክርስቲያን አይርቅምና ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ሐሰተኛው ነብይ መሀመድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለመፈታተን ወደዚህ ቦታ ነበር ተከታይ ጂሃዳውያኑን በስደት መልክ የላካቸው። ሙስሊሞች ዛሬ “አል-ነጃሽ” የተሰኘ መስጊድ ሰርተዋል። የጀርመኑ መጽሔት አክሎ እንዳወሳው ውቅሮ በሚገኘው “አል-ነጃሺ”መስጊድ ውስጥ የነበሩ ሰማንያ አንድ ሙስሊሞች በግራኝ እና አፈወርቂ ቦምብ ተገድለዋል። በከተማዋ ብዙ ጭፍጨፋ እንደተካሄደ ነዋሪዎች በስልክ ተናግረዋል።

❖ በታሪካዊቷ ውቅሮ ከተማ በአብረሐ እና አጽበሐ ዘመን ከአለት ተፈልፍለው ከተሠሩት ድንቃድንቅ ዓብያተ ክርስቲያናት መካከል ውቅሮ ጨርቆስ አንዱ ነው።

ውቅሮ ጨርቆስ ቤ/ክርስቲያን ከአንድ ወጥ ድንጋይ ተፈልፍሎ የተሰራ ውቅር ቤተክርስቲያን ነው። ከተማዋም “ውቅሮ” የሚለውን ስም ከዚህ ሳይሆን አይቀርም ያገኘችው)

ሉሲፈራውያኑ “አሳውን ለማጥመድ ባሕሩን ማድረቅ” እንደሚሉት የአክሱምንና አካባቢዋን ነዋሪዎች በማዳከም፣ በመበታተንና በመጨፍጨፍ የሕይወት ዛፍን ❖ ጽላተ ሙሴን ❖ ንጉሥ ቴዎድሮስን መቆጣጠር እንችላለን የሚል ዕቅድና ተልዕኮ አላቸው። በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት የመጨረሻው ዋና ዓላማ ይህ ነው።

በግራኝ አክዓብዮት የጋላማራዎች ሰራዊት፣ በኢሳያስ አፈቆርኪ የሮቦቶች ሰራዊት፣ በራያ ክንፍ የሚመራው የህወሃቶች ሰራዊት፣ በሶማሌዎች ሰራዊት፣ በአረቦችና ቻይናዎች ድሮኖች፣፣ በአሜሪካ ሳተላይቶች እየተደገፈ በትግራይ ላይ ወረራውን በማካሄድ ላይ ያለው የሉሲፈራውያኑ ኃይል የሕይወት ዛፍን + ጽላተ ሙሴን + ንጉሥ ቴዎድሮስን ለመቆጣጠር ላለፉት መቶ ዓመታት ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ የተጠራ ኃይል ነው።

አንድ ሺህ ተዋሕዶ ምዕመናንን በአክሱም ጽዮን በመጨፍጨፍ ለሰማዕትነት እንዲበቁ ያደረጋቸው አሰቃቂ ድርጊት የዚህ የሕይወት ዛፍን ❖ ጽላተ ሙሴን ❖ ንጉሥ ቴዎድሮስን ለመቆጣጠር የሚደረገው ዘመቻ አካል ነው። በአክሱም ጽዮን የተፈጸመውን ከፍተኛ ወንጀል ያልተረዳና የጉዳዩን አጅግ በጣም አሳሳቢነትና ክብደት ያልተረዳ ወገን ትልቅ ፈተና ላይ የሚገኝ ዘላለማዊ ሕይወት ምን እንደሆነ ለማወቅ ያልቻለ ወገን ብቻ ነው። በየቀኑ 24/7 በጥልቁ ልንነጋገርበትና ከፍተኛ ትኩረት ልንሰጠው የሚገባን ጉዳይ ቢኖር ይህ ጉዳይ ነው። ዛሬ በአዲሱ ኪዳን የምንኖር ግን ይህንን የተዘጋጀውን ዘላለማዊ ሕይወት እግዚአብሔርን እንዲሁም የላከውን ክርስቶስን በማወቅ ከማግኘት ይልቅ በኤደን ገነት እንደተከናወነው ያልተፈቀደልንን እና የማይጠቅመንን በማወቅ እና በመመራመር እውነተኛ ከሆነው የእግዚአብሔር ሃሳብ ስንስት እና ስንወጣ እናያለን። ቀደም ሲል አባ ዘወንጌል “ዋ! ፀረትግራዋይ የሆነ አቋም እንዳይኖራችሁ!” ብለው ያስጠነቀቁን በምክኒያት ነበር። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን!

____________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የቤተ እስራኤል ወገኖቻችን ከታቦተ ጽዮን ጋር ዛሬ እስራኤል ገብተው ይሆንን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2020

፫፻፲፮/ 316 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሐሙስ በቴል አቪቭ አቅራቢያ ቤን ጉሪዮን አውሮፕላን ማረፊያ አረፉ፡፡ በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ፣ ባለቤታቸው እና በመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን በሁለቱ አገራት መካከል የተከፋፈሉ ቤተሰቦች እንደገና እንዲገናኙ ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ተሳፋሪዎች ወደ አየር ማረፊያው ሲራመዱ ብዙዎች የኢትዮጵያን ባህላዊ ልብስ ለብሰውና የእስራኤልንም ባንዲራ ያውለበለቡ ነበሩ፡፡

በጦርነት ስም የጀመረው “ዘመቻ አክሱም ጽዮን”ብዙ ተንኮሎችን የያዘ ነው። ይህ ሁሉ እንቅስቃሴ የጽዮን ማርያምን አመታዊ ክብረ በዓልን ተከትሎ መታየቱ ሊያሳስበን ይገባል። ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እንደሆነ ዕድል ኖሮት ታቦተ ጽዮንን ቢያገኝ አሳልፎ እንደሚሰጥ አልጠራጠርም።

👉 መጀመሪያ የማርያም መቀነትን፣ ከዚያ ክቡር መስቀሉን ቀጥሎ ኢትዮጵያን እየተነጠቅን ነው | ዋ!

በግብረ-ሰዶማውያን ተመርጦ ስልጣን ላይ የወጣው የአብዮት አህመድ አሊ ተልዕኮ ጸረ-ኢትዮጵያ፣ ጸረ-ተዋሕዶና ጸረ-ክርስቶስ መሆኑ ግልጽ ነውና ዛሬ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍ ብሎም ታሪካቸውንና ቅርሳቸውን አንድ በአንድ ለማጥፋት የተላከውን “ሰራዊት” የሚደግፍ ሁሉ ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ክርስቶስ፣ ፀረ-ጽዮን ማርያም ብሎም የግብረ-ሰዶማውያንን አጀንዳ አራማጅ ነው። ይህ ሰራዊት ስለ ጽዮን ዝም የማይሉትን የተዋሕዶ ልጆችን እንጅ ጠላት ሶማሊያን፣ ጠላት ሱዳንን፣ ጠላት ኦሮሚያን፣ ጠላት አረብን፣ ጠላት ግብጽን፣ ጠላት ቱርክን፣ ባጠቃላይ ጠላት ኤዶማውያንን እና እስማኤላውያንን ያጠቃ ዘንድ የተላከ ሰራዊት አይደለም። ወዮላችሁ!

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Israel At 70: A Blessing to All The Nations of The Earth

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 14, 2018

70 ዓመት እስራኤል | “ኢየሩሳሌም፡ ከማንኛውም ሌላ የስደተኛ ማህበረሰብ ይልቅ ለኢትዮጵያውያን ልዩ ናት”

በትናንትናው የሰንበት ዕለት ይህን የተናገሩት የእስራኤል ፕሬዚደንት ሬይቨን ሪቭሊን ናቸው።

የዳዊት ልጅ ወገኖቻችንን ወደ ኢየሩሳሌም የላከበት ምክኒያት አለው። አውሬው በዛሬው ዕለት እርር ብሏል፤ ተካታዩን ነገር ሁሉ በቅርቡ ለማየት ያብቃን!

እንኳን አደረሰን!

On 14th May 1948, 70 years ago today, David Ben Gurion declared the independence of the State of Israel. In celebration of this momentous anniversary, God raised up Netta Barzilai, and lo, she won the Eurovision Song Contest 2018, though quite what Israel was doing competing in a European competition is unknown (a bit like Australia, and Armenia…). In further celebration of this momentous anniversary, President Donald Trump has decreed that the US Embassy shall be inaugurated today in  Jerusalem, the eternal capital of Israel, as a seal of the unbreakable bond of friendship between their countries and their peoples.

Thank you! I love my country!” cried Netta at her point of victory. “Next year in Jerusalem,” she added poignantly, with a hope that has echoed in every Jewish heart for centuries, and a prayer which has endured through millennia of weeping by the Rivers of Babylon.

Zionism is the Jewish dream of restoration, return and renewal. Israel’s rebirth 70 years ago was a joyous event. To some it represented a safe haven to be Jewish in a Jewish land without fear of persecution. To others, the sovereign hand of the God of Abraham, Isaac and Jacob fulfilling promises from the Torah and the Prophets was clear to see. Much of the world rejoiced with them. However, not everyone was pleased. Many Arabs, including those whose own nations were formed in the same period, call Israel’s national rebirth ‘The Naqba‘ or ‘catastrophe’. The formation of a Jewish state in the region, they claimed, robbed Palestinians of their land; the Jews were portrayed as interlopers. The region’s problems were – and are – routinely blamed on Israel, and criticism goes far beyond Israel’s actions, often questioning the very legitimacy of Israel’s existence.

Israel is central to Jewish religious and national identity; it is where Jews are closest to God. It is the one piece of land historically promised to the Jewish people as recorded in Genesis, and the only land where the Jewish nation has ever experienced sovereignty and self-rule, producing a dynasty of kings and visionary prophets from whose quills flowed some of the most treasured writings in the history of the world.

Despite attempts by successive occupying powers to expel them, communities of Jews have lived in the Holy Land continuously since the time of Abraham. Since the Babylonian exile, the Jewish diaspora has spread as far as South America, China and Australia. But Jewish ethnic identity, recognised by the countries in which they lived as minority communities, was based on Jewish affinity with the land of Israel and the Jews living there.

On 29th November 1947, the United Nations voted to create an Arab and a Jewish State alongside each other in what is now Israel and the West Bank. It was accepted that Israel would have a sizeable Arab minority. The Jewish State was allotted 56% of Mandate Palestine, since the UN correctly predicted heavy Jewish immigration from Europe after the creation of the Jewish State. Perhaps they also guessed that large numbers of Jewish refugees from Arab nations would also need a home.

The Jewish Agency, led by David Ben Gurion, accepted the plan. Arab leaders rejected it, and Arab attacks on Jewish communities began at once. Britain announced that her troops would be withdrawn from Palestine on 15th May 1948. Aware that Arab countries had vowed to destroy any Jewish state, David Ben Gurion declared the independence of the State of Israel on 14th May 1948, with borders as stipulated in the UN Partition Plan.

Significantly, the Declaration of Independence stated: “We appeal… to the Arab inhabitants of the State of Israel to preserve peace and participate in the upbuilding of the State on the basis of full and equal citizenship and due representation in all its provisional and permanent institutions…” Within days of the British withdrawal, 35,000 Iraqi, Lebanese, Syrian and Egyptian troops (led by British officers) invaded Israel. Despite overwhelming odds, and the loss of 1% of the population of Israel, Israeli forces decisively defeated the Arab armies. Israel took territory beyond the UN allocated borders because their territory could not be defended against further Arab attacks.

Unsurprisingly, given repeated Arab threats to annihilate Israel, Israeli leaders feared an Arab ‘fifth column’. However, most Arabs who had remained in Israel became Israeli citizens. Jews were also expelled from their homes by Arab forces, for example from Gush Etzion and K’far Darom in Gaza, all built on land purchased legally. And of course Jews were expelled from the Old City of Jerusalem. In addition, 800,000 Jews were forced to abandon homes and businesses in Arab countries. They arrived in Israel with nothing.

These are the forgotten refugees of 1948. Both sides committed atrocities. Women and children were murdered by Jewish fighters of the Stern gang and Irgun in the peaceful Arab village of Deir Yassin. Arab fighters took revenge by murdering Jewish women and children in K’far Etzion and members of a convoy taking medical supplies to Jerusalem’s Hadassah hospital.

With 3,000 years of continuous presence in the Holy Land, how can Jews be characterised as interlopers in the region? After World War II, Palestine was the only place that many European Jews, robbed of their homes and families, could go. A further 800,000 Jews from Arab countries fled or were expelled in pogroms and were absorbed into the Jewish state in the years following Israel’s Independence. Later, Jews from all over the world – Africa, India, China, the old USSR, as well as the USA and Europe, made aliyah to Israel.

Modern Israel combines the best ideals of the west – democracy, liberty, openness to debate and criticism as well as new ideas in technology and the arts. Such ideals are much needed in the region. Given the ferocity of comment in the Israeli press and the intensity of debate and moral self-criticism which so characterises discussion in Israel – so rare in public life today – the ongoing global attacks on Israel are profoundly depressing and disturbing.

God promised Abraham that his descendants would have a land, and would be a blessing to all the nations of the earth. The Anglican Friends of Israel believe that modern Israel is a fulfilment of that promise: we rejoice unashamedly at this, Israel’s 70th birthday, thanking the God of Abraham, Isaac and Jacob for the restoration of the Jewish people to their land.

And we pray for a just peace for all the people of the region, Jew and Arab – a peace which we believe that ultimately, only God himself can bring.

And we thank God that Netta Barzilai, an Orthodox Jew from Israel, can win Eurovision, for she is London in Jerusalem; she is Europe in the Middle East; she is our values and culture; she is the eccentric and eclectic incarnation of our liberty, fraternity and democracy. Happy 70th Birthday, dear Israel. L’Shana Haba’ah B’Yerushalayim.

Source


Paying Tribute to Ethiopian Immigrants, PM Vows to Bring Home Man Held by Hamas


At memorial for Ethiopian Jews who died on perilous journey to Israel, President Rivlin says he asked his counterpart in Ethiopia to help Gaza captive Avera Mengistu

Prime Minister Benjamin Netanyahu on Sunday paid tribute to the thousands of Ethiopian Jews who died making the long, dangerous journey to Israel, and vowed that he would not rest until an Israeli man of Ethiopian descent held captive by the Hamas terror group is set free.

Speaking at an annual memorial ceremony held at the Mount Herzl Cemetery in Jerusalem, Netanyahu opened his address by mentioning Avera Mengistu, who has been held by Hamas for over three and a half years.

Herzl in Jerusalem, May 13, 2018. (Kobi Gideon/GPO)

Prime Minister Benjamin Netanyahu on Sunday paid tribute to the thousands of Ethiopian Jews who died making the long, dangerous journey to Israel, and vowed that he would not rest until an Israeli man of Ethiopian descent held captive by the Hamas terror group is set free.

Speaking at an annual memorial ceremony held at the Mount Herzl Cemetery in Jerusalem, Netanyahu opened his address by mentioning Avera Mengistu, who has been held by Hamas for over three and a half years.

Distinguished guests, and mostly of all, our dear and beloved bothers and sisters, Ethiopian immigrants. The family of Avera Mengistu, we will not rest until we bring Avera home,” Netanyahu said.

President Reuven Rivlin was also at the event, which remembered the Ethiopian Jews who perished as they walked overland from Ethiopia to Sudan, from where they were airlifted to Israel.

Israel clandestinely airlifted thousands of Ethiopian Jews in the 1980s and 90s, spending hundreds of millions of dollars to bring the community to the Jewish state and help them integrate. About 24,000 people attempted the journey via Sudan — some on donkeys and horses, some on foot — but 4,500 died on the way. Many were later flown in 1991 directly from refugee camps outside the Ethiopian capital Addis Ababa to Israel.

Rivlin, who earlier this month became the first Israeli head of state to make an official visit to Ethiopia, said that during the trip he asked President Mulatu Teshome for assistance in bringing Mengistu home.

I want to recall our commitment to Avera Mengistu,” Rivlin said. “During my visit I asked the Ethiopian president to do everything he can to help in the efforts to bring Avera, who is held captive by Hamas, back to his family. May the day of his return come soon.”

Avraham Avera Mengistu, undated. (Courtesy of the Mengistu family via AP)

Hamas believed to be holding two Israeli civilians who entered Gaza of their own volition, Mengistu and Hisham al-Sayed. In addition, the terror group is also believed to be holding the remains of Hadar Goldin and Oron Shaul, two IDF soldier who were killed during the 2014 war between Israel and Hamas, which has since refused to provide any details about them.

Speaking of the ardeous journey that the Ethiopian Jews made to reach Israel, Netanyahu said “You were marching in fear. The thousands of those who died on the way were buried in deep sorrow.”

Perhaps the whole story can be told in one small note that was left on one of the graves: ‘My body is here, but my heart in is Jerusalem.’”

The Jewish people can learn so much from you. Of love for Jerusalem, on determination and willpower, on mutual responsibility.”

About 140,000 Ethiopian Jews live in Israel today, a small minority in a country of over 8 million. But their assimilation hasn’t been smooth, with many arriving without a modern education and then falling into unemployment and poverty.

Netanyahu said a special government unit that focuses on combating racism has had some success. “This is also a long journey, by we will not compromise on the goal. Equal and respectful treatment for every citizen. Equal and respectful treatment for you, Ethiopian Jews.”

Source

Ethiopian Jews Gather in Jerusalem to Remember Their Fallen on the Trek to Israel

Ethiopians Identify With Jerusalem More Than Any Other Immigrant Community, Said President Rivlin

______

_____

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

It’s Not Easy Being An Ethiopian Jew

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2009

It’s not easy being an Ethiopian Jew in America’ writes Haaretz. Well, in fact, it’s not easy being an Ethiopian anywhere else – inlculding in Ethiopia. .. and „I personally prefer to be stabbed in the back by a gentile, and not my own brother Jew“, says the Ethiopian Jew. It must be very painful, it’s painful!


ethiojews

Well, it’s is to say, but, at times, it probably could be a blessing to face hardship, as it’s mostly a byproduct of porsperity.

Besides, every hardship could be about another chance for cultivating our hearts. The path of the heart is the most righteous path to the ultimate prosperity.


Farmers know the pain of cultivating wheat or teff, they know the suffering in cultivation, where, at the same time, the challenge in the feild is often taken as joy, because when the bitterness goes away, sweetness will come and true happiness will arrive.


http://www.haaretz.com/hasen/spages/1077094.html


When Avishai Mekonen, 35, the Israeli photographer who has lived for the past seven years in New York City, lectured before American high-school students in Savannah, GA, one of them asked him to roll up his sleeve.


“Where is the number?” he asked. Mekonen didn’t get it at first.


“I thought Jews are Holocausts survivors, aren’t you a Holocaust survivor?” explained the teenager. With experiences of this kind, admits Avishai, it’s not always easy to be the Ethiopian Jew in America. As if it was anywhere else.


In his new exhibition, “Seven Generations”, he wishes to return to his community the pride of its authentic tradition. Then irony in his quest for the shards of the traditional identity is that his work is being displayed in New York, and not in Israel.


It is customary for Ethiopians, before getting married, to have the community elders account for seven generations of each family, in order to ensure that no accidental cases of incest can occur. This tradition also became one of the foundations of the elders’ authority. One who is able to count seven generations back would receive the respect of the community. Those who can count 14 generations are perceived as geniuses.


“Once an Israeli cab driver who took me to an Ethiopian funeral, cursed and said: ‘Those Ethiopians! Only one died, yet hundreds are coming!'” recalls Mekonen. “But in our tradition, you must invite all your extended relatives, 7 generations back, both to the weddings and to funerals. It’s like one big family.”


Some of the youngsters he interviewed for the film accompanying the exhibition have no idea what all of this means, or they don’t really care. Mekonen himself, who married Shari, a Jewish American filmmaker, didn’t really need the elders’ services to count generations of his bride’s family. His parents, who flew all the way from Israel to the U.S. for the wedding, were quite shocked to see the small number of guests. “This is the whole family?” his mother asked, a bit disappointed.


We eat hummus in a small Manhattan restaurant as Mekonen tells me that many years ago he had this idea to make a documentary about the painful generation gap of the Ethiopian community, but dawdled, and his move to the U.S. to join his wife further complicated the matter.


“But one day it struck me, that I met a young Ethiopian in Israel who is able to count generations. This tradition will just disappear, and nothing will be left of it.”


He says that Israeli bureaucrats unknowingly contributed to the destruction of the custom: when Mekonen made Aliya to Israel in 1984, instead of taking on his father’s name as his family name, according to tradition, he was instead registered under his great-grandfather’s name, along with the rest of his family. Born Agegnehu (“gift” in Amharic), he became Avraham upon his arrival. Later, he changed his name to Avishai, to return some semblance of his original name.


“But I’m still Mekonen, and the elders get confused when they try to count generations – it doesn’t seem logical to them, this jump from my great-grandfather to me. Mekonen is supposed to belong to other generation.”


The entire family in Israel was recruited to work on a project. His father made phone calls to community elders, arranging meetings; his mother baked injera, the traditional bread, to honor the hosts; the younger brother was appointed to contact Israeli-Ethiopian hip-hop bands and rebellious teenage girls with tattoos.


“The parents’ generation understood the importance of this project, dressed nicely and fully cooperated. The youngsters neglected it until I talked to them, when they admitted that because of their detachment from tradition they have had serious identity problems. They said they feel “empty and humiliated” when some policeman tells them: “You are Ethiopian, you understand nothing.”


The tears within the Ethiopian community seem so distant from the noisy lobby at the Jewish Community Center building in Manhattan, where his exhibition is presented. In the afternoon, African-American nannies bring children for activities at the Center. 30-year old Jolly is taking care of two active Jewish toddlers, and she seems quite surprised when she sees the pictures: “I never thought there were black Jews!”


Some of the Ethiopians sought comfort in Harlem, so they wouldn’t be forced to deal with the perceptions that “Jews are white”. But Mekonen says “it’s complicated”. In his documentary-in-progress, “400 Miles to freedom”, he explores his personal story and identity, and through this exploration he meets a variety of diverse Jews both in Israel and in America, including Rabbi Capers Funnye, a leader of the African American Jewish community and second cousin of First Lady Michelle Obama, who shares his own historical roots and path to Judaism. He says that although the Ethiopians, unlike the African-Americans, haven’t been enslaved and detached from their history, he feels that the conversations with the community present a strong opportunity to learn about the history of slavery in the U.S.


“There are obvious advantages to being part of a big and influential community,” he admits. “The first time I saw a giant poster featuring a black model, I was stunned and excited that here people actually think that black sells. I wanted it to happen in Israel too. Then in the aftermath of hurricane Katrina where the blacks were neglected, I said, ‘thank God I’m Israeli.’ But when Obama won the election and all our neighbors ran down the street yelling and dancing and singing – I shouted something in Hebrew as well, something like: ‘The good guys won!’ It was perhaps the first time that I felt I belong to this fest, and I said I’m so grateful to be here to witness this historical moment.”


Like almost every Israeli living in New York and hoping “to return one day”, Mekonen dreams of going back to Israel and buying a house in Rosh Pina. He recalls with nostalgia his service in the Israel Defense Force’s combat engineering unit, the day he was wounded in Hebron by a Molotov cocktail and his days in Lebanon.


“I was a Zionist,” he says. “After I finished my studies I made some documentaries, and one of the films was screened on Channel 1. Even so, I hated headlines like ‘The first Ethiopian filmmaker’ – it made me feel as though they don’t expect anything more from me – you’ve already done your duty, you’re free to go. But I felt that my career had just begun.”


“And then I suddenly found myself organizing the shelves of an N.Y. supermarket, and I didn’t even have a name – I was a ‘garbage boy’. I didn’t come ‘to conquer America’. Frankly, I was horrified of the thought of a second immigration, after we walked by foot from Ethiopia to Sudan. I had all kinds of weird phobias, like that being a black Jew might even get me killed over here. Every day I cursed the American food – it seemed so tasteless. For two months, I ate only hot dogs – it was the only thing I could name in English. When I was working at the moving company, like so many other Israelis, one sofa slipped out of my hands and rolled down the stairs, so I had to quit. I thought I would have to give up art. I would bring my CV to production companies, but who has heard of Tel-Hai college? Who knows what Channel 1 is here? They were a bit curious about the black guy coming from Israel, but they always finished with: ‘We’ll call you back,’ and you know exactly what that means. The only thing that kept me strong was that I put a small table in the corner, and started writing scripts?”


Eventually, Mekonen started to exhibit his works, got some grants for his projects and was able to go back to filmmaking. But he still feels like a guest in America.


“At the Jewish community I sometimes hear: ‘Did you come with Operation Moshe? I donated to it!’ The thing is my mother lives it every day. Each morning she says: ‘Thank God, thanks to America’. But I start telling people, that we were not only sitting there and waiting for someone to rescue us. We walked for months, and thousands died on the way. But they don’t get it, and some even become angry because it doesn’t fit their stereotypes of the naïve Africans that are supposed to be grateful until their last day. It’s pretty difficult for me to see sometimes the fundraising campaigns for the Ethiopian community in Israel, they look so miserable. I want people to see my culture as a rich and happy one. But then probably no one would donate money, and it really helps many people.”


In Israel he misses many things that the native Israelis would rather escape.


“I adore those moments, when you come off the plane and the cab driver starts to haggle over each shekel, things like that,” he laughs. “And of course, I ask myself where I would be today if I had stayed there.”


He doubts that his 4-year-old son Ariel will speak Amharic. “But I want him at least to know Hebrew.” At this moment, he would be glad if his exhibition will finally reach Israel. “I want the elders to see it. They deserve it.”


Slightly more than a thousand Ethiopian Jews have settled in North America since the beginning of the 1990s, and about 500 live in New York City. The Israeli Consulate, which used to ignore the trend, nowadays prefers to keep in touch with the Israelis living in the city.


The new New Yorkers themselves hate when one defines it as a “phenomenon”. They are fed up with questions about the racism in Israel and America, and they reject any question that smells of arrogance and an effort to distinguish them from any other young Israelis who head to seek themselves “in the big world.”


Bizu Rikki Mulu, one of the Ethiopian-Israeli-American community veterans, established the organization aimed to facilitate the transfer for the newcomers. She called it Chassida Shmella (“Shmella” means stork in Amharic, she took it from the song people in her village would sing while seeing the migrating birds: “Stork, stork, how is our Holy Land?”). She thinks that the stream of the newcomers will increase now that Obama is president.


“You have here in N.Y.C. maybe one hundred thousand Yemenite Jews, maybe half a million Russian Jews, and now we have the Ethiopian Jews,” she says. “It’s a normal thing. It is better to keep them attached to the community, instead of saying: ‘We’ve spent so much money to bring them to Israel, they should go back there. If someone succeeds, it’s a success for all of us.'”


Mulu, native of a small village in Gondar, came to Israel in 1978 with a group of 150 Jews as part of Operation Begin. She arrived in New York for the first time in 1991, and although she managed to get a green card, she warns that for most young Ethiopians the absorption is not so simple.


“It looks easy from Israel, but then they come here and work illegally in all kinds of odd jobs, and no one really cares about them,” she says. “A few fared better, some have their own businesses, and one woman works at the local hospital because her profession facilitates the immigration process. And there are plenty of guys who didn’t really succeed, but they don’t want to go back home with empty hands. I think it’s quite healthy to be able to say: ‘I failed and I’m going to try to make it at home.’ Not everyone is like Obama. In many places in America still, the blacks are here and the whites are there. Only in the 60s, segregation was abolished formally. The young Ethiopians coming here don’t think about these things.”


Chassida Shmella organizes cultural and educational events, but most of the newcomers ask for material assistance. “They ask directly: ‘What can you do for me?’ At first, they are less interested in preserving their religious and cultural identity. But most of them come from religious families, and here there are no parents to prepare the Shabbat meal. They are trying to find their place. At first, people at synagogue might stare at them, but eventually they get used to it, and the rabbi is excited. Only upon coming here I discovered how much the American Jews did for the Ethiopian Jews. But there are also a lot of prejudices and stereotypes. Many still want to see us as the guys dressed in white coming off the plane, because that’s how they remember this Aliyah.”


“The Ethiopian Jews sobered later,” declares one fresh arrival. “In Israel, dog eats dog. Here you have plenty of problems as well, but I personally prefer to be stabbed in the back by a gentile, and not my own brother Jew. Here the Ethiopians tend to succeed more, because people don’t look at your origin and family name, they look at what you have to offer them. With God’s help, we’ll get back to Israel empowered, economically and mentally, to Jerusalem and not to the state-sponsored trailers.”


This might interest you

http://sheba.org.il/index.php

http://www.abc.net.au/atthemovies/txt/s1601742.htm

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »